es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

ASTU Network Ⓝ

ASTU Network Ⓝ

Ir al canal en Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Mostrar más
6 472
Suscriptores
-324 horas
+467 días
+24730 días
Archivo de publicaciones
Pro 5S Airpods! — New Version! 🆕 🎧 Clear Stereo Sound — deep bass, smooth vocals. ⚡ Bluetooth 5.3 — quick and stable connec
Pro 5S Airpods! — New Version! 🆕 🎧 Clear Stereo Sound — deep bass, smooth vocals. ⚡ Bluetooth 5.3 — quick and stable connection. 🔋 Long Battery Life — lasts for hours with the case. 💁🏻‍♂ Available in black and white color ✅ Condition: New 🤗 💰 Price: 850ETB DM: Pro5S @Astu_marketplace

Repost from N/a
🏠🚌 ASTU STUDENTS, LET’S GO HOME! ❤️ 🎓 ASTU ➡️ ADDIS ABABA 📅 Date: October 16, 2026 ⏰ Departure: 10:00 LT 📍 Pick-up Point: Geda Gate 🚏 DESTINATION 1: Tulu Dimtu • Koye Feche • Goro • Lambert • Megenagna 🚏 DESTINATION 2: Kality • Garment • Autobistera 🔥 FIXED PRICE: ONLY 500 BIRR! 🔥 🎟️ Ready to go home? Book your seat now! 📝 Booking form: booking form 🛡️ Safe • Comfortable • Reliable 📲 Telegram: @Well_Go_astu ❤️ Well Go — Taking You Back Home! 🏡

#MekelleUniversity በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ:: የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመማር ማስተማር ተግባር በ
+3
#MekelleUniversity በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የነባር ተማሪዎች የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀመረ:: የመቐለ ዩኒቨርሲቲ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር ተማሪዎች የመማር ማስተማር ተግባር በተያዘለት መርሃ-ግብር መሠረት ዛሬ ረቡዕ፣ ጥቅምት 04 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ መጀመሩ ተገለፀ። ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲል ባወጣው መርሃ-ግብር መሠረት የመጀመሪያው ቀን ትምህርት (Day One Class One) በተወሰነው ጊዜ መጀመሩን የጠቆመ ሲሆን፣ እስካሁን ወደ ግቢ ያልገቡ ነባር ተማሪዎች እስከ ጥቅምት 15 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በየካምፓሶቻቸው በመገኘት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ ጥሪ አቅርቧል። በመሆኑም ሁሉም ተማሪዎች በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በየተመደቡበት ግቢ በመገኘት ትምህርታቸውን በወቅቱ እንዲከታተሉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። Via MekelleUniversity 🌚 |➲| @ASTU_Network

🧠✨ DID YOU KNOW?"STRESSED" IS JUST "DESSERTS" SPELLED BACKWARD!✨🔄 I only noticed it after treating myself to ANDALUS Chocol
+2
🧠✨ DID YOU KNOW?"STRESSED" IS JUST "DESSERTS" SPELLED BACKWARD!✨🔄 I only noticed it after treating myself to ANDALUS Chocolate dessert. 🍫🍫😋 You can also order from us:
• 500g for 580 Birr • 300g for 400 Birr
Then 📞call us:0950460054 : 0966109762 Telegram DM: chocolate We deliver to ASTU for free! 📦 Order from us now, and make your journey sweet✨ Every purchase helps educate an orphans!!!
"የሚገኘው ገቢ ... ለእርዳት ይውላል!"
💥Andalus charity group #chocolate#Andalus#Andaluschocolate #Andalusofficial

