cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ በረከት ባህላዊ መድሀኒት ቀማሚና አዋቂ

Publicaciones publicitarias
72 691
Suscriptores
-13424 horas
-9827 días
-4 95130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿      ➲ህልመ ሌሊት       ➲ሴት ዓይነ ጥላ       ➲ወንድ ዓይነ ጥላ       ➲ሴት ዛር       ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦ ➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿          የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ ❇️ትዳር ማስጠላት ❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት ) ❇️ተስፋ መቁረጥ ❇️ፀባይ መቀያየር ❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር ❇️ባል እየመጣ መመለስ ❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን ❇️ህልመ ሌሊት ❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ❇️ሱሰኛ መሆን ❇️የእድል መዘጋጋት ❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ❇️ማስወረድ (አቦርሽን ) ❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ ❇️ቤተሰብ ማስጠላት ❇️ስራ ማስጠላት ❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት ❇️ከፍተኛ የራስ ህመም ❇️ተኝቶ መቃዥት ❇️ፍርሐት ❇️ከፍተኛ ላብ ❇️የጠረን መቀየር ❇️መጥፎ የአፍ ጠረን ❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❇️ከስራ መባረር ❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት 👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ➜ሴት ዓይነ ጥላ ➜ወንድ ዓይነ ጥላ ➜ሴት ዛር ➜ወንድ ዛር ✅ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦ 👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡ 👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው 👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ 👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤በእናቱ ➤በእኅቱ ➤በአክስቱ ➤በዘመዱ ➤በሥራ ባልደረባው ➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ✅ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉ጸሎት ታስተዎዋለች 👉ከቤተ ክርስትያን 👉ከጸበል ታስቀረዋለች 👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡ 👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ✅ ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ ✅በዚህም ሴቶቹ ➜እጮኛ አይዙም፣ ➜ትዳር አይመሠርቱም ➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል ➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ⏩ ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦ 👇👇👇👇 ➜በአባታቸው ➜በወንድማቸው ➜በአጎታቸው ➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ ➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ⏭ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ ⏭ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ ⏭በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ ⏭ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ ➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ ➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች ▶️እጮኛ አይዙም ▶️ትዳር አይመሠርቱም ▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል ➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ ❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ ❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ 🌴ሴት ዓይነ ጥላ 🌴ወንድ ዓይነ ጥላ 🌴ሴት ዛር 🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡                   መፍትሔ_፩ ➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ➜ንስሐ መግባት ➜መጸለይ ➜መስገድ ➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿         መፍትሔ_፪  🌿የታሪገም ሥሩን 🌿የቡና ተቀጽላ 🌿የቀበርቾ ሥሩን 🌿የጀበራ ሥር 🌿የጊዜዋ ሥር 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👉አዘገጃጀት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ። በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ 👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ። ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ 📞 0948166390 📞  0948166390 🌿🌿🌿🌿🌿
Mostrar todo...
👍 5
ክርስቶስ ተንስዐ እሙታን በአቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለኣዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሃ ወሰላም። እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በዐል::
Mostrar todo...
፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!! ♦ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች! ♦መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ! ♦አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ! #ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት? ♥የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(♥ 📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡ የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡- 📌 የሆድ መነፋት፣ 📌ግሳት፣ 📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣ 📌ማቅለሽለሽ፣ 📌ማስመለስ፣   📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡ 📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣ 📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣ 📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣ 📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣ 📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣ 📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡ ✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡ 🙏ምክር የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣ ♦ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና♦ ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡ ❓ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን። ✅የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው✅ 🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ 🌿የኮረሪማ ፍሬ 🌿የጤና አዳም ፍሬ 🌿የሰሊጥ ፍሬ 🌿የእንስላል ፍሬ 🌿የፌጦ ፍሬ 🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ ✅እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል። ✅የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም! በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ  በንጽህና መፍጨት። ✅ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ! #ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል። #በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ! ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት። #መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ። #ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው። #ፍቱን ነው። 📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡ #ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል። #ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ✅ሼር✅ እንድታደርጉት ይሻል። #ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው። ✅SHARE✅ እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና! ❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር። ❤️መልካምነት ግዴታችን ነው። ❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላ መልእክት ለማስቀመጥ   የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን!
Mostrar todo...
