es
Feedback
Mella Tutorials

Mella Tutorials

Ir al canal en Telegram
6 222
Suscriptores
-924 horas
-437 días
-8530 días
Archivo de publicaciones
28ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ የተወዳጇ ገጣሚ ረድኤት ተረፈ 'አንድ ኀሙስ' የተሰኘው የግጥም መድብል ነው፡፡ www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @
28ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ የተወዳጇ ገጣሚ ረድኤት ተረፈ 'አንድ ኀሙስ' የተሰኘው የግጥም መድብል ነው፡፡  www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @wakabooks

ጥር 2019 ለሚሰጠው Exit Exam የሚያዘጋጅ ዶክመንት ከፈለጉ ያናግሩን @melakubeshaw or 0933025888
ጥር 2019 ለሚሰጠው Exit Exam የሚያዘጋጅ ዶክመንት ከፈለጉ ያናግሩን @melakubeshaw or 0933025888

📢 Exit Exam Tutorial: Registration Now Open! For all Management, Business Management, and Business Administration students w
📢 Exit Exam Tutorial: Registration Now Open! For all Management, Business Management, and Business Administration students who will take the Exit Exam next January, Mella Tutorials has prepared a 2-month intensive tutorial program that will run in July and August. 👉 Comprehensive coverage of all 16 courses 👉 Practice with previous Exit Exam questions (2015-2018) 👉 Well-organized study materials is also available For registration call 093302588 or message us @melakubeshaw. Prepare today. Pass with confidence!

Hi everyone! I'm truly speechless by all your messages, texts, and voice notes. Thank you so much for your love and support. Congratulations once again to each and every one of you. I'm so proud of you all. Keep shining! 🎉👏 Credit: The voices in this video are from AMU Management students expressing their love and appreciation. Thank you all! ❤️ copy link and share በማድረግ ብዙዎች ጋር ተደራሽ ያድርጉን https://vt.tiktok.com/ZSCMH9cTB/

27ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ ደረጀ ይመር የተረጎመው የኢማኩሊ ኢሊባጊዛ 'የሩዋንዳ ሰቆቃ' የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡ www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞ
27ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ ደረጀ ይመር የተረጎመው የኢማኩሊ ኢሊባጊዛ 'የሩዋንዳ ሰቆቃ' የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡  www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @wakabooks

Selam Mella Tutorials Family! 👋 The Exit Exam results have been released. Congratulations to all students who passed! 🎉 We
Selam Mella Tutorials Family! 👋 The Exit Exam results have been released. Congratulations to all students who passed! 🎉 We are proud of your hard work and wish you more success ahead. For those who did not pass this time, don't lose hope. This is not the end, it's a chance to learn, improve, and come back stronger in the next exam. Keep believing in yourself and never give up. Mella Tutorials is always here to support you on your journey. For any questions, comments, or suggestions about your exam results or Mella Tutorials services, please contact: @melakubeshaw

ቅሬታችሁን እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመውጫ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች፣ ቅሬታችሁን ማቅረብ የም
ቅሬታችሁን እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመውጫ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች፣ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። ውጤት ያያችሁበትን ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage በመጠቀም፣ በገፁ ላይ የሚገኘውን "Submit Complaint" የሚለውን አማራጭ በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስረድቷል። ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ 👇 ከሰኔ 17-23/2018 ዓ.ም ቅሬታ አቅራቢዎች በአካል ወደ  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መሔድ ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ብቻ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ ተብሏል። @tikvahuniversity

ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫
+2
ቅሬታዎን ያስገቡ! በመውጫ ፈተና ውጤትዎ ላይ ቅሬታ ካለዎት ቅሬታዎን በኦንላይን ያስገቡ፡፡ ➫ ውጤትዎ ያልተገኘ ከሆነ ➫ Disqualified የተባሉ ከሆነ ➫ ፊርማ ቢፈርሙም NG የተባሉ ከሆነ ➫ የተሳሳተ ጾታ ከመረጡና መሠል ቅሬታ ካለዎ ማቅረብ ይችላሉ፡፡ የመውጫ ፈተና ውጤት ባዩበት ሊንክ (https://result.ethernet.edu.et) ላይ Submit Complaint የሚለውን ይጫኑ፣ Complaint Category ከሚለው ይምረጡ፣ Description የሚለው ባዶ ቦታ ላይ ቅሬታውን አጠር አድርገው ይግለፁ፣ ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡና Submit Complaint የሚለውን በመጫን ያጠናቅቁ፡፡ @tikvahuniversity

Greetings, Your 2018 End-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username a
+2
Greetings, Your 2018 End-Year Exit Examination result is now available. You can view your result by providing your username and download a temporary certificate from the results portal using the link below: Link: https://result.ethernet.edu.et Please note: If you have any complaints regarding your result, you can submit them online while viewing your results, as indicated on the portal. You do not need to come in person to submit a complaint. Thank you.

ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.
ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። @tikvahuniversity

Exit Exam ውጤት ተለቋል በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማየት ትችላላችሁ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage N.B. Due to high system load, it is
Exit Exam ውጤት ተለቋል በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማየት ትችላላችሁ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage N.B. Due to high system load, it is currently not working properly. Kindly try again later.

📢 Coming Soon: Exit Exam Preparation Training Attention all Management, Business Management, and Business Administration stu
📢 Coming Soon: Exit Exam Preparation Training Attention all Management, Business Management, and Business Administration students who will be taking the Exit Exam in January 2019 E.C. Mella Tutorials has designed a comprehensive Exit Exam Preparation Training Program to help you succeed in your upcoming exam. 📅 The training will begin in July 2019 E.C. 📝 Registration will open soon. Secure your place early! For advance booking and more information, contact us using the details below. Contact us on @melakubeshaw 🤙 0933025888 or 0710526605 Mella Tutorials A Hub of Wisdom Your Partner for Exit Exam Success

26ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ ተወዳጁ የአድኃኖም ምትኩ 'አዎ! እሱ ጋ ያመኛለ!' የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡ www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @w
26ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ ተወዳጁ የአድኃኖም ምትኩ 'አዎ! እሱ ጋ ያመኛለ!' የተሰኘው መጽሐፍ ነው፡፡  www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @wakabooks

25ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ የዮሐንስ ሞላ 'በከንፈርሽ በራፍ' የተሰኘው የግጥም መድብል ነው፡፡ www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @wakaboo
25ኛው Waka Books Lottery ሽልማት፣ የዮሐንስ ሞላ 'በከንፈርሽ በራፍ' የተሰኘው የግጥም መድብል ነው፡፡  www.wakabooks.com ላይ እየገባችሁ በነጻ እድላችሁን ሞክሩ። @wakabooks

We Reached 52,000 Subscribers! Your Support Means Everything! 🙏
We Reached 52,000 Subscribers! Your Support Means Everything! 🙏

Guys how was exam? ✍️ @melakubeshaw

Good Luck on Your Exit Exam! Exam Tips • Read questions carefully. • Answer easy questions first. • Eliminate wrong choices.
Good Luck on Your Exit Exam! Exam Tips • Read questions carefully. • Answer easy questions first. • Eliminate wrong choices. • Mark difficult questions and return later. • Manage your time wisely. Before You Submit • Review all answers. • Don't leave any question blank. • Check for simple mistakes. Believe in yourself, stay focused, and do your best. Success is within your reach! Mella Tutorials A Hub of Wisdom መልካሙን ሁሉ ይገጥማችሁ ዘንድ ከልብ እመኛለሁ። በድካማችሁ ላይ አምላክ ይርዳችሁ።

#ExitExamProtocols የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኝ ተማ
#ExitExamProtocols የ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ሊከተሏቸው የሚገቡ የስነ-ምግባር መመሪያዎች፦ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች በመፈተኛ ክፍል ውስጥ የሞባይል ስልክ፣ ሚሞሪ ያለው የእጅ ሰዓት፣ ሳይንቲፊክ ካልኩሌተር፣ የራስ ያልሆነ መታወቂያ እንዲሁም ማንኛውም አይነት የጦር መሳሪያ ይዘው መገኘት አይችሉም፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች ከ3ዐ ደቂቃ ቀድመው በተመደቡበት ክፍል መገኘት አለባቸው፡፡ ➫ ተፈታኞች ከተመደቡበት ክፍል ውጪ መፈተን ውጤት ያሰርዛል፡፡ ➫ ተፈታኝ ተማሪዎች የፈተና አስፈጻሚን ትዕዛዝ ማክበር ይጠበቅባቸዋል። ➫ ተፈታኞች የፋይዳ መታወቂያ እንዲሁም ራሳቸውን የሚገልፅ መታወቂያ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ➫ በሌላ ሰው ስም፣ መለያ ቁጥር እና የይለፍ ቃል መፈተን አይቻልም፡፡ @tikvahuniversity

Good Evening, If you're second sitter ( Re Exit Exam ) you dont have to verify again, Use your transaction ID you received from telebirr during the registration to download your tickets