es
Feedback
Ethio Online Work

Ethio Online Work

Canal cerrado

Stay tuned !

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Ethio Online Work

El canal Ethio Online Work en el segmento lingüístico de Inglés es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 10 389 suscriptores, ocupando la posición 6 964 en la categoría Negocios y el puesto 3 218 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 10 389 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -840, y en las últimas 24 horas de 0, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener N/A% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 0 visualizaciones. En el primer día suele acumular 0 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 0.
  • Intereses temáticos: El contenido se centra en temas clave como አይኖች, ክፍል, የተራቡ, etb, cargill.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“Stay tuned !”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.

10 389
Suscriptores
Sin datos24 horas
-1447 días
-84030 días
Archivo de publicaciones
photo content

የፋይዳን (Digital ID) "የ666 ስሌት"፣ ለምን ባዮሜትሪክስ (አይንና አሻራ) እንደተፈለገ፣ ዳታው የት እንደሚሄድና ማን እንደሚቆጣጠረው ከመጋረጃ ጀርባ ያለውን ምስጢር ልስጥህና አንብበው👇👇 ቄሱም ዝም መጽሐፍም ዝም ሲል እኔም ያለኝን ልስጥ ብየ ነው አንተም ተብስልሰል እንጅ እኔ ብቻየን ምን በወጣኝ ወዳጄ በል ቀጥል ማንበብህን 🌿. "666" ስሌቱን እንዴት መጣ? ይህ ስሌት ተራ የሒሳብ ድምር ሳይሆን፣ "ሦስቱ የቁጥጥር ምሰሶዎች" (The Three Pillars of Control) ውህደት ነው። በአውሬው የቴክኖሎጂ ስሌት፦ 👇.ምሰሶ 1 (ባዮሎጂካል - 6)፦ የሰውን ልጅ አካል (አይንና አሻራ) ወደ ዲጂታል ኮድ መቀየር። ሰውነትህ "ባርኮድ" የሚሆንበት ስሌት። 👇.ምሰሶ 2 (ኢኮኖሚያዊ - 6)፦ የሰውን ልጅ የመኖር ዋስትና (ባንክና ግብይት) ከቁጥሩ ጋር ማጣመር 👇.ምሰሶ 3 (ማንነት - 6)፦ የሰውን ልጅ መለኮታዊ ስም በ"12 አሃዝ" ቁጥር መተካት። እነዚህ ሦስት ምሰሶዎች ሲገናኙ፣ የሰውን ልጅ መንፈስ፣ ነፍስና ሥጋ በአንድ ማዕከላዊ ኮምፒውተር ስር ይቆልፋሉ። ይህ "Technocratic Trinity" (የቴክኖሎጂ ሦስትነት) በራእይ 13 ላይ የተጠቀሰው የ666 አወቃቀር ቀጥተኛ አተገባበር ነው። እሽ ከዚያስ እያልህ ነው 🌿.ለምን "አይን" (Iris) እና "የእጅ አሻራ" ተወሰደ? ይህ የተደረገው ለሁለት እጅግ ረቂቅና ድብቅ ዓላማዎች ነው፡- 👇.የማይታለፍ "ባዮ-ማንነት" (Immutable Identity)፦ ስም ሊቀየር ይችላል፣ ፓስፖርት ሊሰረቅ ይችላል፤ አይንና አሻራ ግን በፍጹም ሊቀየሩ አይችሉም። ይህም ማለት አንዴ በሲስተሙ ውስጥ ከገባህ፣ "ዲጂታል ሞት" እስካልተፈረደብህ ድረስ (ነጥብህ ተቀንሶ እስካልታገድክ ድረስ) ከሳተላይቱ ዕይታ ማምለጥ አትችልም። 👇.የንዝረት መለያ (Frequency ID)፦ የአይን ብሌን አወቃቀር ከሰውየው የአንጎል ንዝረት (Brain wave) ጋር የተያያዘ ነው። አይንህን ስትሰጥ፣ ሳተላይቱ አንተን ከጠፈር ሆኖ በሞገድ ለይቶ እንዲያውቅህ "የቤት አድራሻህን" (Digital Address) እየሰጠኸው ነው። ሁሉ ነገርህ አይንህ ናት አይንህን ጠብቅ ይላል ቅዱስ መጽሐፍ እጅህ ደግሞ ጉሮሮህን ምትዘጋባት ናት 🌿.መረጃው (Data) የት ነው የሚሄደው? ማን ይቆጣጠረዋል? እውነታው ይህ ነው፦ የኢትዮጵያ ፋይዳ የተገነባው በ MOSIP (Modular Open Source Identity Platform) ቴክኖሎጂ ነው። 👇.