👍 2
የመሰዉር መዋረሻ     ጸሎት በእንተ ምስሀበ አየሮስ ዉስተ ቀላያት ከመ ጢስ ትናናኤል ፫ጊዜ ላዕሌየ ተቁናጅጅ ፫ ጊዜ ታሕትየ ጁጁኒ ፫ጊዜ አነገሥኩከ አንተ ወዩማ ፫ጊዜ ጸራሁከ በአፈ ልብየ ጁማፍ ፫ጊዜ ስምከ ጁማትፍ ፫ጊዜ ልስማዕከ ቄጳቄ ጳኖስ ወተሳለምኩከ በአፈ መላእክት አያዉያ ቂኢኢት ሰሀብኩከ ወአቀረብኩከ ሊተ ለገብርከ እነ እገሌ። ገቢሩ፡ነጭ ዶሮ አርደህ ደሙን ቀድተህ የቀጠጥና ፍሬ ከ፲፪ ቦታ ሰብስበህ የሱን ያህል የጤፍ ፍሬ ጨምረህ በደሙ አርገህ አረቄ ጨምረህ ፵፮ ጊዜ ደግመህ ፍህም ላይ እያፈሰስክ ርቃንህን ሁነህ መታጠን ነዉ።    መጠበቂያዉ፡አስቀድመህ በጠለንጅ ስር ብፁእ ብእሲን ደግመህ በግራ እጅህ ያዝ።    ማሰናበቻዉ፡ አንገፈናጭ አሬጭ  መሬጭ መሬጅ ጊጂ ጊጂ ጂ በኃይለ ዝንቱ አስማቲከ ሑሩ ዉስተ ማህደር በንፁህ አፈር ደግመህ ገላህን አሽተህ መታጠብ ነዉ። ይለቁሀል ዉርሻዉም ይለቅሀል፡ፍቱን። ጸሎተ መሰዉር ክንሽ ቅንሽ ክንኝ  ክንኞስ ምሽ ምሽ ምጥሽ ምጥሽ  ሰወርኮሙ ለመናፍስት ሰዉረኒ እም አይና ሊተ ለገብርከ። ብለህ ፯ ጊዜ ድገም ይሰዉራል። መመለሻዉ፡ሙሜን ሞን አዳሞን አንድራቆስ አምሳለ ሰብእ ህሊናየ በል። አግድ በተለያዩ ምክንያቶች የማትፈልገው ሰው ወይም እንግዳ ወደቤትህ እንዳይመጣ አፍዝዞ ሀሳቡን አስቀይሮ እንዳይመጣብህ ወይም እንዳትመጣብህ በቤትህ  ወስጥ በሩ ላይ ቆመህ "አማርሊያ" እያልክ ሰባት ጊዜ በርህ ላይ ትንሽ ጨው እርጭ።  ፍቱን ነው። ትንሽ ስለ እንስሳት የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ ወዘተ .. ልዩ ነው በእውነት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠረ አጋንንት ዓዲን ሆፒ አርአ አደኃል በያዑልሽ ረኃቅ በዝንቱ አስማቲከ ዝጋሪን ይቶአሪድ ይትረአረድ አዳታኤል ጋጋታኤል አርከሸኖ ለሸር ወሸር ውጢብሔር አወገዝኩክ ለዘ ጋኔን ውህል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ቀውትል ውልል ቀውትል በጨጨዋ በጠቶንዋህ ማዕሠሩጅን ወለከፋጁን መአውሞ መርትጢር በስመ አጥጁን ፈናጅና እለ በስልጣነ ዶር ዘአነደዶሙ ሰይፈ እሳት በስመ ቁንቁንት ህቡዕ በዘ ቃለ ስልጣንከ ይትአሠር አጋንንት ፀዋጋን ሊተ ለገብርክ እገሌ፡፡ በቀይ ቀለም ጽፈህ በባህር አረብ ሰፍተህ አሲዘው፡፡ :ለየአይነ ጥላ ማውጫ: በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ መስጥመ አይነ ጥላ በሰማያት ንጉስ እግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ ወሰማያዊያን ሚካኤል ወገብርኤል ሊቃነ መላእክት እግዚኦ አምላኪየ አልፋ ወዖ ቢጣ የውጣ አበ ወቢጣ ድልጣ አመዝርጣ አውል አውል አውል አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን አውያን ሂል ሂል ጽሂል ጽሂል ኢፓፓጲድ አራጲድ አራጲፕ ራራጲፕ ራራጢጡ ፕኢፋፑኤል ጱጲውኢፓ ኢፌቶርኢል ያላውኡ ጲጲቦው ሂዮኢል ሂዮኢል ሂዮኢል በዘ ቃልከ ከመ ተማህፀንኩክ አድህነኒ እም አይነ ጥላ ሊተ ለገብርክ፡፡ ገቢሩ የቁልቋል ወተት የሾላ ወተት በአንድነት አድርገህ ፵፱ጊዜ እየሰገድክ ደግመህ ሲያበቃ አይንህን ዙሪያውን ከወተቱ ተኳል፡፡ ሌላ የአይነ ጥላ መፍትሔ ኑሩኤል እግዚኦ ሚበዝኁ እለ ይሣቅዩኒ ብዙኃን ቆሙ ላዕሌየ ብዙኃን ይቤልዋ ለነፍስየ ኢያድኅነኪ አምላክኪ ኑሩኤል አንተሰ እግዚኦ ምስካይየ አንተ ክብርየ ወመልዕለ ርእስየ ኑሩኤል ቃልየ ኀበ እግዚአብሔር ጸራኅኩ ወሰምዐኒ እምደብረ መቅደሱ ኑሩኤል አንሰ ሰከብኩ ወኖምኩ ወተንሣእኩ ኑሩኤል እስመ እግዚአብሔር አንሥአኒ ኑሩኤል ኢይፈርህ እምአእላፍ አሕዛብ እለ ዐገቱኒ ወቆሙ ላዕሌየ ተንሥእ ኑሩኤል እግዚኦ አምላኪየ ወአድኅነኒ እስመ አንተ ቀሠፍኮሙ ለኵሎሙ እለ ይፃረሩኒ በከንቱ ስነኒሆሙ ለኃጥኣን ሰበርከ ኑሩኤል ዘእግዚአብሔር አድኅኖ ወላዕለ ሕዝብከ በረከትከ አድህነኒ ወፈድፋደስ ሊተ ገብርክ እገሌ፡፡ ገቢሩ ዕፈህ በቀይ ቀለም ከዚያ የቀጠጥና ስር ጨምረህ በአንድነት በባህር አረብ ሰፍተህ ( ባህረ አረብ ማለት ቆዳ መሰል የጸሎት መጽሐፍቶች ማሸጊያ ) ያዝ አይነጥላህ እየለቀቀህ እየሟሟ ይሄዳል፡፡ ጸሎት በእንተ አይነ ጥላ ያፍታማሊም ፍምናሀ ሱሌይማን ወኩሉቲና ወከመኒልማ አሸካርኖ ማሐተጀብላ ወሳቤ ጠደና ወኩናፋኤል ነረቀፋአል አልማኤል መናኤን ቶራካኤል ጎልጃን ከፈሮን ሀጅን አላጅን ጅንጅን ወዲርሙዲ አስሙናኤል አድኀነኒ ወባልሐኒ እምተያዥ ወእምጠምዛዥ ወፍትሐኒ ወሠውረኒ እምሕማመ ጎርጦኛ ድርጐኛ እመሥገርተ ጥልኛ አጋንንት እኩያን ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ፃኡ እምላዕለ እገሌ፡፡ ገቢሩ የጊዛዋ ስር ማክሰኞ ሌሊት ቆፍረህ በመዳብ ቆርጠህ መሬት ሳይነካ እቤት ወስደህ ድጋሙን ፯ጊዜ ደግመህበት ስሩን በውሀ ቀቅለህ ከዚያ በደንብ ከቀቀልክ በኋላ ስሩን አውጥተህ ቅበር ውሀውንም ሳይቀዘቅዝ (እንደ ሾርባ ለማለት ነው ) ጠጣ ከዚያ ያስመልስሀል በዚ ጊዜ አይነ ጥላህም አብሮ ይወጣል፡፡ መርጌታ  መንግስቱ  የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር ይሁንታ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄወ       0948166390 # ሠላም ለሀገራችን ይሁን. 🌿🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር  ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን   መልስ እንስጣለን         ስ/ቁ 📱  0948166390 ደውለው በውስጥ መስመር ያናግሩን።
Mostrar todo...
👍 1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ የምንሰራው ጥበብ ============ 5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.ለገርጋሪ መንፈስ 28.ለቁማር 29.ደፋር ለመሆን 30. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ለማድረግ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ 0948166390 ይደውሉልን።   
Mostrar todo...