Id yagegne sew Ugr/38870/18 Plz inbox me Adanu Molla @Gilsigyp54

Lost ID Name:Hawi Taye ID NO:UGR/34567/16 @hawi_net

🚚 LIYU DELIVERY 🚚 Hungry? We bring it to you! 😋 🍔 Burgers 🍛 Local restaurant foods 🛒 Items from shops ✅ Fast delivery ✅
🚚 LIYU DELIVERY 🚚 Hungry? We bring it to you! 😋 🍔 Burgers 🍛 Local restaurant foods 🛒 Items from shops ✅ Fast delivery ✅ Good prices 💰 ✅ Straight to your door in Adama Science and Technology 📍 📲 Order now on Telegram: @liyudelivery_bot 📞 Call: 0956769920 Telegram: https://t.me/Liyudelivery1 Don't walk, don't wait. Order with Liyu! 🔥

#ማስታወቂያ! Mentor ለመሆን ለምትፈልጉ ሴት ተማሪዎች! |➲| @ASTU_Network
#ማስታወቂያ! Mentor ለመሆን ለምትፈልጉ ሴት ተማሪዎች! |➲| @ASTU_Network

Repost from N/a
🍔 BARCH FOOD ZONE NORMAL DELIVERY 🛵 Enjoy your favorite meals delivered to your dorm! ✅ Only 30 Birr extra on top of the re
🍔 BARCH FOOD ZONE NORMAL DELIVERY 🛵 Enjoy your favorite meals delivered to your dorm! ✅ Only 30 Birr extra on top of the regular menu price. 📞 Call to order: 0993277564 Good Food • Good Mood!

🍔 BARCH FOOD ZONE NORMAL DELIVERY 🛵 Enjoy your favorite meals delivered to your dorm! ✅ Only 30 Birr extra on top of the re
🍔 BARCH FOOD ZONE NORMAL DELIVERY 🛵 Enjoy your favorite meals delivered to your dorm! ✅ Only 30 Birr extra on top of the regular menu price. 📞 Call to order :0994803945 📞 Call to order :0994803945 Good Food • Good Mood!

