ASTU Network ®️
Ir al canal en Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Mostrar más4 832
Suscriptores
+124 horas
+547 días
+29630 días
Archivo de publicaciones
4 832
#ECE Dept. (3rd Year)
👉 Second 2
https://t.me/+1HBLOJ9Y0EliNTdk👉 Section 3
https://t.me/+cKF6WF1yOBc2MTRk
4 832
#SoMCME (2nd Year)
👉 Section 6
https://t.me/sectionwub👉 Section 7
https://t.me/+QzalNM_kK_Y4ZGJk
4 832
🚨ሰላም ውድ የ ASTU Efootball ቤተሰቦች
📣16 ክለቦችን የሚያሳትፈው ለ 3ተኛ ጊዜ የሚካሄደው 𝗨𝗘𝗙𝗔 𝗖𝗛𝗔𝗠𝗣𝗜𝗢𝗡𝗦𝗟𝗘𝗔𝗚𝗨𝗘🏆 ውድድር ምዝገባ ተጀምሯል
➡️የመረጣቹትን ክለብ ነው ይዛችሁ የምትገቡት ( Dream Team 🔥)
📌መመዝገቢያ 50 ብር ሲሆን ካሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ
🎁ሽልማቱም የሚሆነው🎁
➡️1ኛ ለወጣ 450 ብር💰
➡️2ኛ ለወጣ 100 ብር 💰
➡️3ኛ ለወጣ ቀጣይ Free ✅
➡️ለመመዝገብ @kumex00 ☑️
For more join 🔽
https://t.me/ASTU_Efootball
4 832
ለዚህ ሴሚስቴር የሴክሽን ግሩፕ የከፈታችሁ አድሚኖች ከታች ባለው ፎርማት መሰረት ላኩልኝ። ከዚህ በፊት የላካችሁም አሁን በድጋሚ ላኩ።
👉 Academic year: 2nd, 3rd
👉 School/Dept: .....
👉 Section/group: ...
👤📥 Nazarene
|| @ASTU_Network
4 832
+5
#Ad
📌 Item Name: locks 🔐
💰 Price: Discount
📦 Condition: New
📍 Location: ASTU campus
☎️ Contact / 0939998862
DM / @abduk9
✨ Info
👉መቶ አለቃ High Quality #550birr
👉Cobra 𝗵𝗶𝗴𝗵 𝗾𝘂𝗮𝗹𝗶𝘁𝘆 #400birr
👉𝗯𝗼𝗶𝗹𝗲𝗿 #350birr
👉𝗹𝗼𝗰𝗸𝗲𝗿 𝗸𝗲𝘆𝘀 #150birr
እስከ ግቢ በማድረስ ላይ እንገኛለን
ይዘዙን በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ
ግሩፓችን ለመቀላቀል 👇👇👇👇
Join the group 👉 @Abdu_Campus_delivery
𝗕𝘆 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁 𝗳𝗼𝗿 𝘀𝘁𝘂𝗱𝗲𝗻𝘁𝘀👌
4 832
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+3
💻 hp laptop for sale✨
👉 Type: 👨💻laptop
👉 Model: Elitebook 840 G3
👉 Brand: HP
👉 RAM: 8GB
👉 Storage capacity: 256GB SSD
💻 Display 🤏size: 14''
👉 Operating system: 🪟window11
👉 Processor: Intel core i5
👉 Condition: used
👉 Price: Negotiable
📍 Location: ASTU campus
DM: Laptop
@Astu_marketplace
4 832
⚠️⚠️Important Notice for Volunteer Orientation
The Student Union and Peace Forum of ASTU kindly request all students whose names are listed in the attached PDF to attend the orientation at Oda Nabe at 12:00 LT.
Please note that students who do not attend the orientation will not be eligible to participate in the volunteering program for welcoming new students.
ASTU's student union
@STUDENT_UNION1
4 832
4 832
🔒 Secure Your Dorm Room with Ease! 🔒
Tired of weak locks or worrying about safety? Get your high-quality Door Lock Cylinder today—perfect for ASTU students who want peace of mind + extra security in their rooms.
✨ Affordable price
✨ Easy to install
✨ Strong & reliable
👉 Limited stock, order now and keep your space safe!
📩 DM me to reserve yours today!
@LILAD_1
📞 0931460438
📞 0703401131
4 832
#LIVE
👉 ለሁለት ተከታታይ ቀናት ቅዳሜ እና እሁድ ማታ የተካሄደው የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎች የLIVE ፕሮግራም በስኬት ተጠናቋል። ቅዳሜ እለት ማታ የSoMCME እና SoCEA ተማሪዎችን LIVE ፕሮግራም ያካሄድን ሲሆን ትላንት እሁድ ማታ ደግሞ የSoEEC ተማሪዎችን ፕሮግራም አካሂደናል። በጣም ጥሩ የሆነ ጊዜ ነበረን። ሁለቱም ፕሮግራሞች ከሶስት ሰዓት በላይ የፈጁ ሲሆን ፣ በአጠቃላይ ከ6 ሰዓት በላይ የLIVE ፕሮግራም ተካሂዷል። ፕሮግራሙ ከምሽቱ ሶስት ሰዓት እስከ ስድስት ሰዓት ነበር ሲካሄድ የነበረው።
👉 ስለ ስኩል ኮርሶች ፣ በሁሉም ስኩል ውስጥ ስላሉት ስለ እያንዳንዱ ዲፓርትመንቶች ሁኔታ እንዲሁም ስለ ስራ እድሎች በሰፊው ተነስቷል። የተሳተፉ የሁለተኛ አመት የኢንጂነሪንግ ተማሪዎችም ሲኒየሮችን በርካታ ጥያቄዎችን በመጠየቅ ለጥያቄዎቻቸው መልስ አግኝተዋል።
በውይይቱ የተሳተፉ ሲኒየር ተማሪዎችን ከልብ ማመስገን እንፈልጋለን 🙏❤
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🔰 School of Mechanical, Chemical, and Materials Engineering
1. Yohannes Endale
— Chemical Engineering Dept.