5👎 2
መርጌታ በረከት የባህል መዳኒ ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳውስ 📞0948166390   ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። 0915613578 //// 0948166390 ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) ✅አሰራሩ✅ መስመር በሌለው ወረቀት በቀይ ቀለም ወይም እስክርቢቶ ጽፈው ቢችሉ በቆዳ ከትበው ካልሆነ በኪሶት ይያዙ። እንዲሁም ጧት ወይም ማታ ፫ ጊዜ ይጸልዩ። ልዩ ውጤት ያገኙበታል። ✝ይህ መልካም እና የገርጋሪ ዓይነ ጥላ መፍትሔ ጸሎት እጅጉን መልካም የፈጣሪ ልዩ ስሞች የያዘ መፍትሔ ነውና! ይህ ኃላቀር አስተሳሰባችን ትተን መርምረን እንጠቀምበት። ❤️መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! ✅ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም እህቶቻችን እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወት6ዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። 📞📞0948166390 📞📞0948166390 ❤️ወደ ውጭ ሀገር  ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?❤️እንግዳው 0915613578 መርጌታ ጤናዉ ብለው በመደወል ከችግርዋ ይፈወሱ። 🌿🌿በስመአብ🌿 ወወልድ 🌿ወመንፈስ🌿 ቅዱስ🌿 አህዱ 🌿አምላክ 🌿 አሜን ብለን እንነሳ።🖋 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ✅የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ✅የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ✅የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ✅የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። 📞0948166390 📞0948166390 ✅የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ 📌የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ 📌ጽንስ ማቋረጥ 📌ትዳር ማቋረጥ 📌ተስፋ ማጨለም 📌የትምህርት ፈተና ማሰናከል 📌ከሰዎች ጋር አለመስማማት 📌መነጫነጭ 📌ራስ ምታት 📌በሰው እንድንጠላ ማድረግ 📌ሀብት መገርገር 📌ስራ መገርገር 📌ጭንቀት መፍጠር 📌ለአደጋ መዳረግ 📌እቃ እንዲበላሽብን መሆን 📌ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት 📌በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል 📌በህልመ ለሊት  ከቤተ እምነት መከልከል 📌ልጅ መከልከል 📌እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት 📌ፍርሃት..... ✅ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። ✅እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ የሚሆን ድንቅ ጸሎት እንሆ ልመግባችሁ። ✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ዓይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ገርጋሪ ወአብራሪ የጋራት ኤሎሄ የጋራት ሃሌ ሉያ የጋራት ዮፍታሔ የጋራት ታኦስ አልፋ ቤጣ የውጣ የጋራት ዎዖ የጋራት ኢየሱስ ክርስቶስ የጋራት አማኑኤል ጸባዖት በኃይለ ዝንቱ አስማተ መለኮት በራስ በገጽ በዓይን ወበሽፋፍት በልሳን ወበአፍ በአንገት ወበደረት በእጅ ወበእግር በባት ወበአቁያጻት በራስ ጠጉር ወበእግር ጽፍር ዘሀሎከ ዓይነት ፃእ ከመወጽአ ዮናስ እምከርሰ አንበሪ ከማሁ ፃእ ዓይነት ወዓይነ ወርቅ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ ወአብራሪ እምላዕለ ገብርከ እከሌ(የራስ ስም) በኢሞና በቴሌግራም ማናገር ይቻላል ስልክ 📞0948166390 ይደዉሉ
Mostrar todo...
