cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Heavenly Seed🌱~ ሰማያዊ ዘር 🌱

“አንድ ዐራሽ ዘሩን ሊዘራ ወጣ፤...።” — ሉቃስ 8፥5 (አዲሱ መ.ት) አብ ኢየሱስን ዘርቶ እኛን አጨደ 🥇በክብር የሚገለጥ💥... 🥈ርሀብተኛ😭... 🥉በእሳት የተነካ🔥🔥... ትውልድ አያለሁ Heavenly Seed ministry Brother Natinael(𝙽𝚊𝚏𝚒)

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
4 033
Suscriptores
+224 horas
+797 dĂ­as
+38130 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
✅Akkamitti miidhaa Phonography irraa fagaannaa❓ Barnoota ajaa'ibaa dargaggootaaf 👇kunoo OPEN CHANNEL tuqaa seenaa👇 Phonography jalaa haa baanu‼️
Mostrar todo...
✅ O P E N C H A N N E L ✅
♦️ STUDY FOR ALL YOUTH ♦️
ኤፌሶን 4:11፤.....ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥... እንዲሆኑ ሰጠ፤ ሁሉም አማኝ ወንጌልን የመስበክ ኃላፊነት እና የፍቅር ግዴታ አለበት ዛሬ ግን ፅሁፌ ስለሱ አይደለም። 👉 እግዚአብሔር በወንጌል ሰባኪነት ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ ስለሚሰጣቸው ሰዎች ነው። 🤔 በቤተክርስቲያን ውስጥ በጣም ከሚያስገርመኝ ትንቢት ሁሉንም ሰው እያስነሱ ነብይ ትሆናለህ የሚሉት ነገር ነው በተለይም መጋቢ፣ወንጌላዊ እና አስተማሪ ነህ ተብሎ ሲነገር በአብዛኛው ሰምቼ አላውቅም። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ #እግዚአብሔር #አንዳንዶችን #ወንጌል #ሰባኪዎች #እንዲሆኑ #ለቤተክርስቲያን #ይሰጣል። #ስለ #ወንጌላዊነት #ማወቅ #ያለብን #መሠረታዊ #ነገር :- ✍️ ወንጌል ሰባኪነት/ወንጌላዊነት ማለት መልካም ዜና/የምስራች የሚናገር መልዕክተኛ ማለት ነው። ✍️ አገልግሎታቸው በየቦታው እየተዘዋወሩ ወንጌልን ላላመኑት መስበክ እና ወደ ድነት ማምጣት ነው እንጂ ላመኑት አይደለም። (ሐዋ 8:40፤ሐዋ 8:5-13) ✍️ በአንድ አጥቢያ ውስጥ ተወስነው የሚቀመጡ አይደሉም ለቤተክርስቲያን የተሰጡ ቢሆንም በቤተክርስትያን ውስጥ ሆነው አገልግሎታቸው ከቤተክርስቲያን ውጪ ነው ምክንያቱም የመመገብ ኃላፊነት የለባቸውም(ሐዋ 8:40፤ ሐዋ 8:14-17) 👉 መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ወንጌላዊ ተብሎ የተጠራው ብቸኛ ሰው ፊሊጶስ ነው (ሐዋ 21:8) ስለዚህ ከዚህ ወንጌላዊ ወንጌላውያን ምን መማር አለባቸው :- ✍️ የክርስቶስን ወንጌል ከመፅሐፍ መስበክ (ሐዋ 8:5፤ ሐዋ 8:35) ✍️ ወንጌሉን በተዓምራት እና በድንቅ መስበክ (ሐዋ 8:6-7) ✍️ የእግዚአብሔርን ምሪት በሚገባ መከተል (ሐዋ 8:26,29) ✍️ በቁጥር ሳይወሰኑ ወንጌልን መስበክ አንድ ሰውም ይሁን ህዝብ በታማኝነት ለሁሉም መስበክ( ሐዋ 8:5> ለሰማርያ ህዝብ፤ ለአንድ ሰው ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ(ሐዋ 8:27)) ✍️ በአንድ ስፍራ ሳይገደቡ ወንጌልን መስበክ(ሐዋ 8:40) የመጨረሻ ወንጌላውያን የእግዚአብሔርን ምሪት የሚከተሉ መሆን አለባቸው(ሐዋ 16:6-10) ለዚህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ጋር በፀሎት ጊዜ የሚያሳልፉ የፀሎት ሰዎች መሆን አለባቸው። 📡📡📡📡📡 አለማችን ላይ እግዚአብሔር በታላቅ ኃይል ከተጠቀመባቸው እና ብዙ ሚልዮኖችን ወደ እግዚአብሔር መንግስት በወንጌል ስብከት ያመጣው #ወንጌላዊ #ቦንኬ በመፅሐፉ እንደዚህ ብሏል በአንድ ወቅት #አፍሪካ #በክርስቶስ #ደም #ስትታጠብ #አየው #ከዛ #እግዚአብሔር #አፍሪካ #በእርግጥ #ትድናለች #አለኝ #ይላል ከዚህ የእግዚአብሔር ምሪት በኋላ ነው የተሳካ የወንጌል አገልግሎትን በአፍሪካ ማከናወን የቻለው ስለዚህ በአሁን ዘመንም ያሉ #ወንጌላውያን #የእግዚአብሔርን #ምሪት #መከተል #ይገባቸዋል። የማይረሱ ትልቅ አሻራ ጥለው ያለፉ ወንጌላውያን:- ወንጌላዊ ቢሊግራም፣ ወንጌላዊ ቦንኮ .... ስለዚህ #በዚህ #ጥሪ #አለምን #አነቃንቀህ #ማለፍ #ትችላለህ #አንተ #የዘመናችን #ወንጌላዊ #በርታ። #እግዚአብሔር #ብዙ #ወንጌላውያንን #ለምድራችን #እንዲያስነሳ #ፀሎቴ #ነው። በብዙ ሸክም እና እንባ የተፃፈ። ብሩክ ናችሁ (✍️Pastor Samuel Wondimu)
Mostrar todo...