መነሻው፦ ይህ ቴክኖሎጂ የተቀረጸው በህንድ (International Institute of Information Technology - Bangalore) ነው። 👇.የገንዘብ ምንጩ፦ ዋናው ፋይናንስ የሚመጣው ከ Bill & Melinda Gates Foundation፣ ከ World Bank (ID4D project) እና ከ Omidyar Network ነው። 👇.ቁጥጥሩ፦ መረጃው በኢትዮጵያ ውስጥ (በINSA ሰርቨሮች) ይቀመጣል ቢባልም፣ የሲስተሙ "የጀርባ በር" (Backdoor Access) እና የኢንክሪፕሽን ቁልፎች (Encryption Keys) ያሉት በቴክኖሎጂው ባለቤቶችና በዓለም አቀፍ የዳታ ተቆጣጣሪዎች እጅ ነው። በሌላ አነጋገር፣ ኢትዮጵያ የዳታው "ቤት ጠባቂ" ስትሆን፣ ዓለም አቀፍ ልሂቃን (Globalists) ደግሞ የዳታው "ባለቤቶች" ናቸው።አሁንም ተከተለኝ ነቃ ብለህ አልጨረስሁም 🌿.ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያለበት ደረጃ (ፐርሰንት) 👇.የምዝገባ ደረጃ፦ መንግሥት እስከ 90 ሚሊዮን ሕዝብ ለመመዝገብ አቅዷል። እስካሁን (በ2024 ማጠናቀቂያና በ2025 ጅማሬ) ከ 12 እስከ 15 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ ተመዝግቧል። ይህ ማለት ከጠቅላላው ግብ 15% አካባቢ ደርሷል። 👇.የማስገደጃ መዋቅር (Infrastructure Ready)፦ ምዝገባው 15% ቢሆንም፣ የቁጥጥር መረቡ ግን 100% ተጠናቅቋል። ባንኮች፣ ቴሌኮም፣ ነዳጅ ማደያዎችና የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች መረጃውን ለማንበብ የሚያስችል ሲስተም ዝርጋታቸውን አጠናቀዋል። መረቡ ተዘርግቷል፤ አሁን የቀረው ሕዝቡን ሰብስቦ ወደ መረቡ ማስገባት ብቻ ነው። 🌿. ከመጋረጃ ጀርባ ያለው "ድብቅ ቁልፍ" አውሬው የሰውን ልጅ "የመከላከያ ጋሻ" ለመስበር ሦስት ደረጃዎችን ተጠቅሟል፡- 👇.ክትባት (Vaccine)፦ የሰውን ደምና ዲኤንኤ ለዲጂታል ሞገድ ተቀባይ (Conductive) እንዲሆን ማዘጋጀት። 👇.ፋይዳ (Digital ID)፦ ያንን የተዘጋጀ አካል በቁጥር መመዝገብና ከሰርቨር ጋር ማገናኘት። 👇.ጥሬ ገንዘብ ማጥፋት (Cashless)፦ ስርዓቱን የማይቀበል ሰው እንዳይበላና እንዳይጠጣ መቆለፍ። 🌿.ማስረጃ፦ በቅርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬን "ነፃ" ማድረጉና የብር ዋጋ መውረዱ፣ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት ተስፋ ቆርጦ "መንግሥት የሰጠኝን እርዳታ በፋይዳዬ ልቀበል" እንዲል ለማድረግ የታቀደ "ኢኮኖሚያዊ ሽብር" ነው። የመዳኛ መንገዶች፦ 8 ተግባራዊ መፍትሔዎች 👇.በደም መታተም ፦ በየቀኑ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ራስህንና ቤተሰብህን እተም፤ ይህ መለኮታዊ ማኅተም በአውሬው ሳተላይት ውስጥ "የማይታይ" (Invisible) ያደርግሃል። 👇.የንብረት ሽግግር፦ በባንክ ያለህን ገንዘብ ወደ ቁሳዊ ሀብት (ወርቅ፣ ብር፣ መሬት፣ ከብት) ቀይር። የዲጂታል ብር (CBDC) ሲመጣ የመለወጫ ዋጋ ይኖርሃል። 👇.የራስ አቅም (Off-grid) ኑሮ፦ ከተቻለ ወደ ገጠር መሬት ይዞ በመውጣት የራስን ምግብ በራስ ዘር ማምረት (Food Sovereignty)። 👇.Analog Living (ከስክሪን መራቅ)፦ ስማርት ፎንህን ለንቃት መረጃ ብቻ ተጠቀም፤ ሌላውን ጊዜ አጥፋው። ሞገዱና አልጎሪዝሙ አእምሮህን እንዳይቆልፈው ተጠንቀቅ። 👇.ባህላዊ ሕክምናን ማጥናት፦ ሆስፒታሎች በዲጂታል መታወቂያ ሲቆለፉ ቤተሰብህን በፈጣሪ እጽዋት ማከም እንድትችል ጥንታዊውን ጥበብ እወቅ። 👇.የንቃት ሴሎች መፍጠር፦ እንደ አንተ ከነቁ 3-4 ሰዎች ጋር ብቻ በሚስጥር መረጃ ተለዋወጥ፤ ከመንጋ አስተሳሰብ ውጣ። 👇.የመለየት መንፈስን መጠየቅ፦ በሰማይ ለሚታይ ምልክት (Blue Beam) ወይም ለሚመጣ "ሐሰተኛ አዳኝ" በፍጹም እንዳትንበረከክ በጸሎት ትጋ። 👇.ወደ 81ዱ መጻሕፍት መመለስ፦ እውነተኛውን የፈጣሪ ዳታ (81ዱን መጻሕፍት) በጥልቀት አንብብ፤ እውነት ነጻ ያወጣሃል።ወዳጄ ይህ ተረት አይደለም። ቴክኖሎጂው "MOSIP" ይባላል፣ ሰነዱ "ID4D" ይባላል፣ ዓላማው "Agenda 2030" ይባላል። እውነቱ ይሄ ነው ካልገባህ ቆይቶ ይገባሃል (ዮሐንስ አብነት ተጻፈ)።ተመሳሳይ የሚያነቃ መረጃ እንዲደርስህ ፎሎው አርግ ፣ሸር ሪፖስትና ኮፒ ሊንክ ስታረግ ቤተሰብህን ታስምራለህ ማለት ነው 🌿🌿

