cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ነይ ነይ እምዬ ማርያም ቸብቸቦ መዝሙራት

♦️⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️ 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 🤲 የምስጋና  መዝሙራት 🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት 🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ @kingo08bot ላይ ትገኛላችሁ=

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
12 373
Suscriptores
Sin datos24 horas
+207 días
+1 78730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✞ #አስታርቂኝ ✞ አስታርቂኝ ድንግል ማርያም ከልጅሽ /2/ ከመዳኒአለም አስታርቂኝ ሀጢአትን ሰርቼ " " ጫካው ውስጥ ቆሜያለው " " ስራዬ አሳፍሮኝ " " ዘወትር አነባለው " " ልጄ አዳም ብሎ " " አምላኬ ሲጣራ " " እንሆኝ ለማለት " " አነደበቴ ፈራ /አዝ===== አስታርቂኝ ሃብቴን ተካፍዬ " " ከገዛ አባቴ " " ከቤቴ ተሰደድኩ " " ይሻለኛል ብዬ " " ገፍቼ ውጥቼ " " የቤቴን ገበታ " " ልበላ ተመኘው " " የእንስሳት ገፈራ /አዝ===== አስታርቂኝ ወደ አባቴ ልሂድ " " አሁን ተነስቼ " " ይቅርታ ልጠይቅ " " እግሩ ስር ወድቄ " " ልጅነቴ ቀርቶ " " አድርገኛ ባርያህ " " ከሙያተኞችህ " " እንዳ እንዱ ቆትረህ /አዝ===== አስታርቂኝ ገና እሩቅ ሳልው " " አባቴ አይቶኝ " " ወደ እኔ እሮጦ " " አቅፎ ነው የሳመኝ " " ጠፍቶ የነበርው " " ተገኘልኝ አለ " " ሞቶ የነበረው " " ዳግም ህያው ሆነ @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM
Mostrar todo...
አስታርቂኝ.mp31.82 MB
18👍 12🥰 3🔥 2👏 2
#እንዴት_ብለህ እንዴት/2/ ብለህ ተገኘህ እኔ ቤት/2/ እንዴት አልሰለቸህ መተኛት ከበረት/2/እንዴት? #አዝ አበሰሩን መላእክቱ ተወለደ ሂዱ እያሉ ግርግም መሃል ተጠቅልሏል የምስራች ላለም ሁሉ ተነስቼ ገሰገስኩኝ ከበጎች ጋር ከበረት የማይንቀኝ መድሃቱን አይኔ አየችው በሊሌት ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ልቤን ይጠራኛል እንደ አጭር ቀራጭ ሾላ ላይ ብወጣ ከቤቴ ሊገባ መምህሩ መጣ እንዴት #አዝ ፈሪሳዊው ቢጸየፈኝ አመንዝራ ቀራጭ ብሎ አልፎኝ ሲሄድ ያ ሌዋዊ ተጸይፎ ተነጥሎ አግሬን ሲያጥብ ተመልከቱ በኔ ምትክ ሲሰቀል ይሄን ብርቱ ፍቅር አዩ አለም ሁሉ ጉድ ይበል ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ... #አዝ እኔ ማን ነኝ የምትገባ ከጣሪያዬ ከቤቴ ስር እሰማለሁ እድናለሁ ጌታዬ ሆይ ቃል ተናገር አቴርሳታ የኔ ገዢ የኑሮዬ የመንገዴ የማይቀሙኝ በጎ እድሌ እኔ ባንተ መውደዴ ቀና ስል ከሰማይ ኮከብ ይመራኛል የፍቅሩ መዓዛ ... #አዝ እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 ) የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇 @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM @NEY_NEY_EMYE_MARYAM
Mostrar todo...
እንዴት ብለህ.mp31.90 MB
❤‍🔥 4👍 3🥰 3
ከዳን እስከ ቤርሳቤህ.m4a2.08 MB
👍 8👏 3 2🥰 1
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ በስተመጨረሻ የተናገራት ቃል ምን ነበረች?Anonymous voting
  • ተፈፀመ
  • የሚያደርጉትን አያቁም እና ይቅር በላቸው
  • ነፍሴን አደራ
  • ዛሬ በገነት ከእኔ ጋር ነህ
0 votes
👍 15❤‍🔥 4 4😢 2🙏 2
ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ በስተመጨረሻ የተናገራት ቃል ምን ነበረች?
Mostrar todo...
ተፈፀመ
የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
ነፍሴን አደራ
ዛሬ በገነት ከኔ ጋር ነክ
Post not found.
Mostrar todo...
መኑ ውእቱ ዝንቱ.mp31.85 MB
👍 3🙏 2
እሰይ ተነሣ.mp31.70 MB
👍 7 5❤‍🔥 1
ክርስቶስ ተንስዓ እሙታን — በአብይ ሐይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን—አጋዝዕ ለአዳም ሰላም—እምይዜሰ ኮነ—ፍሰሐ ወሰላም አዳምን እና የሰውን ልጆች ከግዞት ከባርነት ነፃ ያወጣው መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ይድረሰው።ሞታችንን ሞቶ ሃጢያታችንን የደመሰሰ አምላክ ክብር ይግባው።እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ።መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ!!!
Mostrar todo...
🙏 33👍 10🥰 4 3❤‍🔥 1😇 1
#ምንም_አይምሰልህ የምትሰራው ሥራ ሰውን ካልበደለ፤ ክፋትና ተንኮል በልብህ ከሌለ፤ ጠንቅቀህ ከፈጸምክ ማድረግ ያለብህን፤ ለማንም ሳታድር ካመንክ አምላክህን፤ ላንተ ጥቅም ብለህ ካልጎዳህ ሌላውን ፤ ይቅርታ ከጠየቅህ አምነህ ጥፋትህን፤ የምታውቀው ታሪክ የምታውቀው ነገር፤ እንዳልሆነ ሁሉ ሲወራ ሲነገር ፤ የለብህም እና ዝም ብሎ መስማት፤ ቀስ ብለህ ብትሞክር እርማት ለመስጠት፤ ከኛ ሌላ አዋቂ ፍጹም የለም ባዮች፤ የወሬ አንበሳ የተግባር አንካሶች ፤ የነገር ሱሰኛ የወሬ ጥመኞች፤ ምንም እንደማታውቅ አድርገው ቢቆጥሩህ ፤ ዕውቀቱ ከአንተ ጋር እና ምን ቸገረህ፤ አምላክ ካንተ ጋር ነው ምንም አይምሰልህ።
Mostrar todo...
🥰 26👍 13😢 2