cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማደግ በነገር ሁሉ

Publicaciones publicitarias
241
Suscriptores
Sin datos24 horas
+67 días
+1330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ኢሳይያስ 66 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሰማይ ዙፋኔ ነው፥ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፤ የምትሠሩልኝ ቤት ምን ዓይነት ነው? የማርፍበትስ ስፍራ ምንድር ነው? ² እነዚህን ሁሉ እጄ ሠርታለችና እነዚህ ሁሉ የእኔ ናቸው፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ነገር ግን ወደዚህ ወደ ትሑት፥ መንፈሱም ወደ ተሰበረ፥ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ። ግሩም ቀን ይሁንላችሁ 🙏🙏🙏 @behulu_madeg @behulu_madeg
Mostrar todo...
4
#አድርገህልኛልና #አመሰግንሀለሁ ነፍሴ የምትወድህ አንተ ውዴ እሥቲ ልቀኝልህ እኔም ከልቤ ኢየሱስ ኢየሱስ አሥሬ ትላለች ነፍሴ በአንተ ፍቅር ተይዛለች...😘😘 @behulu_madeg
Mostrar todo...
7
ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል።  ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ፤ የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር፤ እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና ማቴ 6÷33-34 ጭንቀት ዛሬ ለመኖር የምትፈልገውን ሀይል ይሰርቅሀል ምክንያቱም ጭንቀት ብዙ ጊዜ የሚሰራው የባለፈው ስህተትህን እንድታስብ በማድረግ ሆነ ወደፊት እንዴት ትሆናለህ በማለት ነው። በራስህ ምንም ማድረግ አትችልም። ጭንቀትህን ለእግዚአብሔር ስጠው ያለፈውን እርሱ ሸፍኖ እና አስተካክሎ ለወደፊትህ ይጠብቅሃል።
Mostrar todo...
🥰 6👍 2 2🙏 2
2 ዜና 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² በፍጹም ልባቸውና በፍጹም ነፍሳቸው የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ይሹ ዘንድ ቃል ኪዳን አደረጉ፤ ¹³ የእስራኤልንም አምላክ እግዚአብሔርን የማይፈልግ፥ ታናሽ ወይም ታላቅ፥ ወንድ ወይም ሴት ቢሆን፥ ይገደል ዘንድ ማሉ። ¹⁴ ለእግዚአብሔርም በታላቅ ድምፅና በእልልታ፥ በእምቢልታና በቀንደ መለከት ማሉ። ¹⁵ በፍጹምም ልባቸው ምለዋልና፥ በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥ እርሱም ተገኝቶላቸዋልና ይሁዳ ሁሉ በመሐላው ደስ አላቸው፤ እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
Mostrar todo...
🥰 6 3👍 2🙏 2
👉ስሜት ሀሳብን ማስዋቢያ መሆን አለበት እንጂ ማንነትን መንጃ መሆን የለበትም። ምክንያቱም ስሜታችን፣ አስተሳሰባችንን ሲገዛ ማሰብ ይሳነንና ለሌሎች ሃሳብ ባሪያ እንሆናለን። ስሜታችን እኛን ሊገዛ አይገባውም፣ እኛ ግን ከስሜቶቻችን በልጠን መኖር አለብን !! #የወንጌል_ብርሃን_ለሰው_ሁሉ_ይብራ!! 👉👉👉@e77lohim 🙏🙏share share 🙏🙏
Mostrar todo...
🥰 6 3👍 2🙏 2
ሀሳቦቻችን ከስሜቶቻችን ጋር የተቆራኙ ናቸው እነርሱም ሁልጊዜም ተለዋዋጭ ናቸው! ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ስሜታችሁን እንድትቆጣጠሩ ይረዳችዋል ተለዋዋጭ ቢሆንም እንኳን። ስሜት ተለዋዋጭ ነው ለዚህ ነው በእግዚአብሔር ቃል እንጂ በስሜታችን ላለመራት በጣም መጠንቀቅ ያለብን!
Mostrar todo...
እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ ስነቃም ክብርህን አይቼ እረካለሁ።              መዝ 17÷15
Mostrar todo...
🥰 9🙏 3👍 2 1
.     እግዚአብሔር ያዘጋጃል 😊   ቅሬታ ውስጥ ድክመት አለ ነገር ግን ምስጋና ውስጥ  ኃይል አለ!
Mostrar todo...
🥰 9 2👍 1
.                 ተጠንቀቁ !! በክርስቶስ ላይ ሳይሆን፣ በሰዎች ልማድና በዚህ ዓለም መሠረታዊ ሕግጋት ላይ በተመሠረተ ፍልስፍናና ከንቱ ማግባቢያ ማንም ማርኮ እንዳይወስዳችሁ ተጠንቀቁ።                     *ቆላ 2÷8*    
Mostrar todo...
🥰 7 2🙏 2👍 1
ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። እንድሁም ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥መንግሥትም ለአምላኩና ለአባቱም ካህናት እንድንሆን ላደረገ፥ ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ክብርና ኃይል ይሁን፤ አሜን!! ጌታችን ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፡— አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል። ✍️ የምጽዋት አዋጅ ነጋሪ @behulu_madeg @behulu_madeg
Mostrar todo...
🥰 6👍 5 2🙏 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.