Tнє Cσmpαrαtσr¹
Ir al canal en Telegram
⎛ይህ ቻናል ሙስሊም|ሙእሚን ባልሆኑ አካላት ለሚነሱ ሀይማኖታዊ ጥያቄዎች፤ብሎም በነሱም ላይ ጥያቄ ለማንሳት እና እውነታ ለማስጨበጥ የተከፈተ ነው።⎠
Mostrar más734
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
ሙስሊም እህት ወንድሞች:
https://t.me/+dYXBAMloIcA3NWU8
...
ክርስቲያን ወገኖች:
https://t.me/+tAyR8bXS6ME2YzU0
አብዛኞቻችን ሰዎችን በንፅፅራዊ እይታ ውይይት ለማድረግ በምንቀርብ ጊዜ ከያዝናቸው የተገደቡ ጥቅሶች በስተቀር ለሙግታችን አንጠቀምም የዚህም እንደ ችግር ሆኖ ሊነሳ የሚችለው በሁለቱ መፅሐፍት ላይ የተገለጸውን ሀሳብ ጠንቅቆ ተረድቶ በሚዛናዊነት ለማየት አለመቻል ነው!
...
ለዚህም ሲባል ሙስሊሞች መፅሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት ጀምሮ ያለውን ጥቅስ በጥቅስ ያለውን ሀሳብ በሰፊ እይታ እና በሚዛናዊነት ለመመልከት ሲኖርባቸው፤ከዚሁ በተቃራኒው ክርሰቲያን ወገኖቻችን ቁርአንን ከአል-ፋቲሃ ጀምሮ መልዕክቱን ጠብቀው መረዳት አለባቸው!
...
መፅሐፍ ቅዱስን ለሚያነቡ:
- የአውደ ምንባብ(Contextual Passage)
- መሰረታዊ ቋንቋ (Strong's Concordance)
- የማብራሪያ(Commentary)
- የተለያዩ የመፅሐፍ ቅዱስ እትሞች(Version)
- የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background)
...
ቁርአንን ለሚያነቡ:
- የአውደ ምንባብ(Contextual Passage)
- የመሰረታዊ ቋንቋ(Classical Arabic)
- ሰዋስዋዊ አወቃቀር(Grammatical Structure)
- የማብራሪያ(Tafsir)
- - የጥቅሱ ታሪካዊ ዳራ(Historical Background)
...
እነዚህን በመጠቀም ጥቅስን ቆርጦ ትከሻ የመለካካት ሙግት ከመጠቀም መቆጠብን በማሳሰብ ነው፤ይህንን ለማድረግ ግሩፕ የሚከፈት ሲሆን በ3 ቀን አንድ ጊዜ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ሀሳቡ ከተመቻችሁ Like ማድረግዎን አይርሱ።
T.me/TheComparator
— ከወንድም አህመድ(አነፃፃሪው)
እውን ኢየሱስ የባህሪ አምላክ ነውን የሚለው የኡስታዝ ወሂድ መፅሀፍ የምትፈልጉ ጥቂት መፅሀፎች ስላሉ
@Abi_Abik
ወይም በ 0920781016 ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
ስለ እስልምና መሠረታዊ አንቀፀ እምነት መማር ለሚፈልግ ከእስልምና ውጭ ላሉ በሞላ:
የሚሰጠው ትምህርት:-
-አላህ ማነው ምድነው ?
-ተውሂድ ምድነው?
-ኢስላም ማለት ምን ማለት ነው?
-ቁርአን የማንቃል ነው?
-ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ነብይ ናቸው አይደሉም?
ሌሎችንም የኢስላም መሰረታዊ የሆኑ ነገሮችን የምንማማር ይሆናል ኢንሻአላህ።
...
ማሳሰቢያ!
ለተሳዳቢዎችና ለተሳላቂዎች ቦታ የለንም ትምህርቱ ላይ ሲሳደብም ሆነ ሲሳለቅ ከታየ ከግሩፑ የሚወጣ ይሆናል።
...
ስለ ኢስላም መማርና ማወቅ የሚፈልክ ክርስቲያን ብቻ መቶ መመዝገብ ይቻላል በዚ ታገኙኛላቹ:- T.me/enmamar1234
Ioannes 1:1 (VULGATE)
1 In principio erat Verbum, et Verbum erat apud Deum, et Deus erat Verbum.
"Im Anfang war das Wort, und das Wort war bei Gott, und Gott war das Wort." (John 1:1, Lutherbibel)
