Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 952
Suscriptores
+224 horas
+87 días
-330 días
Archivo de publicaciones
4 951
📢 $CTO Token Vesting Schedule Released!
🔸 16.67% available immediately at launch (Est. claim date: Oct 1, 2024)
🔸 33.33% unlocks in Dec 2024
🔸 50.00% unlocks in Mar 2025
Get ready to claim your tokens!
@EthCryptopia
4 951
🤑Blum Game ካለምንም extension ወይም UI clicker መጫወት ለምትፈልጉ
ለ Android Termux ለ pc cmd ተጠቀሙ ለ Linux ተጠቃሚወች ማብራሪያ አያስፈልገውም
Android Termux
pkg install python
pip install requests
python3 BlumGame.java
for Windows install python from python.org
ከዛ session link አስገብታቹ ticketኡን መመጠን ነው
Safety 99% በ 2nd account ተጠቀሙበት ከፈራቹ
የ 1 ticket maximum ይጫወታል + no limit
ያልገባቹ ነገር ካለ comment below4 951
$HMSTR TOKEN ያገኛቹ መልካም ምሽት፤ Cheating Is BAD የተሰጠን ደሞ ነገ ዋጋው DUST 📉 እንዲሆን እንፀልያለን 😂
@EthCryptopia
4 951
+1
⚠️SCAM ALERT
✅የዚ አይነት NFT ሆነ የማታውቁት Transaction ስታዩ ነክታችሁት Wallet Connect ከማድረግ ወይንም Transaction ከማድረግ ተቆጠቡ❌ ያላችሁን በሙሉ ታጣላችሁ።በጣም ተጠንቀቁ❗️
✅የዚ አይነት ነገር እንዴት ወደ እናንተ እንደሚላክ በቀጣይ እነግራችኋለው ለ አሁኑ ግን እንድትጠነቀቁ ነው።
✅እንድ ግዜ ብቻ ነክታቹት Report spam አድርጉ ምንም አይነት Transaction እንዳታደርጉ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 951
Basic የ NOTPIXEL GAME አጨዋወት!
Join our squad 👇🏼
https://t.me/notpixel/app?startapp=f406432024
BONUS 💡
Paint Reward - Max Level = 7
Energy Limit - Max Level = 6
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 951
NotPixel በጌሙ ላይ የባንዲራ Art ( 🇺🇦 🇷🇺 🇵🇸) መብዛቱን አስመልክቶ ይህ Game ከ Politics ነጻ ለማድረግ ከዚህ ባንዲራ ውጪ ጥበባቹን በሌላ አሳዩን እያሉ ነው!
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 951
🐹 Hamster Kombat Roadmap (2024-2025):
- 💳 Integrate payment systems and launch new games.
- 🎮 Introduce NFTs as in-game assets.
- 👥 43% of 300M users eligible for airdrop.
💰 Token Strategy:
- 🔄 Buybacks and burns funded by ad revenue (Dec 2024).
🚀 2025 Goals:
- 🛒 NFT marketplace, 🏆 clan championship, 🎁 phase two airdrop.
🎯 Focus on engaging content over earnings.
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 951
👻 90% of the total supply will be provided to users in the form of airdrop in the first stage, without any lock or delay (vesting).
🔥 The current price is $0.038 and the total supply is 10 billion units.
📅 TGE DATE : 9 OCTOBER@EthCryptopia
4 951
⏰ TIMEFARM - ORACLE OF TIME
Q : When was the launch of the decentralized exchange PancakeSwap?
Answer: Sep/20/2020@EthCryptopia
4 951
🔔 ATTENTION
✅የምትጠቀሙባቸውን ማንኛውም Application አዲስ Update በወጣ ሰአት Update የማድረግ ልምድ ይኑራቹ።
✅አንድ Application or software Update በምን ምክንያት ሊኖረው ይችላል?
✅አዳዲስ Feature ሲጨመር
✅ማሻሻል ያለበት ነገር ሲኖር ለምሳሌ Over Battery memory storage Processor እየተጠቀመ ከሆነ እሱን ለማሻሻል
✅ዋነኛው ግን Bug Fix ለማድረግ Update ይለቀቃል።የሆነ System Bug ካለ ሀከሮች የፈለጉትን ነገር ለማድረግ ምንም ያህል ግዜ አይፈጅባቸውም።ወይም ደግሞ ሲስተሙ ችግር ይገጥመዋል እሱን ለማስተካከል ፕላትፎርሙ ቶሎ Update ይለቀቅለታል ይስተካከላል።
✅ይሄን ያነሳሁት አሁን ላይ አብዛኛው ነገር Digital የሆነበት ሰአት ስለሆነ ሁሉም ነገር ላይ ጥንቃቄ ስለሚያስፈልግ በሚል ነው።የምትጠቀሙበት እያንዳንዱ System Up to date መሆን መቻል አለበት ማለትም ከምትጠቀሙበት Operating System ጀምሮ እስከ ጥቃቅን App በተለይም Financial እንቅስቃሴ የምታካሂዱበት እና Social Mediaቹ በጥንቃቄ እንድትይዙ ከሚል ነው።
➡️Stay Safe🔔
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 951
🛒 BINANCE PREMARKET
✅Binance አዲስ የጨመረው Feature ምንድነው?Binance ከዚ በፊት ያልነበረውን Spot Pre-Market አስጀምሯል ይህም አንድ Token / Coin List ከመደረጉ በፊት ሰዎች ቅድሚያ እንዲገበያዩ የሚረዳ ነው።
✅ይህ Feature አንድ Token or Coin Binance ላይ List እንደሚደረግ ቀድመን እንድናውቅ ያደርገናል😊
4 951
🟠 New pre-market service from Binance
Crypto exchange Binance has launched a spot premarket trading service. Users will be able to trade real tokens before they are listed.
❗️ At the same time, other exchanges offer only derivatives trading at the pre-market stage.
To get access to the new functionality, Binance customers need to stake BNB or other tokens.
4 951
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
2 Hamster /Cat 🐹 🐱
1 tree 🌲
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 951
🎩🔤 Empire Daily Combo Investment Fund
1. Electric Vehicle Manufacturers. 2. Space Companies. 3. Hamster Breeding.❓To use it navigate to: City → Stock Exchange 🎩X Empire Riddle ✅Answer -
Pool
🎩X Empire Rebus
✅Answer - Whale
✅Video Code https://t.me/EthCryptopia/2619
✅መጀመር የምትፈልጉ Link ➡️ https://t.me/empirebot/game?startapp=hero406432024
🙂Normal User 5k coin
⭐️Telegram Premium 30k coin
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 951
https://t.me/ethioapps1/2800
➡️ይህን 📱ቴሌግሬም📱 M0D ለ AIRDROP 👛Wallet👛 ብዙ Connect ማድረግ ከፈለጋችሁ Comment Section ላይ አሳውቁኝ እና በብዛት Clone አድርጌ እለቅላቹሀለሁ✅
@EthCryptopia
4 951
በ🟥 ምትመለከቱትን (
270,679) Pixle ID ሲሆን copy አድርጋቹ share በማድረግ paintኣቹን በ Squad ማስቀጠል ትችላላችሁ
ምሳሌ
እዚጋር የጀመርኩትን የ ቆሎ paint 🎨 አስቀጥሉ
በ🟩 ምትመለከቱት ደሞ ያንን pixle ማን paint እንዳረገው info ይሰጣችኋል
ለምሳሌ የኔን paint አንድ ሰው ቢቀይር ጠላቴን(ምቀኛዬን) ለማውቅ ይረዳኛል
🖕copyright ©️🔪