es
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Ir al canal en Telegram
6 223
Suscriptores
Sin datos24 horas
-337 días
-8730 días
Archivo de publicaciones
የ management, business management, and business administration ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ስልጠናችን ሊጀመር 10 ቀና
የ management, business management, and business administration ተማሪዎች በሙሉ ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ስልጠናችን ሊጀመር 10 ቀናት ብቻ ቀሩት። በፍጥነት በቀሩት ቀናት በመመዝገብ ዝግጅቶትን ከ mella tutorials ጋር ያድርጉ። Regular: ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ከጠዋቱ 3:00-5:30 Weekend: ቅዳሜ ከሰዓት 9፡30-11፡30 እናም እሁድ 3፡00-6፡00 Online: በሁለት ፈረቃ ፈረቃ 1 ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ማታ 2:30-4:00 ፈረቃ 2 ማክሰኞ፣ ሀሙስ፣ ቅዳሜ ማታ 2:30-4:00 ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት (lecture) ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን (blue print based questions in each of 16 courses) እናም ካሁን በፊት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የነበሩትን መውጫ ፈተና ጥያቄዋችን (exit exam questions) አብረን እንመለከታለን። 0933025888/0710526605 ይደውልልን @melakubeshaw ላይ ይጻፉልን

ሰላም እንዴት ናችሁ መላ ቱቶሪያልስ የሚሰጣቸው ስልጠናዎች ከላይ በምትመለከቱት ብሉ ፕሪንት አማካኝነት ነው። የተዘጋጀ ዶኩመንት የምትፈልጉ ካላችሁ የተዘጋጀው ዶኩመንት ብሉ ፕሪንቱን መሠረት ባደረገ መልኩ ነው። ለበለጠ መረጃ 093305888/0710516605 ይደውልልን

Final_Test_Blue_print_Management,_Business_Management_and_Business.pdf1.13 MB

ሰላም እንዴት ናችሁ

የ management, business management, and business administration ተማሪ ሆነው ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ምን እናብብ ብለው ካሰቡ መላ
የ management, business management, and business administration ተማሪ ሆነው ጥር 2018 ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና (exit exam) ምን እናብብ ብለው ካሰቡ መላ ቱቶሪያልስ ለርሶ የሚሆን ጥንቅቅ ያለ ዶክመንት ስላዘጋጀ በስልክ ቁጥራችን 0933025888/0710526605 ደውለው ያነጋግሩን በዶክመንቱ ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ 1. የ 16ቱም ኮርስ short notes, pdf and ppt materials 2. በእያንዳንዱ ኮርስ ላይ Blueprint መሰረት ባደረገ መልኩ የተዘጋጁ ከ30-50 የሚደርሱ ጥያቄዎች 3. ከ2015 ጀምሮ የነበሩትን exit exams ጥያቄዎች ከነማብራሪያ መልሳቸው ያገኛሉ ይፍጠኑ ይደውሉልን ዝግጅቶን በጊዜ ይጀምሩ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። ለ Management, Business Management and Business Administration ተማሪዎች ጥቅምት 1 በሚጀመረው ስልጠናችን 16ቱንም Exam ኮርሶች በ blue print መሰረት የምንመለከት ይሆናል ስልጠናው የሚሰጠው በonline, በregular እና weekend መርሀግብር ሲሆን ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን ካሁን በፊት ከ2015 ዓም ጀምሮ የነበሩትን መውጫ ፈተና ጥያቄዋች እናም ደግሞ እኔ ማዘጋጃቸውን ተጨማሪ ሞዴል ጥያቄዎችን አብረን እንመለከታለን። በሚመቾ የተለያየ ፈረቃ እራስዎን ለፈተና ብቁ ያድርጉ። Regular ... Mon, Wed, and Fri 3:00-5:30 (Morning) Weekend Sat 9:30-11:30 (Afternoon) and Sun ... 3:00-5:30 (Morning) Online Shift 1... Mon, Wed, and Fri 2:30-4:00 (Evening) Shift 2... Tue, Thur, and Sat 2:30-400 (Evening) በተጨማሪም ለመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጎትን 16ቱነንም ኮርስ አጫጭር ኖቶች ከመለማመጃ ጥያቄዎች ጋር የያዘ በተጨማሪም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጡ የነበረው መውጫ ፈተና ጥያቅዎችን ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ ዶክመንት ከፈለጉ ይደውሉልኝ፡፡ ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን

ስልጠናችን ሊጀመር 15 ቀናት ቀሩት በስልክ ቁጥራችን 0933025888/0710526605 ደውለው ይመዝገቡ
ስልጠናችን ሊጀመር 15 ቀናት ቀሩት በስልክ ቁጥራችን 0933025888/0710526605 ደውለው ይመዝገቡ

From June 2023 to today: 27 months, 35,000 subscribers, and countless memories. Thank you 🙏 for the love and support! Onward
From June 2023 to today: 27 months, 35,000 subscribers, and countless memories. Thank you 🙏 for the love and support! Onward to 100K—let’s make it happen. https://youtube.com/@mella_tutorials?si=I_7mzxnvKwm0mh7F

ለመውጫ ፈተና ብቁ የሚያደርጎትን 16ቱነንም ኮርስ አጫጭር ኖቶች ከመለማመጃ ጥያቄዎች ጋር የያዘ በተጨማሪም ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ሲሰጡ የነበረው መውጫ ፈተና ጥያቅዎችን ከነማብራሪያ መልሳቸው የያዘ ዶክመንት ከፈለጉ ይደውሉልኝ፡፡ ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን

ስለ ስልጠናው መረጃ ስልጠናው ጥቅምት 1 ይጀምራል በስልጠናውም 16ቱንም ኮርሶች የምንመለከት ይሆናል ስልጠናው የሚሰጠው በonline, በregular እና weekend መርሀግብር ሲሆን ስልጠናው ለሦስት ተከታታይ ወራት ይሰጣል። በስልጠናውም በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ሲሆን በመቀጠልም የተማርነው ትምህርት ላይ ጥያቄዎችን ካሁን በፊት መውጫ ፈተና ላይ የመጡ እናም ደግሞ እኔ ማዘጋጃቸውን ተጨማሪ ሞዴል ጥያቄዎችን አብረን እንመለከታለን። በሚመቾ የተለያየ ፈረቃ እራስዎን ለፈተና ብቁ ያድርጉ። Regular ... Mon, Wed, and Fri 3:00-5:30 (Morning) Weekend Sat 9:30-11:30 (Afternoon) and Sun ... 3:00-5:30 (Morning) Online Shift 1... Mon, Wed, and Fri 2:30-4:00 (Evening) Shift 2... Tue, Thur, and Sat 2:30-400 (Evening) ለበለጠ መረጃ @melakubeshaw ላይ ጻፏልን ወይም በ 0933025888/0710526605 ላይ ይደውሉልን

For more Contact me @melakubeshaw Call me +251933025888 ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ልማት ለእድገት ህንፃ 6ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605
For more Contact me @melakubeshaw Call me +251933025888 ቦታ፡ ፒያሳ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አለፍ ብሎ ልማት ለእድገት ህንፃ 6ተኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 605

Contact me @melakubeshaw Call me +251933025888
Contact me @melakubeshaw Call me +251933025888

photo content