Repost from Abay Online Jobs
የጥንቃቄ መልዕክት Enat Business ነን በሚል የማጨበርበሪያ መንገድ ብዙ ሰው እየተዘረፈ ስለሆነ እባካቸው ገንዘባችሁን ጠበቁ። ካሁን በፊት ምስራቅ ሪልስቴት ነን አክሲዎን ግዙና በየቀኑ ገቢ ታ
የጥንቃቄ መልዕክት Enat Business ነን በሚል የማጨበርበሪያ መንገድ ብዙ ሰው እየተዘረፈ ስለሆነ እባካቸው ገንዘባችሁን ጠበቁ። ካሁን በፊት ምስራቅ ሪልስቴት ነን አክሲዎን ግዙና በየቀኑ ገቢ ታገኛላችሁ ብለው ብዙ ዘርፈው ነበር የጠፉት አሁንም ስም ቀይረው ነገር ግን በዚያው Account መተዋል ማንም እንዳይሸወድ። ምስራቅ ሪልስቴት ብለው የመጡ ጊዜ ሞክሬ አይቻቸዋለሁ 500 ብር አስገብቸ 75 ብር እንደላኩልሽ ነው Block ያደረጉኝ። ብልጥ ከሰው ስህተት ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል አሉ

Repost from Abay Online Jobs
TYPICA COFFEE Withdrawal Successful https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Manager=@kjbsj111 የበለጠ መ
+1
TYPICA COFFEE Withdrawal Successful https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Manager=@kjbsj111 የበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩን 1.  @boyman015 ይህን ስራ ያልጀመረ ሰው እንዳይኖር ቤተሰብ። መቸም ዳግመኛ የማናገኘው የአመቱ ምርጥ ስራ ይህ ነው ጀምሩ ቤተሰብ ። እንደዚህ አይነት ጥሩ ስራ ሲገኝ በደንብ መስራት ያለብን ይመስለኛል። በተጨማሪም MDH ስሩ