🤩ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ🤩 የአካውንቲንግ የማዕረግ ተመራቂዋና በስራ ላይ የተሰማራችው ዮርዳኖስ አምበሉ የተባለች ወጣት በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር እያለች ምሽት ላይ " በስለት ተወግታ " ተገድ
+1
🤩ወጣት ዮርዳኖስ አምበሉ🤩 የአካውንቲንግ የማዕረግ ተመራቂዋና በስራ ላይ የተሰማራችው ዮርዳኖስ አምበሉ የተባለች ወጣት በአዲስ አበባ ከተማ ወመዘክር እያለች ምሽት ላይ " በስለት ተወግታ " ተገድላለች። ግድያውን በመፈጸም የተጠረጠረው አብሯት ይሰራ የነበረና የፍቅር ጥያቄ አቅርቦ ያልተቀበለችው ግለሰብ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሟቿ ላይ ስለተፈጸመው ትክክለኛ ነገር የቅርብ ቤተሰቦቿን አነጋግረናል። ጠበቃና የሕግ ባለሙያ የሟቿ የቅርብ ቤተሰብ አቶ በርታ በቀለ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምን አሉ ? ወጣት ዮርዳኖስ ባለፈው ሳምንት ወመዘክር ግቢ ውስጥ ምሽት ላይ በስለት ተወግታ ሕይወቷ ማለፉን ገልጸዋል። " አስከሬኗን አይቻለሁ። በመጀመሪያ ከጀርባ ሽንጧ ላይ ነው የወጋት፤ ልትከላከል ዞር ስትል ቦርሳዋ ሁሉ ተወግቷል " ሲሉም እማኝነታቸውን ሰጥተውናል። " ስድስት፣ ሰባት ቦታዎች ላይ ነው በስለት የተወጋችው። አንገቷ፣ ጡቷ፣ እግሯ፣ ደረቶቿ ላይ ተወግታለች " ብለዋል። " በጩቤ ነው የወጋት ጩቤው ጽድ ውስጥ ጥሎት ተገኝቶ በኤግዚቢትነት ተይዟል። አዲስ ጩቤ ገዝቶ ነው፤ መሸፈኛ ሁሉ አለው። ወመዘክር ግቢ የደረጃው በር ላይ ነው የወደቀችው። ወንጀሉ የተፈጸመበት ቦታ ዛሬ ራሱ ሄጄ ነበር ደሟን ሁሉ አይቸዋለሁ " ነው ያሉት። " ዛሬ ወመዘክር ሄጄ ነበር ለአንዳንድ ጉዳይ፥ የወመዘክር ካሜራ በሩ ላይ ስትወድቅ የሚያሳየው ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ደቂቃ አካባቢ ነው " ሲሉ ዛሬ የተነገራቸውን መረጃ ተናግረዋል። ሟች ከመገደሏ በፊት ምን ብላ ነበር? እኚሁ ቤተሰብ፦ " ዮርዳኖስ በተገደለችበት ምሽት 1 ሰዓት 30 ደቂቃ ገደማ 'ዛሬ ሙዴ መጥቷል፤ ወመዘክር ነኝ። አጠናለሁ፤ አመሻለሁ፤ በራይድ እመጣለሁ' ብላ ለእህቷ የፅሑፍ መልዕክት ልካለች። ከምሽት 3 ሰዓት 30 ደቂቃ ጀምሮ ግን እኔም ባለቤቴም ስንደውል ስልኳ አይነሳም። 5 ሰዓት አካባቢ ተነሳ። ግን ፖሊስ ነው ለካ ያነሳው። ፖሊስ መሆኑን በኋላ ላይ ነው ያወቅሁት ስልኩን አንስቶ 'ማነህ?' ሲለኝ ወንድሟ ነኝ አልኩኝ፤ ልመጣ ነበር 'ወመዘክር ላይብራሪ ነኝ' ብላ አመሸችብን አልኩ፤ 'ስልኳ ወድቆ አግኝተን ነው' ተባልኩ። እየሮጥኩ ሄድኩ፤ ስደርስ ግን ዮርዳኖስ ተገድላለች " ሲሉ አስረድተዋል። " ፖሊስ 'የምትጠረጥሩት ቤተሰብ፣ ጠላት አላችሁ ወይ?' " እንዳላቸው፣ እሳቸውም " የምንጠጥረው የለም፤ ምክንያቱም ሰላማዊ ቤተሰብ ነን። ግን የሆነ ልጅ 'በአንቺ ሕይወት በጣም እቀናለሁ' ብሏት ቤተክርስቲያን ትወስደው ነበር። በኋላ ሁኔታውን ወደ ፍቅር ቀይሮ 'እሺ ካላልሽኝ ራሴን አጠፋለሁ' ይል ነበር። ከዚህ የዘለለ ጓደኛም የላትም " ብለው እንዳስረዱም ነግረውናል። 👉 ከተጠርጣሪ ወደ ሟች ቤተሰብ የተደወለው ስልክ ነገር የዮርዳኖስን አስከሬን ከጳውሎስ ሆስፒታል ይዘው እየወጡ እያለ ከተጠርጣሪ ቤተሰብ ስልክ ተደውሎ ጉዳዩ "በሽምግልና" እንዲያዝ መጠየቃቸውን ጠበቃ በርታ ነግረውናል። የተባሉትን ሲያስረዱ፦ " ለካ በግድያ ተጠርጣሪው 'ሰው በስለት ወግቻለሁ' ብሎ ለአባቱ ተናግሯል። የተጠርጣሪ አባት በባለቤቴ ስልክ ደውሎ 'የሆነው ነገር ምንድን ነው ? እባክህ አስረዳኝ' ሲለኝ ማነህ? ዘመድ ነህ? አልኩት። 'አይ ዘመዳማ እናንተ ናችሁ' አለኝ፤ ከዛ እንደ ሕግ ባለሙያ ነገሮችን ማሰብ ጀመርኩና ድምጹን ላውድ አድርጌ ጓደኞቼ ንግግሩን መቅዳት ጀመሩ። 