es
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

Ir al canal en Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

Mostrar más
4 789
Suscriptores
+524 horas
+577 días
+27730 días
Archivo de publicaciones
47' PARAGON 2 — 2 ZENORA ⚽🔥 .

#Library በህንፃ እድሳት እና ጥገና ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው Central Library ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። ስለነበራችሁ ትዕግስት የቤተመጽሐፍት አገልግሎቱ እጅግ
#Library በህንፃ እድሳት እና ጥገና ምክንያት አገልግሎቱ ተቋርጦ የቆየው Central Library ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል። ስለነበራችሁ ትዕግስት የቤተመጽሐፍት አገልግሎቱ እጅግ አድርጎ ያመሰግናል። — የቤተመጽሐፍት አገልግሎት ስራ አስፈፃሚ |➲| @ASTU_Network

photo content

PARAGON 1— 0 ZENORA ⚽🔥😮‍💨 .

PARAGON 1— 0 ZENORA ⚽🔥😎 .

ማን የዋንጫው ባለቤት ይሆናል❓⚽🏆
Anonymous voting

⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆 #FINAL🏆 ZENORA 🆚 PARAGON 📅 Today, March 12 ⌚️ 10:00 LT 🏟 ASTU Stadium Don’t miss out on the actio
⚽️ 2ND ASTU BATCH CUP🏆 #FINAL🏆   ZENORA 🆚 PARAGON     📅  Today, March 12     ⌚️  10:00 LT     🏟 ASTU Stadium
Don’t miss out on the action—be there to support your batches! Let’s make this a memorable event! 🎉
@astu_sport @astu_sport

Block course ወስደህ በሁለት ሳምንት ጨርሰህ ያለፍከውን ኮርስ ቀጣይ አመት አንዱ አስተማሪ class ይገባና... 👨🏻‍🏫😁 .
Block course ወስደህ በሁለት ሳምንት ጨርሰህ ያለፍከውን ኮርስ ቀጣይ አመት አንዱ አስተማሪ class ይገባና... 👨🏻‍🏫😁 .

Airpods Pro USA! 🇺🇸🎧✨ Original white color Airpods Pro!🔥 ✅ Deep bass and quality sound 🔊 ☑ Has sensors on the earbud 👌
+2
Airpods Pro USA! 🇺🇸🎧✨ Original white color Airpods Pro!🔥 ✅ Deep bass and quality sound 🔊 ☑ Has sensors on the earbud 👌 🔌 iPhone cable (port) 🔋 Long battery life 🤗 ➠ Condition: Brand new packed! 📦™️ 📍🇺🇸 Made by Apple in California, USA! 🗽 DM: AirpodsPro🇺🇸 @Astu_marketplace

ጎግል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፍለጋ አገልግሎቱ ውስጥ አካተተ ጎግል (Google) በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial
ጎግል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛን ጨምሮ 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የፍለጋ አገልግሎቱ ውስጥ አካተተ ጎግል (Google) በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (Artificial Intelligence - AI) የተደገፈ የፍለጋ አገልግሎቱን ለማሻሻል 13 የአፍሪካ ቋንቋዎችን እንዲደግፍ ማስፋፋቱን አስታወቀ። ከእነዚህ ቋንቋዎች መካከል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛ፣ ሃውሳ፣ ኪንያርዋንዳ፣ ኪስዋሂሊ እና ሌሎች ቋንቋዎች ተካትተዋል። ይህ እርምጃ በአፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ብዙ ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ መረጃ ለመፈለግ እና ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በቀላሉ ለመገናኘት እድል ይፈጥራል። የጎግል አዲሱ ባህሪ የሆነው ኤ አይ ምልከታ (AI Overviews) ተጠቃሚዎች ሲፈልጉ በአጭር የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተፈጠረ ማጠቃለያ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላል፤ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞድ (AI Mode) ደግሞ በጽሁፍ፣ በድምፅ ወይም በምስል ተጠቅመው ተጨማሪ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ጉዳዮችን በጥልቀት እንዲመርመሩ ያግዛል። ይህ ዕድገት የአፍሪካ ቋንቋዎች በዲጂታል መድረኮች ውስጥ ያላቸውን ተወካይነት ለማሳደግ እና ተጠቃሚዎች በራሳቸው ቋንቋ ቴክኖሎጂን እንዲጠቀሙ የሚያበረታታ እንደሆነ ተገልጿል። @Tech_433et @Tech_433et

