cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ɪғɴᴀɴ ᴛᴜʙᴇ

وَقَالُوا الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَذْهَبَ عَنَّا الْحَزَنَ ۖ إِنَّ رَبَّنَا لَغَفُورٌ شَكُورٌ 🍁ይላሉም «ምስጋና ለእዚያ ከእኛ ላይ ሐዘንን ላስወገደልን አላህ ይገባው፡፡ 🙏 ጌታችን በጣም መሓሪ አመስጋኝ ነውና፡፡😊

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 098
Suscriptores
-2024 horas
+2267 días
+1 07630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ ሰው ከኛ አይደለም"፡፡ ረሱል ሰ.ዐ.ወ🥰 @ifnan_tube
Mostrar todo...
15👍 2
አስላሙ አሌይኩም ያጀመዓ ዛሬ ከቀኑ 11: 00 ሰዓት ላይ የኡስታዝ ኑር ቱርኪ መኪና ተሰርቆዋል መኪናው ነጭ ዶልፊል ነው ለበለጠ መረጃ ምስሉን Video እዩት በሰፋራችሁ በላችሁበት ቦታ የሆነ ነገር ከተመለከተችሁ አሰውቁን በዱዓ አትርሱን ምንም አይነት ጥቆማ @Seidkemal01 አድርሱን የታርጋ ቁጥር 29921 ኮድ ሶስት ሲልፈር ክለር ዶልፊን አይናማዉ 0911958452 In-box => @Seidkemal01 In-box => @Hamza_Official Phone => 251936684336 Phone => 251955055546
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🖤 ፍርሀት 🖤 ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ..... በ HANAN ISLAMIC POST ተዘጋጅቶ የቀረበ። አሁኑኑ OPEN የሚለውን በመጫን ያንብቡ።            ይ🀄️ላ🀄️ሉ   
Mostrar todo...
👉OPEN👈
ክፍል 1⃣
ክፍል 2⃣
👇 ሁሉንም ክፍል ለማንበብ 👇
ይ🀄️ላ🀄️ሉ
ትልቅ ክብር ብሎ ማለት ለጌታህ የምትወርደው ሱጁድ ነው❤️ @ifnan_tube
Mostrar todo...
40👌 3
Photo unavailableShow in Telegram
#የብርሀን ጨለማ🥹 የብርሀን ጨለማ የተሰኘዉን አጉዋጊ😱 አስተማሪ ልብ አንጠልጣይ😍 የ ፍቅር 🥰ታሪክ ልናስነብባችሁ ወደድን❤️ ታሪኩን ለማግኘት join ሚለዉን ንኩ👇👇
Mostrar todo...
Join
ይቀላቀሉ🤗
00:32
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
video_2009-04-29_04-06-02.mp40.76 KB
ሀ) የ 6 ዓመት ልጅ
ለ) የ 2 ዓመት ልጅ
ሐ) የ 8 ዓመት ልጅ
መ) የ 12 ዓመት ልጅ
ረ) መልስ አልተሰጣም
Photo unavailableShow in Telegram
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ? ሀ , 51 ለ , 60 ሐ, 63 መ, 40 ረ ,መልስ የለም 🕑ማሳሰቢያ ቀድሞ ለመለሰ ነው🕐
Mostrar todo...
ረ ,መልስ የለም
ሴት ከሆንሽ እባክሽን ተጠንቀቂ! ፡ ወንድ ከሆንክ ለምታውቃቸው የ ሴት ወዳጆችክ ሼር አድርግ እና የበኩልህን ተወጣ... : ወላሂ ውሸት አይደለም ገብተው ይመልከቱ። 😱 Open||ክፈት
Mostrar todo...
😱💌 Open || ክፋት 💌😱
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.