'ሞታለች ወይ?' ሲለኝ የሚነግረኝ ለመረጃ ይጠቅማል በሚል 'አልሞተችም' አልኩት። አባትዮው ግራ ተጋብተዋል ጉዳዩ 'በሽምግልና ይያዝ፤ ልጄ ቁጭ ብዬ እያለቀስኩ ነው' አሉኝ። የድምፅ ማስረጃውን ያዝኩ። ትሩኮለር ላይ ስም ስንፈልግ እንዳለ ረጋሳ ይላል የተደወለበት ስልክ፤ ተጠርጣሪው ኢዮብ እንዳለ ነው ስሙ። በኋላ ቢሮ አብረውት የሚሰሩ ልጆችን የተጠጣሪውን ስም ከነአያቱ ፈልጉልኝ አልኩ። ስሙም ኢዮብ እንዳለ ረጋሳ ሆነ" ብለዋል። " ተጠርጣሪው የፍቅር ጓደኛዋ አይደለም " ያሉት የሟች ቤተሰብ፣ የፍቅር ጥያቄ አቅርቦላት ስትከለክለው "ይከታተላት" እንደነበር ገልጸዋል። "በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠርጣሪው 'ፍቅረኛዋ ነው' መባሉ ውሸት ነው። ፍቅረኛዋ አይደለም 'እምቢ' ስላለችው ነው የገደላት" ብለዋል። "ተጠርጣሪው ቤተክርስቲያን አካባቢ 'በፍቅር የጠየኳት ልጅ እምቢ ብላኛለች፤ ፀልዩልኝ እንቅልፍ አልተኛም ስለማለቱ ማስረጃዎች አሉን" ነው ያሉት። ስለሟችና ተጠርጣሪ ግንኙነት አቶ በርታ ምን አሉን? " ሟቿና ተጠርጣሪው አንድ ቢሮ ውስጥ ይሰሩ ነበር። ዮርዳኖስ በጣም ጎበዝ ልጅ ነበረች። የማዕረግ ተመራቂ ነች ስራም በተመረቀችበት ይዛ ነበር። እየሰራች እያለች ልጁ ይተዋወቃታል። 'ግን ምንድን ነው እንደዚህ ያረጋጋሽ ነገር? በጣም ብዙ ነገር ላይ ኮንፊደስሽ፣ ስርዓትሽ?....ይላታል። እሷም 'እኔ በእምነቴ ጠንካራ ነኝ' ስትለው፥ 'አንቺ የምትሄጅበት ቦታ መሄድ እፈልጋለሁ' ይላታል። ይህን ሁሉ እንደቤተሰብ ትነግረናለች። ይዘሽው ሂጂ ምን ችግር አለው አልናት፤ ቤተክርስቲያን ይዛውም ትሄድ ነበር። ስለልጁም ነግራናለች፤ ሜዲሲን ይማር ነበር፤ ከዚያ በኋላ ነው አካውቲንግ ተምሮ እነዮርዳኖስ ጋር ሲሰራ የነበረው። ይህ በእንዲህ እያለ አንድ እለት በባለቤቴ ስልክ ሌሊት 6 ሰዓት ተደወለ። ባለቤቴ ስታነሳው 'ዮርዳኖስ አለች?' አለ፤ ባለቤቴ ተናዳ 'ምን የሚሉት ብልግና ነው፤ እንዴት በዚህ ሰዓት ይደወላል?' ብላ ስልክ ዘጋች። ተደውሎ ተፈልጋ እንደነበር ጠዋት ለዮርዳኖስ ነግርናት፤ ስልኩንም ስንነግራት 'ያ ባለፈው የነገርኳችሁ 'ቸርች ውሰጅኝ ሲለኝ የነበረ ልጅ በኋላ ላይ ተቀይሮ 'አፈቅርሻለሁ' አለኝ፤ ሲያስቸግረኝ ስልኩን ብሎክ አደረኩኝ። ባንቺ ከደወለማ ብልግና ነው ራሴ ጉዳዩን Handle አደርጋለሁ' አለች። 'እምቢ' ብላዋለች፤ ምንም ግንኙነት የላቸውም። አላማየን ላሳካ የምትል ልጅ ነች፣ ምልልሷ ቢሮ፣ ወመዘክር እና አብርሆት ላይቦረሪ ነው። እዛ ድረስ ያለውን እናውቃለን " ብለዋል። ዮርዳኖስ በአካውንቲንግ የማዕረግ ተመርቃ በስራ የተሰማራች፤ የACCA ትምህርቷን ለማጠናቀቅ ሁለት ኮርሶች ብቻ የቀሯት ጎበዝና ፈጣን የ23 ዓመት ወጣት እንደነበረች ገልጸዋል። የሟች ቤተሰቦች ስጋትና መልዕክት ምንድን ነው ? የሟች እህት ወ/ሮ ለምለም አምበሉ፣ " አገራችን ወዴት እየሄደች እንደሆነ ራሱ ግራ እየገባኝ ነው " በማለት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " እንዲህ አይነት ጉድ ማንም ላይ አይድረስ፤ ይህን ነው የምለው ሌላ ምንም አቅም የለኝም " ሲሉ እምባ እየተናነቃቸው ገልጸዋል። ጠበቃ በርታ፣ " የኢትዮጵያ ፍርድ ቤቶችን እንደሚያውቅ ሰው ፍርድ ቤትን እፈራለሁ፤ ፍርዱ በጣም ይዘገያል፤ ሲዘገይ ነገሮች ይበላሻሉ፤ የዘገዬ ፍትህ እንደተነፈገ ይቆጠራል " ብለዋል። " ዮርዳኖስ ያሳደገቻቸው ሴት ልጆች አሉኝ። እዚህ አገር ላይ ልጆቼን ማሳደግ እየፈራሁ ነው። አስተማሪ ቅጣት ካልተሰጠ በስተቀር ማንም እየተነሳ ልጆች ይገደላሉ። ዮርዳኖስ 'አልፈልግም' ስላለች ነው የተገደለችው። ልጆቻችን ሀሳባቸውን መግለጽ የማይችሉበት ደረጃ እየደረስን ነው " ብለዋል። " ዮርዳኖስ ላይ ክትትል ሲያደርግባት እንደነበር ጓደኟቿ ናቸው በኋላ የነገሩን፤ እሷ ብትነግረን የሆነ ነገር እናደርግ ነበር " ሲሉም ሌሎቹን አስጠንቅቀዋል። ተጠርጣሪው መያዙን ገልጸው፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮማንደር አበበ እና ኢንስፔክተር ዮሐንስን አመስግነዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