❤ 1
Repost from Crypto currency news
Photo unavailableShow in Telegram
📈 On July 10, inflows into spot Bitcoin ETFs amounted to $147.4 million, marking a positive trend for the fourth consecutive day. Crypto currency news
Mostrar todo...
Repost from N/a
Mostrar todo...
🎼CHANNEELII FAARFANNAA🎼
🏐CHANNELII KUBBAA🏐
✨DINQISIISOO ADDUNYAA✨
▷ CHANNELII WALALOO ◁
📚CHANNELII BARNOOTAA📚
😃CHANNELII KOOMEEDII😄
▶ 𝐇𝐔𝐍𝐃𝐀 𝐁𝐀𝐊𝐊𝐀 𝐓𝐎𝐊𝐊𝐎𝐓𝐓𝐈 ◀
▹𝐅𝐫𝐞 𝐩𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐞◃
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
🆓 FREE INTERNET APP 🆓
🌐𝔻𝕆𝕎ℕ𝕃𝕆𝔸𝔻 ℕ𝕆𝕎🌐
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
📖S T U D Y B I B L E 📖
🔎QO'ANNAA MACAAFA QULQULLUU 🔍
✅J O I N us N O W✅
ቃየን አቤልን የገደለው አቤል ስለበደለው ወይም ከእርሱ ጋር ስለተዋጋ ሳይሆን፣ ቃየን በአቤል ሕይወት ላይ የእግዚአብሔርን ሞገስ መታገሥ ስላልቻለ ነው። አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ለምን ከኋላችን እንደሚያወሩ፣ ለምን እንደሚጠሉን፣ ለምን በእኛ ላይ የሚያደርጉትን እንደሚያደርጉብን እንጠይቅ ይሆናል። ችግር ስላለብን ሳይሆን በህይወታችን የእግዚአብሔርን ሞገስ መታገስ ስላቃታቸው ነው🙌🏻 ለዛ ነው እኛን ሊያበሳጩን ወይም ልጎዱን በቆረጡ ሰዎች ላይ ራሳችንን ማስጨነቅ የማያስፈልገን ። ሁሉም ሰው እንደማይወደን መረዳት አለብን ነገር ግን በጌታ ሞገስ እንደተሰጠን ሁሉም ይመሰክራል 🙌🏻 በእግዚአብሔር እና በምናምንበት ነገር ላይ ጸንታችሁ ቁሙ ማንም ሊያናውጠን አይችልም።
Mostrar todo...
👍 1
Repost from N/a
Mostrar todo...
⚽️ Sport Channel ⚽️
📚Student channel📚
✅ Oromic Channel ✅
💠 Amharic Channel 💠
✨ English Channel ✨
🕊 Spiritual Channel 🕊
😱 Tiktok Channel 😁
😂 Comedy Channel 🤣
📺 Tv channel 📺
☌ Protestant ☌
☪ Muslim ☪
✝ Orthodox ✝
✅A L L I N O N E ✅
Repost from Crypto currency news
Photo unavailableShow in Telegram
The crypto market sees green across the board as Bitcoin reclaims the $59K level after trading as low as $54,092 last week. 📈 In the past 24 hours, Bitcoin has increased by 3.2%, and Ethereum is up 1.3%. Altcoins like Solana and Toncoin are also experiencing similar gains, with the total crypto market cap now standing at $2.27T. Initial reactions on X suggest that whales have been buying 47,000 Bitcoins at an average price of $57K 🌎Crypto currency news
Mostrar todo...
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
Mostrar todo...
ምርጥ 10
ምርጥ 5
ምርጥ 3
ሁሉንም አንድ ላይ
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.