#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ የተቋሙ ምሁር የሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ከ20 ዓመታት በላይ በከፍተኛ ትምህርት በማስተማር እና
#ASTU አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለአንድ የተቋሙ ምሁር የሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ እድገት ሰጥቷል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ ከ20 ዓመታት በላይ በከፍተኛ ትምህርት በማስተማር እና በምርምር ለቆየቱ የሒሳብ ምሁር ለገሰ ለሜቻ (ዶ/ር) የሙሉ ፕሮፌሰር ማዕረግ እድገት አጽድቋል፡፡ ምሁሩ የሒሳብ ሞዴሊንግና ኦፕቲማይዛሽን ላይ ትኩረት በማድረግ በርካታ የምርምር ሥራዎች ያከናወኑ ሲሆን፤ 55 አቻ ግምገማ የተደረገባቸው ምርምሮችን በዓለም አቀፍ ጆርናሎች ማሳተማቸውም ተገልጿል፡፡ ለገሰ ለሜቻ (ዶ/ር) በርካታ አካዳሚያዊ እና የአመራር አበርክቶ ማድረጋቸውም ተመልክቷል፡፡ @tikvahuniversity

#MidExam #4thYear Mid Exam Scheduled for Fourth-Year Applied Science Students #Tentative ℹ Please report schedule overlap and
+2
#MidExam     #4thYear
Mid Exam Scheduled for Fourth-Year Applied Science Students
#Tentative
ℹ Please report schedule overlap and other cases to the college registrar ASAP!
|➲| @ASTU_Network

#MidExam #3rdYear Mid Exam Scheduled for Third-Year Applied Science Students #Tentative ℹ Please report schedule overlap and
+2
#MidExam     #3rdYear
Mid Exam Scheduled for Third-Year Applied Science Students
#Tentative
ℹ Please report schedule overlap and other cases to the college registrar ASAP!
|➲| @ASTU_Network

#MidExam #2ndYear Mid Exam scheduled for second-year Applied Science Students |➲| @ASTU_Network
+2
#MidExam #2ndYear
Mid Exam scheduled for second-year Applied Science Students
|➲| @ASTU_Network

TECNO SPARK 10C! 📱✨ 💾 Storage: 128GB ⚙ RAM: 8GB 🔋 Battery: 5000mAh ➲ Condition: Slightly used Price: DM, negotiable DM: TE
+1
TECNO SPARK 10C! 📱✨ 💾 Storage: 128GB ⚙ RAM: 8GB 🔋 Battery: 5000mAh ➲ Condition: Slightly used Price: DM, negotiable DM: TECNO📱 @Astu_marketplace

Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable
+1
Samsung Galaxy A06! 📱✨ 💾 Storage: 64GB ⚙ RAM: 4GB 🔋 Battery: 5000mAh 👁‍🗨 Condition: Slightly Used Price: DM, negotiable DM: SamsungG.A06 @Astu_marketplace

📢 Notice – ASTU Peace Forum Students who were members of the 2018 Peace Forum are informed to renew their membership. 🗓 Dat
+1
📢 Notice – ASTU Peace Forum Students who were members of the 2018 Peace Forum are informed to renew their membership. 🗓 Date: Mar 09 – Mar 14, 2026 📍 Place: Building 301, Room 14 Students who want to join as new members can also register at the same place. Requirements: • No discipline case • Student ID card • Passport photo (3×4) ⚠️ Only ASTU students who meet the requirements will be served. Join our channel https://t.me/astupeaceforum2018 Thank you for joining us🙏

#Internship #ECE #3rdYear #4thYear #URGENT: Today is the deadline to verify your details at the department head office. Please go to check your phone number, ID number, CBE bank account, and digital FAN ID. You must sign the document to confirm, even if you believe your information is correct. |➲| @ASTU_Network

🌟 ABULE ACADEMY 🌟 📹 TRADING VIP VIDEO COURSE 2026! 📈 🚀 FEATURING: ☑️ Crypto Trading Class 💹 ☑️ Forex Trading Class 💵 ☑
🌟 ABULE ACADEMY 🌟 📹 TRADING VIP VIDEO COURSE 2026! 📈 🚀 FEATURING:  ☑️ Crypto Trading Class 💹  ☑️ Forex Trading Class 💵  ☑️ Design Trading 🎲  ☑️ And so much more! 🌟 Invest in knowledge today 📚, reap the rewards tomorrow! 💰 ✨ Connect with us directly in your inbox or meet the instructor face-to-face! 🤝 You can even pay in cash during your personal meeting. 💵 Registration Fee: 999 ETB  📞 Call us at: 0966042207  📥 DM us: @Fx_aabel 🎉 Exclusive Discounts Available! 🤗  💯 100% Trusted! 🛡️ Join us and elevate your trading game! 🚀💸

መልካም አለምአቀፍ የሴቶች ቀን! 👩🏻🌸👱🏻‍♀ ሴት እህት ናት ፣ ሴት እናት ናት ፣ ሴት ሀገር ናት ይባላል 😁 እንኳን አደረሳችሁ ladies 🙌 || @ASTU_Network
መልካም አለምአቀፍ የሴቶች ቀን! 👩🏻🌸👱🏻‍♀ ሴት እህት ናት ፣ ሴት እናት ናት ፣ ሴት ሀገር ናት ይባላል 😁 እንኳን አደረሳችሁ ladies 🙌 || @ASTU_Network