Eth-cryptopia
Ir al canal en Telegram
✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia
Mostrar más4 958
Suscriptores
-424 horas
+137 días
-1130 días
Archivo de publicaciones
4 958
🍅 Tomato Daily Secret
TAP :
1 Hamster 🐹/Cat 🐈⬛
1 Tomato🍅
✅በፍጥነት ሳይሆን ቀስ እያላቹ ሞክሩት
ለመጀመር:
t.me/Tomarket_ai_bot
@EthCryptopia
4 958
🔔Pixel tap by Pixel verse Daily combo
✅PixelTap tip ልንገራቹ ማይን የምታደርጉት ከፍ እንዲል እና ኮምቦ ላይ የሚሰጣቹ ሪዋርድ ከፍ እንዲል
✅በመጀመርያ Fight የሚለው ውስጥ ትገባላቹ እሱ ውስጥ የ እናንተ pet አሉ እነሱን በማሳደግ እና አዳዲስ pet በመግዛት ቀን በቀን የሚሰጣቹን ረዋርድ ከፍ ማድረግ ትችላላቹ
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🐶DOGS
✅DOGS ላይ Claim Process ዛሬ ይጀመራል።ዛሬ Claim የሚደረገው ወደተለያዩ Centralized Exchange ሲሆን እስካሁን ባለው ነገር ምንም አይነት Fee አይጠይቅም።
✅ Centralized Exchange ከሚባሉት እና Dogs list እንደሚያደርጉ ይፋ ያደረጉ OKX ,BYBIT , BITGET , Bing X , Gate IO እንዚ ናቸው።ወደ እንዚ Exchange ዛሬ መላክ እንችላለን።እስካሁን Official ባይሆንም Binance ላይ List የመደረግ ሰፊ እድል አለው።
✅Claim Process ከ Notcoin ጋር ተመሳሳይ ነው ከላይ ከጠቀስኳቸው Centralized Exchange Deposit address and Memo በመውሰድ Bot ላይ ለመላክ የሚያስችል System ሲመጣ እሱን አስገብተን መላክ እንችላለን ቀላል ነው።
✅ማድረግ ካለባቹ ጥንቃቄ መካከል
✅ከላይ ከጠቀስኳቸው Exchange ያላቹን Dogs መላክ የትፈልጉበትን exchange Verify ማድረግ ይጠበቅባቿል ያለ Verification Deposit ማድረግ ቢፈቅድላቹ እንኳን Swap,Trade, Withdraw ማድረግ ስለማትችሉ የግዴታ KYC መጨረስ አለባቹ።Verify ለማድረግ Digital ID/KebeleID , Driving License , Passport,ከነዚ አንዱ ሊኖራቹ ይገባል።
✅በአንድ ID 1 Account ብቻ ነው Verify ማድረግ የምትችሉት ማለትም ለምሳሌ 2 OKX Account በተመሳሳይ ID Verify ለማድረግ ከሞከራቹ ሁለቱንም ነው የምታጡት።አስተውሉ ይሄ ያልኳቹ ማሳሰብያ የሚሰራው አንድ Exchange በተመሳሳይ ID Verify ለማድረግ ሚሞክሩ ብቻ ነው።
✅የተለያየ Exchange በ አንድ ID Verify ማድረግ ትችላላቹ።OKX Verify ባደረጋቹበት ID Binance,BingX, BYBIT እና ሌሎችንም Verify ማድረግ ይቻላል።
✅በልላ ሰው ID Verify የምታደርጉ ID ላይ ያለው ግለሰብ Face Verification ነው የሚያስፈልገው የ ሌላ ሰው ID ተጠቅማቹ Face Verification ላይ የራሳቹን ብትጠቀሙ Fail ያደርጋል።
✅Deposit Address እና Memo or Comment ሳትሳሳቱ ማስገባት አለባቹ ስህተት ከተፈጠረ የሰበሰባቹትን እስከማጣት ልትደርሱ ትችላላቹ።
✅Dogs ስትሰበስቡ የነበረበት Bot ውስጥ Withdraw or Claim option ብቻ ተጠቅማቹ ብቻ ነው የሰበሰባቹትን መላክ የምትችሉት ከ ቦቱ ውጪ ምንም ውስጥ ስለ Dogs የሚያወራ ነገር አምናቹ ምንም አይነት እርምጃ እንዳትወስዱ በተለይ ከቻነል ስር የሚመጡ ማስታወቅያ።
✅Claim Process ሰአት ላይ የቻልነውን እንረዳቿለን።
✅ከአሁኑ የምነግራቹ Claim ሲጀመር Bot Over load ሊያጋጥመው ስለሚችል አልሰራ ካለ ቶሎ Panic አታድርጉ በሰራ ሰአት Claim ማድረግ ትችላላቹ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🔥HOT Wallet
✅HOT Farm እያደረጋችሁ ያላችሁ Active ሆናቹ ስሩ Inactive የሆኑትን Bot ናቸው በሚል Ban እያደረጉ ነው።
✅ከዛም በተጨማሪ ጥሩ ከምጠብቀው Project መካከል ነው ልፉበት በድንብ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🔔$OGC
✅Mining will be Ended on 31st August Claim Will be in September ✔️
✅August ላይ ቢያንስ 20 ቀን ገብታቹ Claim ማድረግ አለባቹ።ክዚ ቀደምም ይሄንን ነገር እንደ Eligablity Criteria እንደሚያዩት አሳውቀው ነበር።
✅Active ሁኑ ታስኮችን ስሩ Daily Claim አድርጉ።
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
🔔Golden Dawn
✅you can order anything from the app Alibaba and Ali Express be with us 🤝
✅You ask We Deliver😊
✅To fill your desire is our duty
➡️Contact @Lola_uchiha and @mercyy4321
📞+251946353211
✅Join @Golden_daw
4 958
🐹Hamster Kombat Puzzle
✅በዚ መልኩ ስሩት ሳትጨርሱ ሰአቱ ባለቀ ቁጥር የሚያስጠብቃቹ ግዜ ስላ በደንብ ካያቹ በኋላ ስሩት።በደንብ በ ኖርማል Speed እዩት ቶሎ ነው የምትረዱት 0.5 speed ያወዛግባል።
✅እየሰራላቹ ካልሆነ Telegram app update አድርጉ።
@EthCryptopia
4 958
🐹Hamster Kombat Morse code
F: tap tap hold tap
R: tap hold tap
I: tap tap
E: tap
N: hold tap
D: hold tap tap
S: tap tap tap
@EthCryptopia
@EthCryptopia
4 958
+1
🔔Tapswap Task Codes
✅Crypto Scams Exposed
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅Passive Income
✅Code -
network
✅Crypto Scams Esposed Part2
✅Code የለውም 5 ደቂቃ Maximum ጠብቆ Check ማለት
✅ Earn $5000 with Chat GPT
✅Code - newb
@EthCryptopia
@EthCryptopia4 958
ከነገ August 16 ጀምሮ፤ ያላቹን Token ወደ Telegram Wallet, OKX ወይም Bybit Claim ማድረግ ትችላላቹ
Claim የምታደርጉበትም Wallet KYC Verification እንደጨረሳቹ Check አድርጉ!
ከ August 20th, በኋላ ደግሞ non-custodial ወደ ሆኑ Walllet እንደነ Tonkeeper ማስተላለፍ ትችላላቹ፤ ነገር ግን Ton ያስፈልጋችኋል ለ Gas Fee
