cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ተክለሃይማኖት 🙏

✝️ተክለሃይማኖት ጻድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ✝️https://t.me/teklye240

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
241
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
+130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መሄድ ምፈልጉ ebox ላይ አውሩኝ @yabua24 0900011259
Mostrar todo...
✝️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን  ✝️   #ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ሸንኮራ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ    የጉዞ መነሻ; ሰኔ  29           መመለሻ በ30 ከንግስ በኋላ             በጉዟችን ላይ ቃለ እግዚአብሔርን እየተማርን በዝማሬ እያመሰገንን አንድነታችንን እየተናገርን ከቃልኪዳኑ ስፍራ ተባርከን እንመለሳለን የጉዞ ዋጋ : 500 ብር የጉዞ መነሻ ሰዓት :- 12:00 ስዓት መስቀል አደባባይ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤ/ክ #ስንመጣ ክርስቲያናዊ አለባበስ በመልበስ እንምጣ አብራችሁን ለመሄድ የምፈልጉ ከስር በተጠቀሱት ስልኮች በመደወል ቦታ ማስያዝ ትችላላችሁ ስልክ ቁጥሮች :- +251900011259 የአብስራ +251965190560 ጥላሁን ልዑል እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሰለም ያገናኘን 🙏🙏🙏
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ተክለሃይማኖት 🙏

✝️ተክለሃይማኖት ጻድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ✝️

https://t.me/teklye240

2
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች ይህ ከላይ ያስቀመጥኩላቹ የ ሰማሪያ ሚዲያ አዲሱ የ ዩትዩብ ቻናሌ ነውና እየገባቹ ሰብስክራይብ በማድረግና የዚን ቻናል ሊንክ ለጉዋደኞቻቹ እና በየ ግሩፑ በመልቀቅ ቻናሉን ከፍ እናድርገው የቻናሉ ሊንክ 👇👇👇👇
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ሰማሪያ ሚዲያ semariya media