(🎓 MSc, 2nd Year)
2. Natnael Abebaw
— Mechanical Engineering Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
3. Yirga Tesfay
— Materials Science and Engineering Dept.
(🎓 MSc, 2nd Year)
🔰 School of Civil Engineering and Architecture
1. Samuel Ferede
— Architecture Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
2. Lemma Amensisa
— Civil Engineering Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
3. Bereket Guta
— Water Resources & Engineering Dept.
(🎓 BSc, 3rd Year)
🔰 School of Electrical Engineering and Computing
1. Amanuel Merara
— Software Engineering Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
2. Israel Ashenafi
— Software Engineering Dept.
(🎓 BSc, 3rd Year)
3. Endrias Eshetu
— Computer Science and Engineering Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
4. Samuel Kebede
— Electronics and Communication Engineering Dept.
(🎓 BSc, 5th Year)
5. Beamlak
— Electrical Power and Control Engineering Dept.
(🎓 BSc, 4th Year)
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
👉 እነዚህ ከላይ የጠቀስናቸው ተማሪዎች እስከ ለሊቱ ስድስት ሰዓት (እኩለሌሊት) ድረስ ቁጭ ብለው ልምዳቸውን እና የሚያውቁትን ያካፈሉን የማስተርስ እና የባችለር ድግሪ (በብዛት የአራተኛ አመት) ተማሪዎች ናቸው። ስለ ጊዜአችሁ እና መልካምነታችሁ በድጋሚ ከልብ እናመሰግናለን! 🙏❤
የተሳተፋችሁትን ተማሪዎች በሙሉም እጅግ አድርገን እናመሰግናለን! 🙏
|| @ASTU_Network
4 832
ለሁለተኛ አመት ተማሪዎች❗️
ስኩል ለመቀያየር ሰው አግኝታችሁ ሂደቱን ለማታውቁ...
1. በመጀመሪያ formal በሆነ መንገድ ጥሩ አድርጋችሁ ደብዳቤ ትጽፋላችሁ። ደብዳቤ በእጅ የተፃፈ ቢሆን ይመረጣል። አሳምራችሁ ለመፃፍ ሞክሩ። formal አፃፃፍ ከቀበሌ ማመልከቻ ላይ ምናምን ለመመልከት ሞክሩ።
2. ደብዳቤው ላይ የሁለታችሁም የምትቀያየሩበት አሳማኝ ምክንያት መኖር አለበት።
3. ደብዳቤውን አሁን ለተመደባችሁበት ስኩል ነው የምታስገቡት።
4. “ጉዳዩ” የሚለው ላይ የት እንደተመደባችሁ እና ወደየት መቀየር እንደምትፈልጉ ለየተመደባችሁበት ስኩል በሚገባ ለመፃፍ ሞክሩ።
5. በመጨረሻም በሁለቱም ደብዳቤዎች ላይ ስማችሁን ጽፋችሁ መፈረም አለባችሁ።
መልካም እድል! 🙌🏽
|| @ASTU_Network
4 832
#LIVE
የሁለተኛ አመት የSoEEC ተማሪዎች የ LIVE ፕሮግራም ተጀምሯል።
🔗 ሊንኩን በመጫን ተቀላቀሉ 👇
https://t.me/ASTU_Network_Group?videochat=083bc387b6605971d1|| @ASTU_Network
4 832
POV: The first semester classes of the year are starting tomorrow...
React to your feelings below!👇😁
.
4 832
#LIVE
👉 የSoEEC LIVE ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ከሁሉም ዲፓርትመንቶች ልምድ ያላቸው ሲኒየሮች ተጋብዘዋል። ከስኩሉ ጋር በተገናኘ ስለ አስተማሪዎች ፣ ስለ ዲፓርትመንቶች እና ስለ ተያያዥ ጉዳዮች ማንኛውንም አይነት ጥያቄ በመጠየቅ መልስ እና መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
ይሄ እድል አይገኝም!
አለመሳተፍ አይታሰብም!
➦ Share❕
|| @ASTU_Network
4 832
Barattoonni haaraa simachuuf Google Formiin galmee guutan hundi, ID keessan qabattanii gara Block 302, Room R08 fi R09 dhufuudhaan hanga haara galgala sa'atii 3tti eenyummaa keessan akka mirkaneessitan kabajaan isin gaafanna.
አዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል በGoogle Form የተመዘባችሁ ተማሪዎች እባኮትን ID ያቹን በመያዝ ወደ ብሎክ 302፣ Room R09 እና R08 መጣችሁ እስከ ዛሬ ማታ 3 ማንነታችሁን እንድታረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።
All students who completed the Google Form to volunteer for welcoming new students are kindly requested to bring their ID card and visit Block 302, Rooms R08 and R09, before midnight (3:00 PM local time) to verify their identity.
©️ Student Union
|| @ASTU_Network
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
