Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 964
Suscriptores
+1224 horas
+147 días
+5530 días
Archivo de publicaciones
4 966
📺Documentary Recommendation
Million Dollar Traders | British reality TV Series & Course created by Lex van Dam
✔️PART 1
https://youtu.be/oXno18pOHgo?si=adv9sR99og37wgcz
✔️PART 2
https://youtu.be/Qo03EF3okz4?si=PbUf_7m7AzYS_2r1
✔️PART 3
https://youtu.be/Y--PjLk1A1Y?si=NBFAwl9X8H2gIWf8
4 966
🔔Dawn Update
✔️Dawn raise another $13M From Polychain capital and Archetype Ventures
4 966
🔔OFC
✔️Mtsm you You know what will happen if any project hypes itself.you guys still bullish on this project?
4 966
✔️Just see 4Hr Liquidation Both Side Liquidation and In the past 24 hours , 123,882 traders were liquidated , the total liquidations comes in at $401.77 million
4 966
🔔P2P Update
✔️ባይናንስ ላይ Buy Ads እየመጣ ግን እስካሁን ምንም አይነት Announcement አልወጣም Stay Safe✌🏽
@EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia
4 966
🔔$ICE (ICE Open network)
✔️$ICE Token Holder ካላቹ በቅርቡ ከተለያዩ Centralized Exchange ላይ Delist እንደሚደረግ አሳውቀዋል።ይህ የሚሆንበት ምክንያት $ICE ወደ $ION Migrate ስለሚያደርግ እና የ migration process ቀጥታ Centralized Exchange ላይ ስለማይደረግ ነው።
✔️ያላቹን Token ወደ $ION Migrate ለማድረግ Online+ የተባለ Non Custodial Wallet ያስፈልጋቿል።Migration Event ላይ 1:1 Ratio ነው ማለትም 1 $ICE Token ወደ 1 $ION Token የሚቀየር ይሆናል።አሁን ላይ በሁሉም CEX ላይ $ICE Token Deposit ተዘግቶ Withdraw option ብቻ ነው ክፍት የሆነው።
⚙️Process
✔️በመጀመርያ Online+ Mobile app አውርዱ Click Here
✔️Online+ app Register አድርጋቹ Wallet Create አድርጉ (Write down your seed phrase)
✔️ከ Online+ ላይ የ $ICE Deposit Address ውስዱ BSC Chain ነው Deposit ለማድረግ መጠቀም የሚኖርባቹ
✔️$ICE Token ካላቹ CEX or Wallet ላይ BSC Chain ተጠቅማቹ Withdraw ማድረግ ነው።
✔️ከ $ICE ወደ $ION convert ማድረግ የሚጀምረው Dec 17 2025 ነው ። Swap feature ከ ሁለት ቀን በኋላ Active ይሆናል።
4 966
⚠️Urgent Update Google Chrome
✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀሙት Chrome Version የመጨረሻው Version ካልሆነ ለ Zero-Day ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ በፍጥነት Update ማድረግ ይኖርባቿል
✔️Google እስካሁን አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር ምንም አይነት ማብራርያ ያላወጣ ሲሆን የተፈጠረ ችግር እንዳለ እና እሱን ለማስተካከል Dec 10 ማለትም ከ 3ቀን በፊት Update ብቻ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።
✔️በዚ bug እስካሁን የተወሰኑ Device ነው affect የተደረጉት Google ግልጽ የሆነ መረጃ ያላወጡበትን 3 ምክንያት አስቀምጠዋል
1. አብዛኛው google Chrome ተጠቃሚ Update ከማድረጉ በፊት የ ትቃቱን ፍጥነት ለመቀነስ
2. እስካሁን በዚ ክፍተት ተጠቂ ያልሆኑ ሰዎችን አደጋ ውስጥ ላለመክተት እና
3. ይሄን information ተጠቅመው ሌሎች attacker እንዳይጠሙት ከማሰብ ነው
⚠️ይሄ ችግር እስካሁን ከፍተኛ ሪስክ አለው ተብሎ የተመደበ ክፍተት ስለሆነ ሁላቹም Update ማድረግ ይጠበቅባቿል
❌Security Update የሚፈልጉ version
Windows / macOS: 143.0.7499.109 or 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Latest update ወይም ይሄንን ክፍተት ለማስተካከል የተለቀቁ Version
Windows: 143.0.7499.109/.110
macOS: 143.0.7499.110
Linux: 143.0.7499.109
✔️Update Procedure በምስሉ ላይ አለ
✔️Stay Safe ✌🏽
🦋#Share🦋
👩💻 @ethio_techs 👨💻 @ethio_techs 👩💻
4 966
BlackRock 2050 $BTC ወደ Coinbase ከ 8 ሰአት በፊት ልኳል በ አጠቃላይ ወደ $189M Worth የሚያደርግ $BTC በ $92.3K price የሸጡ ይመስላል
1,581 $ETH ደግሞ ገዝተዋል ወደ $5.2M worth የሚያደርግ ከ አንድ ሰአት በፊት
4 966
Repost from Event Addis Media
📌አሻም ቴሌቪዥን ሙሉ በሙሉ ተቋረጠ
አሻም ቴሌቪዥን ስራውን ለመቀጠል አቅም ስለሌላው ሙሉ በሙሉ ስርጭቱን እንዳቋረጠ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።
ጣቢያው በቴሌቪዥንም ሆነ በየትኛውም የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮቿ ከዛሬ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ በሙሉ በይፋ ስርጭቱን ማቆሙን ገልጿል።
አሻም ቴሌቪዥን ከተጠቀሰው ጊዜ ጀምሮ የአሻም ሚዲያ መታወቂያ በመያዝ ወይም የሚዲያዋን ሎጎ በመጠቀም በየትኛውም ሁነት (Event) ፣ በእቅድ ዜና ወይም ፕሮግራም ፣ በስልጠና መድረክ ፣ ቃለ-መጠይቅ እና በመሰል ጉዳዮች ላይ የሚገኙ (የሚሳተፉ) ባለሞያዎች የሚዲያ ተቋሙን እንደማይወክሉ ለሁሉም የግልና መንግስታዊ ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ጭምር በትህትና ለማሳወቅ እንወዳለን ብሏል።
አሻም ሚዲያ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር ባለፉት 8 ዓመታት ጀምሮ በማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዜናና ወቅታዊ እንዲሁም በመዝናኛ ዝግጅቶች መረጃዎችን በቴሌቪዥን እና በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች ሲያሰራጭ ቆይቷል።
ለተጨማሪው: https://t.me/EventAddis1
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