ሰማሪያ:-የ እግዚአብሔር ማደሪያ

◦•●◉ ክርስቶስ ሰምራ ◉●•◦ ክርስቶስ ሰምራ ቅድስት ተዐቢ እምኩሉ አንስት እለ ተንስኡ በኢትዮጵያ ማህቶት ይእቲ ለአቅሌሲያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ታይቶሃል ደርሳኒ እሌኒም አውቀሻል ክርስቶስ ፈቀዳት ብለሽ ሰይመሻል እርሱ እንደወደደ እንደወጣላት ስም ከኢትዮጵያ አንስት የለም አርሷን የሚቀድም አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እንደ እመቤታችን መዋዕለ መቅደስ አስራ ሁለት አመት በባህር ማስቀደስ ሰይጣንን አስምሮ ኩነኔም እንዲቀር የጣረ የዋህ ሰው ማነው ከአንቺ በቀር አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ገድልና ተአምሯ አልቀረም በቡልጋ በመላው ኢትዮጵያ ናኘ ተዘረጋ ጸበሏን የጠጣ መልኳን የደገመ ቀረለት ችግሩ ደዌውን ታከመ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ክርስቶስ ሰምራ ሆይ አማልጂኝ ከአምላኬ አለምንሻለሁ ፊትሽ ተንበርክኬ ባርከሽ ሰተሽኛል በምድር ስደቴን እናቴ አደራ የሰማዩ ቤቴን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦
Mostrar todo...
◦•●◉_ክርስቶስ_ሰምራ_◉●•◦_2024_04_02_10_38_54_684.mp310.53 MB
◦•●◉በጥዑም_ልሳኑ_◉●•◦_2024_04_02_10_40_51_104.mp322.89 MB
👍 2
◦•●◉ ከስም በላይ ◉●•◦ ከስም በላይ ስም አለኝ ኦርቶዶክሳዊ ክርስትያን ነኝ በተዋህዶ የከበርኩኝ በማህተብ የተዋብኩኝ /2/ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ባህር አስልጣ ሀገር ለሰጠች ታቦት አዝምታ ክብርን ላደለች ይህ አይገባም እውነቱን አውጡ አትንኩት ደጇን ቅጥሯንም ስጡ         ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የአባቶቻችን ፍኖት መንገዷ የሰላማችን እርሷ ናት አንዷ ፀንታ ቆይታ ባህል ጠብቃ እንዴት ትገፋ እንዴት ትጠቃ        ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሲመታ ይጠብቃል ሲሞት ይበዛል እሳት በእሳት መቼ ይጠፋል አንገቴን ቅሉት ከነ ማህተቤ አልበጥሰውም ሰማይ ነው ክብር        ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሰላምን እንጂ ቅድስት እምነቴን ፍፁም አልክድም የሰማይ ደጄን ክቡር ልእልናን የማገኝባት ስንዱ እመቤት ሀይማኖቴ ናት        ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የኔነቴ ጥግ በኩሯ የልቤ የዘለአለሜ ቤቴ መኩሪያዬ የተዋህዶ ልጆች አሰሙ እልልታ ጠላት ይጨነቅ ይይና ክብሯን        ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ባህር አስልጣ ሀገር ለሰጠች ታቦት አዝምታ ክብርን ላደለች ይህ አይገባም እውነቱን አውጡ አትንኩት ደጇን ቅጥሯንም ስጡ        ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እራሷ ሀገር ናት የክብር ተምሳሌት /2/ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦
Mostrar todo...
◦•●◉_ከስም_በላይ_◉●•◦_2024_03_05_11_02_59_755.mp319.38 MB
ማን ያድነኛል እያልኩኝ አማኑኤል መቶ ፈወሰኝ/፪/ ማን ያድነኛል እያልኩኝ አማኑኤል መቶ ፈወሰኝ/፪/ አማኑኤል መቶ ፈወሰኝ/፪/ ምህረት ይዛለች በቀኝ እጇ ኪዳነምህረት ለወዳጇ/፪/ ምህረት ይዛለች በቀኝ እጇ ኪዳነምህረት ለወዳጇ/፪/ ኪዳነምህረት ለወዳጇ/፪/ ለያዕቆብ ነገድ ለእስራኤል ጠባቂያቸው ነው ሚካኤል/፪/ ለያዕቆብ ነገድ ለእስራኤል ጠባቂያቸው ነው ሚካኤል/፪/ ጠባቂያቸው ነው ሚካኤል/፪/ ከእሳት ያወጣል ከነደደው መላኩ ገብርኤል ለወደደው/፪/ ከእሳት ያወጣል ከነደደው መላኩ ገብርኤል ለወደደው/፪/ መላኩ ገብርኤል ለወደደው/፪/ ተክለሃይማኖት ፀሀይ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/ ተክለሃይማኖት ፀሀይ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/ አቡነ ሀብተማርያም ፀሀይ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/ አቡነ ሀብተማርያም ፀሀይ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/ ነፍሴን አደራ በሰማይ/፪/
Mostrar todo...
◦•●◉ ሐዲስ ሐዋርያ ◉●•◦ ሐዲስ ሐዋርያ ተክለሃይማኖት የወንጌል ገበሬ አቃቤ ሐይማኖት በተጋድሎ ፍሬ እንደ ዛፍ አፈራ ምግባር ትሩፋቱ በኢትዮጵያ በራ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አስኬማው ቅዱስ ነው ወላዴ አእላፍ ታምሩ ተሰማ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ እርሱ ያስተማረው የሰበከው ወንጌል እስከ ዘለአለም ሲያበራ ይኖራል አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።፡ ምድራዊ መልአክ ነው በሰማይ ያጠነ በእግዚአብሔር ፊት ክብሩ የገነነ በቅዱሳን ሀገር ደመቀ አበራ በገድሉ ተዓምር ድንቅን ስራ ሰራ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ኢትዮጵያ ትላለች እጆቿን ዘርግታ እንድታማልዳት ሁሌ ጠዋት ማታ በችግር መከራ አለኝታዋ አንተ ነህ የማጨክንባት የፍቅር አባት ነህ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በብርሀን መስቀልህ ከአምላክ በተሰጠህ ባርከን አባታችን እርዳን በኪዳንህ በዚ አለም ፈተና ወድቀን እንዳንቀር ለምንልን አባ ወደ እግዚአብሔር ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦
Mostrar todo...
◦•●◉_ሐዲስ_ሐዋርያ_◉●•◦_2024_02_25_23_15_17_113.mp317.01 MB
◦•●◉ አምደ ብርሃን ◉●•◦ አምደ ብርሀሃን ዘኢትዮጵያ አባ ተክለሃይማኖት ሐዲስ ሀዋርያ እኔ ምስክር ነኝ ያሳደገኝ ቤቱ ያላስማረው የለም አባ በፀሎቱ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እንሰብካለን ክብሩን እስከ አለም ዳርቻ ሊያስቆመን አይችልም የአእካብ ዛቻ ኑፋቄ አይገዛንም የጠላት ምኞት የፃድቁ ልጅ ነኝ የተክለሃይማኖት አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አፍ የፈታሁበት ልጅነት ልሳኔ ያልተለየኝ ፃድቅ በእድሜ በዘመኔ አለፍኩት ወጀቡን ከፃድቁ ጋራ ምልጃው ቃልኪዳኑ አብሮኝ እየሰራ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ሊያስጥለኝ ቢጥርም አለም ባልተረዳው ቃል እየመዘዘ ትርጉሙ ሳይገው ገድልና ታምሩ አልጠራጠር ካዳነው ሰው በላይ የለም ምስክር አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። አይደለም በከንቱ እግሬ መገስገሱ ዋጋዬን አውቃለሁ ስኖር በመቅደሱ በተክለ አብ ፀሎት ቀንቶ ነው ህይወቴ በፍሬ በረከት ዛሬ መጎብኘቴ አዝ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የቤልሆር ሀሰት አይሰራም ጩኸቱ ገና ይነበባል ገድሉ ተዓምራቱ መርዙን ቢወረውር ጠላት ያሰበውን ሊነቅለው አይችልም አብ የተከለውን ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ◦•●◉ማህበረ ዜማ ብራናዬ ፩ ፪ ፫◉●•◦
Mostrar todo...
◦•●◉_አምደ_ብርሃን_◉●•◦_2024_02_20_18_31_53_203.mp314.38 MB
👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.