cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

بيت بنات السلفيات የሰለፍያ ሴቶች ቤት◌

Publicaciones publicitarias
376
Suscriptores
+224 horas
-27 días
-1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አስተውሉ!!   ⇄ኢብኑ ዑሠይሚን፦ ልቦናህ በተዘናጋችና በዱንያ ፍቅር በጦዘች ቁጥር ወደ ቀብር ጎራ ብለህ የሙታንን ሁኔታ አስተውል!  እነዚህ ሙታን ትላንት እንዳንተ በምድር ላይ የሚበሉ ፣ የሚጠጡና በዱንያ የሚጣቀሙ አካል ነበሩ!  ዛሬ የት ሄዱ? ዛሬ በስራቸው ተይዘዋል! የሰሩት መልካም ስራ እንጂ ሌላ ነገር በፍፁም በማይጠቅማቸው ሀገር ታግተዋል! = https://t.me/beytbnataselfyat
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ وَأَعْلَمُ مِنَ اللَّهِ مَا لَا تَعْلَمُون «ጭንቀቴንና ሐዘኔንና የማሰሙተው ወደ አላህ ብቻ ነው፡፡ ከአላህም በኩል የማታውቁትን ነገር ዐውቃለሁ» አላቸው፡፡ سورة يوسف 86/
Mostrar todo...
🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሠለፊያ ሴት ከሰዎች ዝናን የምትፍልግ አይደለችም ◉ለወደፊት የልጆቼ አባት የኔ እውነተኛ የሂወት አጋሬ ነው የምትለውን ባሏን ከአቅሙ በላይ መህርን አጠይቀውም‼️ ◉ሸሪዓው ባዘዛትና ያለፉት እናቶቻችንን አረአያ ተከታይ እንጂ ዘመን አመጣሽ ፍሽን ተከታይ አይደለችም‼️ ◉ስለዚህ ያ ኦኽታ ትክክለኛ ሰለፊይ ሁኒ አስመሳይ አትሁኝ ‼️
Mostrar todo...
🫧አላህ ይዘንልን እንጂ ብዙዎቻችን በዚህ ፎቶ በሚባለው ነገር ተለክፈናል አላሁል ሙስተዓን = https://t.me/beytbnataselfyat
Mostrar todo...
የፎቶ ጉዳይ.mp31.04 MB
🫧
ከአላህ እርዳታና እገዛ በኃላ
     -ከአንድ የተውሂድ የሱና ጀግና ጥንካሬ ጀርባ አንዲት እንስት{ሴት} አለች -ወይ እናቱ-ወይ እህቱ-ወይ ሚስቱ         
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የልብ ጓደኛ አለችሽ? በዲንሽ የምታበረታሽሷሂበቱል ቁርአን የሆነች ሲደክምሽ መደገፍያ ፣ ስታዝኚ የሀዘንሽ ተካፋይ ፣ ለደስታሽ ካንቺ በላይ የምትደሰት ፣ የክፉ ቀን የምትደበቂባት ፣ እራስሽ በሷ ውስጥ የምታይባት ፣ እሷ እያለች መስታወት ማትሺባት ፣ ሀሳብሽን ሚስጥርሽ ህመምሽን ልትነግሪያት ማትፈሪያ የሚስጥር ጓዴ የምትያት ፣ ሩህሽ ከሩኋ የተሳሰረ ፣ እንዲህ አይት ጓደኛ አለችሽ ? አዎ ከሆነ ምላሽሽ አጥበቀሽ ያዣት እጆቿን የሙጥኝ ብለሽ ያዢው ምክኒኛቱም እሷ ናት የሩህሽ ጓደኛ የእውነተኛ ጓደኛሽ ናት። አይ ከሆነ ደግሞ ከሆነ ምላሽሽ ያገኘሽውን ሀሉ ጓደኛዬ እያልሽ ግዜሽን አታባክኚ ካንቺ ምትፈልገውን ስታጣ ጥላሽ ትሄዳለችና so አታስፈልግሽም ትቅርብሽ ነው የምልሽ = https://t.me/beytbnataselfyat
Mostrar todo...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የአልቀዋዒዱል ሒሳን ኪታብ ደርስ -ክፍል 02- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
Mostrar todo...
እህቴ ለአንቺ ነው የሴት ልጅ ልብ እንደተከበረው የቤት ቁልፍ ዝግ ሊሆን ተገቢ ነው ። ምክንያቱም ምን ግዜም ቁልፍ የለለው ባዶ ክፍት የሆነ ቤት ሁሉም ይገባል ሁሉም የፈለገውን ይዞ ይወጣል ። ስለዚህ ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ የምፈልጊውን ታጫለሽ ። ጠንቀቅ በይ = https://t.me/beytbnataselfyat
Mostrar todo...
👌 1
Photo unavailableShow in Telegram
🫧 የወደድኳቸውን ብቻ ነው የምፈትነው ሲል አላህ ህመሜን እንደ ክብር ቆጠርኩት ።     አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) https://t.me/beytbnataselfyat
Mostrar todo...
👍 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.