Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 954
Suscriptores
+824 horas
-297 días
+730 días
Archivo de publicaciones
4 957
Btw Crypto Probability ነው Trump ለ Crypto ጥሩ ይሆናል ተብሎ ስለሚታሰብ ነው BTC ሆነ Crypto Market በዚ መጠን React እያደረገ ያለው ገና ለገና ጥሩ ነገር ይመጣል የሚለውን ሀሳብ ብቻ አትያዚ Trump ተመረጠን እንጂ ገና ስልጣን ይዞ ውሳኔዎችን ለመወሰን 2 ወር ይህል ይኖራል በዚ ግዜ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም So እርምጃቹን አስተውላቹ ተራመዱ።
➡️ሌላው ቢቀር Trump ሀሳቡን ቢቀይርስ እንደውም Crypto አያስፈልግም ቢል ይሄንንም አስቡት👀 It's Just a probability Game.
4 957
🔔Update On The Market
➡️SOLANA በMarketCap BNBን አልፎት ሄዷል በተጨምሪም DOGE XRPን በመብለጥ 7ተኛ ላይ ተቀምጧል ይሄ ሁሉ የሆነው በ24 ሰዓት ውስጥ ባሳዩት የ ዋጋ ለውጥ ነው።We are going to see the craziest Bull Run🔥
➡️BTW TON አየወረደ ነው ከወራት በፊት 8ተኛ ደረጃን ይዞ የነበረው ቶን አሁን 11ኛ ላይ ይገኛል።
@EthCryptopia
4 957
BREAKING: It's Official 🇺🇸 Donald J.Trump officially elected President of the United States of America.
4 957
🔔Update ON USA Election
➡️Trump Already Georgia ላይ አሸንፏል አሁን ላይ Pennsylvania ላይም እየመራ ነው ይሄ Vote በዚው ከተጠናቀቀ Donald J.Trump ለቀጣይ 4 አመታት የ USA President መሆኑን በይፋ ያረጋግጣል።
4 957
✔️ Today's $HRUM quote of the day answer
Answer:
Marcus Tullius Cicero
አሰራሩን ለማወቅ➡️ CLICK_ME
@EthCryptopia4 957
🔔PitchTalk Update
🔥PitchTalk NFT Staking
➡️We really value HODLers of our NFTs, thus, we’ve decided to enable PitchTalk NFT staking. Now you can stake PitchTalk NFT inside of our app and earn more $PTCH and Tickets
🔥Mining Speed & Capacity Upgrade
➡️To allow you earn even more $PTCH points, we’ve developed Mining & Capacity Upgrades.
📌Additionally
✅HAPI Score Task
✅Mint NEAR HAPI Score and get:
➡️50,000 $PTCH
➡️50 Tickets
@EthCryptopia
4 957
🚨 ሀሳባቸውን ካልቀየሩ በቀር ህጎቹ እስካሁን እንደሚከተሉት ናቸው
✅ OKX wallet ከ MemeFi ጋር CONNECT ማድረግ ግዴታ ነው ደግመዋለው ግዴታ ነው።
✅ ትልቅ Allocation ደሞ የሚከተሉትን ላደረጉ ይሰጣል፤
- Premium ለገዙ
- Star transaction
- Ton CheckIn and etc
Good Luck For EthCryptopia Families 🤞@EthCryptopia
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