👍 3👎 1🥰 1
🌿🌛🌿🌿👇👉ልጆቸ ገዘብ የማይበረክትለት በፀሎት  50000ወደ 100000 100000 ወደ200000 40000 ወደ 80000 የማበርከት ሥራእሠራለን  አትሞኙ ልጆቸ ሠው ሀብታም  ሠርቶ ለፍቶ አደለም እግዚአብሔር በሠጠን እውቀት መሠረት እሰራለን ልጆቸ የራሥን ንብረት ማበርከት አያስኮንንም የሚያስኮንን ሠውን መተኮል በሰው መመቀን የሠው ንብረት ወደኔ አርገው የሚል ነው🇭🇹🇮🇶🇭🇹🇧🇲🇦🇴🇸🇳🇬🇼በውጭ ሀገር ያላችው ባላችውበት እሠራላችዋለው  🇱🇸🇲🇾🇱🇾🇲🇴🇲🇩🇲🇱🇸🇦🇸🇱🇸🇹🇷🇪 መርጌታ በረከት  ልጆቸ አጭበርባሪዎችን ለማወቅ ቅድሚያ ኮኮብ አስቆጥሩ እኔ ተማሠራታችው በፊት በነፃ እቆጥርላችዋለው🇨🇱🇧🇫🇧🇹ደውሉ☎️ 0948166390🇧🇲🇧🇼 በውጭ ሀገር የምትኖሩ ባላችውበት እንሠራላችዋለን 🇹🇩🇩🇴🇪🇹🇪🇷🇧🇲📞0948166390 🌿 ትክክለኛ የምስክር ወረቀት ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አ/ፅ/ቤት የተሰጣቸዉ መርጌታ በረከት መድህኒት ቀማሚ ትክክለኛዉን እና የቀደምት የሊቃዉንት የአባቶቻችን ጥበባቶች ይሻሉ ወይንም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ፈውስ እና ጥበብ ከፈለጉ ደዉለዉ ያናግሩ 🇪🇹 📞0948166390 በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 🌿🌿ለመፍትሄ ሀብት 2 🌿🌿ለህማም 3 🌿🌿ለመስተፋቅር 4 🌿🌿ቡዳ ለበላው 5 🌿🌿ለገበያ 6 🌿🌿የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 🌿🌿ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 🌿🌿ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 🌿🌿ለዓቃቤ ርዕስ 10🌿🌿ለመክስት 11🌿🌿 ለቀለም(ለትምህርት) 12🌿🌿 ሰላቢ የማያስጠጋ 13🌿🌿 ለመፍትሔ ስራይ 14🌿🌿 ጋኔን ለያዘው ሰው 15🌿🌿 ለሁሉ ሠናይ 16🌿🌿 ለቁራኛ 17🌿🌿 ለአምፅኦ 23🌿🌿 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24🌿🌿 ለግርማ ሞገስ 25🌿🌿 መርበቡተ ሰለሞን 26🌿🌿 ለዓይነ ጥላ 27🌿🌿 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28🌿🌿 ለሁሉ መስተፋቅር 29🌿🌿 ጸሎተ ዕለታት 30🌿🌿 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31🌿🌿 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32🌿🌿 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33🌿🌿 ለድምፅ 34🌿🌿 ለብልት 35🌿🌿 በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ሰወች ደግሞ ከምንሰራቸው ስራዎች በጥቂቱ ☎️0948166390    🇮🇴🇧🇮🇧🇫🇨🇲🇨🇱   ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ 1🌿🌿የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን ለዚህም ብዙ ምቅክሮች አሉ 2.🌿🌿 ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ 3. 🌿🌿ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው 4.🌿🌿 ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው 5🌿🌿. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን 6.🌿🌿 ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን 7🌿🌿. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ  የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው 8🌿🌿. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን 9.🌿🌿 ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ በጣም ልዩ የሆነ ስራ እንሰራለን 10🌿🌿. መስተፋቅርም አለን ፣የህዝብ መስተፋቅር 11.🌿🌿 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅ 📞0948166390📞0948166390
Mostrar todo...
👍 3👎 2🥰 1
መርጌታ ሰናይ #የህዝብ መስተፋቅር ስታሰራ የተናገርከው ሁሉ እንዲጥም።መልክህን ሰው እንዲወደው።በመጣና በአጫወተን እንዲሉ ስትለያቸው ደግሞ አትሂድብነ እንዲሉህ እንሰራልሀለን። የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን። በቴሌግራም ለመከታተል እና ለማነጋገር 0945638093 ውሃ ባልነካው በጠገራ የብር ቀለበት ላይ ሰርተን እንልክልሀለን። ቀለበቱን ኪስህ ታደርግ እና ሀብታም ቆንጆ ስታገኝ ቀለበቱን ጣትህ ላይ ታደርግና ትጨብጣቸዋለህ።ይከተሉሀል። በቀን ቀለበቱን አድርገህ ከአምስት ሴት በላይ ከጨበጥክ ጥበቡ አጠቃላይ ይፈርሳል።አድራሻችን ክልል ስድስት ቤንሻንጉል ጉምዝ 0945638093
Mostrar todo...
👍 6👎 1🥰 1