😒 የAI ነገር ወደየት ያመራ ይሁን ? የላቀው የ " Claude AI " ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ ኩባንያ ባለፈው ወር ላይ ይፋ ባደረገው የደህንነት ሪፖርት፤ በየመን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የAI ሞ
😒 የAI ነገር ወደየት ያመራ ይሁን ? የላቀው የ " Claude AI " ፈጣሪ የሆነው አንትሮፒክ ኩባንያ ባለፈው ወር ላይ ይፋ ባደረገው የደህንነት ሪፖርት፤ በየመን የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች የAI ሞዴሉን እንደ ሶፍትዌር ኢንጂነር በመጠቀም ለጦር መሳሪያ ማልማት ስራዎች ለማዋል ያደረጉትን ሙከራ #አክሽፏል። በየመን የሚገኙ አካላት "Claude AI"ን በመጠቀም ፣ ሚሳኤሎችን ለማዘጋጀት ፣ የሮኬት መመሪያ ሶፍትዌሮችን ለማዘጋጀት፣ የኮምፒውተር ኮዶችን ለመፃፍ እና የሳይንስ መረጃዎችን ለመጠየቅ ሞክረው ነበር። " ሁቲ " እንደሆኑ የታመኑት ታጣቂዎቹ Claude AIን በመጠቀም ረጅም ርቀት የሚጓዙና ከ1,500 ማይል በላይ (ከ2 ሺ ኪ/ሜ በላይ) የሚተኩሱ ሚሳኤሎችን ለማልማት ሞክረዋል። እንዲሁም ሚሳኤሎች ከተወነጨፉ በኋላ አቅጣጫ ሲስቱ በራሳቸው ጊዜ አቅጣጫቸውን ማስተካከል የሚያስችላቸውን አቅም ለመፍጠር እንደሞከሩ ነው የተነገረው። የአንትሮፒክ የደህንነት መከላከያው እንቅስቃሴውን ወዲያውኑ በመለየት የጥያቄዎቻቸውን ምላሽ ያገደ ሲሆን፣ የታጣቂዎቹንም አካውንቶች ሙሉ በሙሉ ዘግቷል። ኩባንያው እንደገለጸው ታጣቂዎቹ AIውን ተጠቅመው የሰሩት እና በስራ ላይ የዋለ የጦር መሳሪያ ስለመኖሩ ምንም አይነት ማስረጃ የለም። የተለያዩ ቡድኖች የAI መከላከያዎችን ለመስበር እና የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን ቁጥጥር ለማለፍ የተለያዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ መሆኑ ተነግሯል። #ClaudeAI #Anthropic #Yemen ጥቅምት 3 ቀን 2029 ዓ/ም @tikvahethiopia

