Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 953
Suscriptores
-1424 horas
-367 días
+130 días
Archivo de publicaciones
4 954
You've got to ask yourself, why is such a specific feature available only for NotPixel from Telegram, huh?😉
@EthCryptopia
4 954
4 954
🔔 Nexus — First Beta
➡️በዛ ሊንክ ግቡ https://beta.nexus.xyz
➡️የምትጠቀሙትን browser ክፈቱ እና Connect አድርጉ
➡️Profile የሚለው ውስጥ ገብታቹ Email Address አስገቡ
➡️ከሌሎች DEPI ጋር ተመሳሳይ ነው ነገር ግን ይሄ Extension ማውረድ አይጠበቅባቹም
➡️ Referral የለውም እና ደግሞ BetaTester ስለሆንን Early ነን
➡️Total Fund Raise 25M from Big investors Like Pantera DragonFly...
@EthCryptopia
4 954
+1
🔔$MEMEFI
➡️MEMEFI ላይ ያላቹን Token ከአሁኑ ወደ Okx ላኩት እያሉት ካለው ነገር አንፃር Off chain Claim OKX ብቻ እንደሚሆን ነው ለ Off Chain Claim ሌላ Exchange ላይመጣ ይችላል።Multi የሰራቹ ወይንም OKX የሌላቹ Claim አድርጋቹ ወደፈለጋቹበት Exchange ለመላክ መጀመርያ Connect ወዳደረጋቹት Wallet Fee ከፍላች Claim ማድረግ ይኖርባቿል።ይሄንን የምታደርጉት Onchain Claim ማድረግ ሲጀመር ነው።
➡️ Claim ለማድረግ 0.2 Sui Wallet ላይ ያስፈልጋቿል።እንደ እኔ Maximum 1Sui ብትይዙ መልካም ነው Sui Network ሲጨናነቅ Fee ሊጨምር ስለሚችል እና ሌላው ደግሞ ከ Bot Claim ለማድረግም ከዛ በኋላ ወደ Exchange ለመላክ ወይም እዛው ላይ Swap ለማድረግ Sui ስለሚጠይቃቹ እንዳልኳቹ ተዘጋጁ።
@EthCryptopia
4 954
✈️Telegram updates are f great💎
good luck to those who fade it we are gonna lead an infinite cycle with real user engagement, cool experiences and community battles gosh it feels sooo good 💎
Notcoin and frens 💎
4 954
🔔DoctorX
➡️ Doctor X Mining ሊጠናቀቅ 17 ቀናት ብቻ ቀርተዋል በእነዚ ቀናት ውስጥ Task ያልጨረሳቹ አጠናቁ።Token Distribute ሲደረግ የICE Network Mainnet ላይ ለሚሳተፉ እና $ICE Holders 5% ጭማሪ Token አዘጋጅተዋል።
➡️ያልጀመራቹ ጀምሩና ይህንን 17ቀን ስሩበት በደንብ እስካሁን Ton Star ያላየንበት Airdrop ይሄንን ነው።Ongoing Task ብቻ በመስራት እስከ 100K DRX መድረስ ትችላላቹ።
➡️Ice Blochain Project ያልጀመራቹ
➡️DoctorX ለመጀመር (Only 2 weeks Left Focus On This)🔥
➡️SUNWAVES ለመጀመር
➡️CALLFLUENT ለመጀመር
✅ስለ SUNWAVES የተወሰነ ማብራርያ
✅ተጨማሪ ሀሳቦች
✅ስትጀምሩ Who Invited You የሚላቹ ከሆነ Utopia3000 ተጠቀሙ
@EthCryptopia
4 954
ተመሳሳይ MAZE መስሎኝ ነበር ግን ይለያያል Everytime ለመጫወት በገበቹ ቁጥር
PLAY ከማለታቹ በፊት በአይናቹ የምትሄዱበትን መንገድ ምረጡ😁
አንዴ ካስጀመራቹት በኋላ 1 Minute አላቹ
@EthCryptopia
4 954
+1
TO PLAY THE NEW GAME ON MAJOR, FOLLOW THIS
✅ UPDATE UR TELEGRAM
✅ FOLLOW THIS PATH, BY MOVING UR PHONE UP SIDE DOWN
@EthCryptopia
4 954
ተያዙ‼️
በቀብር ስፍራ በመገኘት የቲክቶክ ቪዲዮ ሲሰሩ የቆዩ ወጣቶች በፖሊስ ተያዙ‼️
በቀጨኔ ወረዳ 4 ቀጨኔ ዘላቂ ማረፊያ በሚባለው የቀብር ቦታ በመገኘት ሙዚቃ በመክፈት የቲክቶክ ቪዲዮ እየሰሩ ሲለቁ የነበሩ ወጣቶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
በቁጥጥር ስር ከዋሉት ወጣቶች መካከል አንዱ ድርጊቱን የፈፀምነው ተመልካችን ለማዝናናት ብለን ነበር ተጠያቂ እንደሚያደርግ ባለማወቃችን ስህተት ፈፅመናል ብሏል።
ድርጊታቸው በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ አንቀጽ 493 የሙታንን ሰላም እና ክብር መንካት በሚል እንደሚያስጠይቅ ከዚህ ቀደም መምህር፣ ጠበቃና የህግ አማካሪ አበባየሁ ጌታ መረጃን አጋርቶ ነበር ።
4 954
🦆DUCKCHAIN
ነገ Nov 18th 🗓️ ቀን 5 ሰአት ላይ 🕔 SNAPSHOT 📸
ከ Tomarket Bot 🤖 ላይ CLAIM ያደረጋቹ 🦆 ወደ DuckChain Bot ገብቶላችኋል፤
Connect Wallet 🪙፣ Do Tasks ✅ & Claim EGGS 🥚@EthCryptopia
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