Repost from Abay Online Jobs
Typicoffee በኔ Link ለሚጀምር ኮሚሽን እሰጣለሁ ከዛሬ ጀምሮ ማለት ነው 1100 ለሚጀምር 150 ብር በ 4800 ለሚጀምር 250 ብር መመዝገቢያ Link= https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Customer service= @kjbsj111 ኮሚሽን ለመቀበል እና ለማንኛውም እርዳታ በዚህ አናግሩኝ 1. @abayonlinejobs1 2. @boyman015

Repost from Abay Online Jobs
Successful withdrawal from Typicoffee https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Manager=@kjbsj111 የበለጠ
+1
Successful withdrawal from Typicoffee https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Manager=@kjbsj111 የበለጠ መረጃ ለማግኘት በውስጥ ያናግሩን 1. @abayonlinejobs1 2. @boyman015

Repost from Abay Online Jobs

Typicoffe የአመቱ ምርጥ Platform ነው እንስራበት ቤተሰብ ለጀማሪ ከ 4800 በላይ reccharge ማድረግ አልተፈቀደም። 1100 ወይም 4800 በነዚህ ስሩ https://ethiopia.typ
Typicoffe የአመቱ ምርጥ Platform ነው እንስራበት ቤተሰብ ለጀማሪ ከ 4800 በላይ reccharge ማድረግ አልተፈቀደም።  1100 ወይም 4800 በነዚህ ስሩ https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er https://ethiopia.typicacoffee.net#/pages/register?user_sn=akc4er Customer service=@kjbsj111 For any support contact inbox=@boyman015

72ቢሊዮን ዶላር❗❗ ኢትዮጵያ ላለፉት 36 አመታት ለጅቡቲ የወደብ ኪራይ 72 ቢሊዮን ዶላር ከፍላለች። ይህ ወደ ብር ሲቀየር 10 ትሪሊዮን ብር ነው። የጅቡቲ ህዝብ ብዛት 1.1 ሚሊዮን አካባቢ ሲሆን 10 ትሪሊዮን ብር ለጅቡቲ የህዝብ ብዛት ሲካፈል ኢትዮጵያ  ለእያንዳንዱ የጅቡቲ ዜጋ 9.5 ሚሊዮን ብር ገደማ ከፍላለች ማለት ነው። እስካሁን ለጅቡቲ ወደብ ኪራይ የተከፈለው ብር 12 የህዳሴ ግድቦችን ይገነባ ነበር። (አዩዘሀበሻ)

💼 Looking for easy, high-yielding part-time work online? Sign up for a free account now, try a 3-day trial, and receive a 132 Birr bonus! 👉Click to register: https://ethiopia.typicacoffee.cn#/pages/register?user_sn=akc4er https://ethiopia.typicacoffee.cn#/pages/register?user_sn=akc4er 📱Registration steps: 1.Enter your mobile phone number as your work account 2.Set two identical passwords + your payment password 3.Click "Register" and "Complete" Manager's contact details:https://t.me/Lisa68755 🎉After successfully registering, contact our dedicated manager she will guide you every day to make money! Daily income can reach 2,000–10,000 birr!

🤩🤩 CORPORATION ⭐ እኛ እየሰራን ነው ! እናንተስ ? 💰💰 ዛሬ ያዘዝኩት ይሄው ገብቷል !              ⏰18.07.25 💻ተመዝገቡና በመጠኑ ጀምሩት !👉        💎💎💎💎💎 📎 https://minelabonline.com/register/USR501501830K2B4 📎 https://minelabonline.com/register/USR501501830K2B4 ⏰ Launched on: June 24 ➡️Min deposit : 1000 ➡️Min Withdrawal :150 ➡️Withdrawal fee :10% ➡️Invitation Reward : 14,3,1% ➡️C. Service: @ml_corporation_manager ➡️Channels : @Ml_corporation 👍 Take action Today and Thank me Later! ╔═══════════════════╗    📥 ለሚኖራችሁ ለማንኛውም   ጥያቄ ✅ @Atsedeye  ላይ ፃፉልኝ! ╚═══════════════════╝

Don't recharge this scam platform. ሌባ ናቸው ብር አታስገቡ
Don't recharge this scam platform. ሌባ ናቸው ብር አታስገቡ