#3rd Years 🤗 Not to talk too much, but just to say something about this. Yesterday marked two years since you've joined ASTU. A lot of challenges, struggles, ups and downs, tensions, sleepless nights, and so on. Also, very significant personal development and self-improvement. Btw, campus isn't just for the academic stuff. It's basically a training camp where you train yourself to fight the brutal battle of life and to transition yourself from just "የቤት ልጅ" to "የህይወት ወታደር". Most students believe this. They even say that life training is what really matters more than academics themselves. As He has been with you through your journey, may God be with you until you finish your studies and through your life forever. Thank you! 💚💛❤️ |➲| @ASTU_Network

🏗️ ASTU CIVIL ENGINEERING ASSOCIATION (ASTU CEA) Building Tomorrow’s Leaders, Today. 📍 ATTENTION: ALL ASTU CIVIL ENGINEERING STUDENTS! Are you passionate about leadership, innovation, creativity, and professional development? Do you want to contribute to the growth of the Civil Engineering community at Adama Science and Technology University (ASTU)? The ASTU Civil Engineering Association is pleased to announce the opening of applications for dedicated, talented, and motivated students to join its leadership team. This is more than an opportunity to hold a leadership position. It is a platform to develop your professional skills, share ideas, organize meaningful activities, build valuable connections, and contribute to the future of Civil Engineering at ASTU. 🏗️ 1. ACADEMIC & CAREER DEVELOPMENT DIVISION We are inviting applications for the following leadership positions: 1.Division Head 2. Structural Engineering Coordinator 3. Geotechnical Engineering Coordinator 4.Architectural & MEP Design Coordinator 5. Construction Engineering Management Coordinator 6.Surveying, Road & Transport Engineering Coordinator 7. Water Resources Engineering Coordinator 8.Workshop & Seminar Organizer 🎨 2. CREATIVES & PROMOTION DIVISION For students passionate about creativity, communication, digital media, and event coordination, the following positions are available: 1.Division Head 2.Social Media Manager 3.Creative Designer 4.Videographer 5.Video Editor 6.Promoter & Event Scheduler 7.Support Personnel 🌟 WHY JOIN THE ASTU CEA LEADERSHIP TEAM? By becoming part of our leadership team, you will have the opportunity to: ✅ Strengthen Your CV: Gain practical leadership and organizational experience that adds value to your professional profile. ✅ Develop Professional Skills: Improve your communication, teamwork, creativity, problem-solving, and project management abilities. ✅ Expand Your Network: Connect with fellow students, academic staff, professionals, and potential industry partners. ✅ Access Learning Opportunities: Participate in workshops, seminars, site visits, and other professional development activities as opportunities become available. ✅ Make a Lasting Impact: Contribute your ideas, skills, and energy toward building a stronger Civil Engineering community at ASTU. 📝 HOW TO APPLY Are you ready to take responsibility, share your ideas, and make a difference? THE APPLICATION FORM IS NOW OPEN! 🔗 Apply Here: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdRqIHbrACK-k9Coag4PlfmrzuABw7SpmPPnkpPijqTYXa7iQ/viewform?usp=header ⏳ APPLICATION DEADLINE: OCTOBER 14, 2026 G.C. 📌 Important: Interested students are encouraged to submit their applications before the deadline. Choose a position that matches your interests, abilities, and commitment to the association. 🤝 HAVE QUESTIONS? For further information or clarification, feel free to contact: 📩 @Ararsa_chala 📩 @asanti_11 📩 @yonazed 📢 STAY CONNECTED WITH US 🔗 Official Telegram Channel: https://t.me/ASTU_CEA 🚀 YOUR IDEAS. YOUR LEADERSHIP. OUR FUTURE. Don't just watch the future of Civil Engineering unfold—be part of the team that builds it. Take this opportunity to lead with purpose, serve with commitment, and grow with your fellow engineers. Together, let us build a stronger, more innovative, and more connected Civil Engineering community at ASTU. 🏗️ ASTU CIVIL ENGINEERING ASSOCIATION Building Tomorrow's Leaders, Today. #ASTUCEA #ASTU #CivilEngineering #Leadership #StudentLeadership #EngineeringInnovation ©️ ASTU-CEA |➲| @ASTU_Network

Divider ⚡ ✅ Condition: New 🤗 💰 Price: 600ETB DM: Divider1 @Astu_marketplace
Divider ⚡ ✅ Condition: New 🤗 💰 Price: 600ETB DM: Divider1 @Astu_marketplace

እስካሁን የዶርም በር ሲሊንደር ያልቀየራችሁ ፣ አሁን መቀየር የምትፈልጉ አሁን ማዘዝ ትችላላችሁ! 🤗 🥇 Meto Aleka — 600 ETB 🛡️ Premium security Just send us yo
እስካሁን የዶርም በር ሲሊንደር ያልቀየራችሁ ፣ አሁን መቀየር የምትፈልጉ አሁን ማዘዝ ትችላላችሁ! 🤗 🥇 Meto Aleka — 600 ETB  🛡️ Premium security Just send us your block and room number via DM. We’ll deliver it and replace the cylinder for you. No delivery fee! 🙌 📥 DM 👉HERE👈  @Astu_marketplace

#Ad የ LinkedIn account በማከራየት ከፍተኛ ገንዝብ ተከፋይ ይሁኑ Price List!!! በ2025 የተከፈቱ አካውንት የዋጋ ዝርዝር ከ 6 ወር በላይ 1. 100+ Connectionss 100
#Ad የ LinkedIn account በማከራየት ከፍተኛ ገንዝብ ተከፋይ ይሁኑ      Price List!!! በ2025 የተከፈቱ አካውንት የዋጋ ዝርዝር  ከ 6 ወር በላይ 1. 100+ Connectionss 1000 birr per week 4. 300+ Connections 1100 birr per week 5. 500+Connections  1300 birr per week 6. 1000+ Connections 1600 birr per week ከ2025 በፉት የተከፈቱ Account ዋጋ ዝርዝር ከ 1 አመት በላይ 1. 100+ connections 1200 birr per week 2. 300+ Connections 1500birr perweek 3. 500+ Connections 2000 birr perweek 4. 1000+ Connections 2500 birrperweek አካውንቶን በታማኝነት እንረከባለን  ማሳሰቢያ 👉 welcoming fee payment በ 24-30 ሰአት ውስጥ በፍጥነት እናደርሳለን !!! ስልክ👉0955343801 Contact 👉👉 @idle_rental payment proof 👉👉@idle_proof

Repost from N/a
Non Cafe Notice! @peaceforum_astu
Non Cafe Notice! @peaceforum_astu

Dear All, Please find attached the final class schedule for 2nd-year students of the College of Electrical Engineering and Computing (CoEEC).