es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

Entrance preparation

Entrance preparation

Ir al canal en Telegram

Official Telegram channel for EUEE preparation. Providing Grade 12 study materials, model exam questions with answers, subject summaries, and practice quizzes for students and teachers.

Mostrar más
6 729
Suscriptores
-1024 horas
-597 días
-26430 días
Archivo de publicaciones
Pray for me ፀልይልኝ Forgive me ይቅር በለኝ Show me አሳየኝ Talk to me አናግረኝ Remind me አስታውሰኝ

እኔ እወጣዋለሁ I will handle it ለምጄዋለሁ I am used to it እኔን አትውቀሰኝ Don't blame me

Apologize Someone አንድን ሰው ይቅርታ ለመጠየቅ ✅ I sincerely apologize for…        ከልብ ይቅርታ እጠይቃለሁ ✅ Please accept my apologies for…      እባክህ/ሽ ይቅርታዬን ተቀበል/ይ ✅ I take full responsibility for…”       ሃላፊነት እወስዳለሁ  (ይቅርታ ለምጠይቁበት ነገር) ✅ I regret ....       ተፀፅቻለሁ ...... ✅ I hope you can forgive me for....       ይቅር እንደምትሉኝ ተስፋ አደርጋለሁ

Presentation ለምታቀርቡ ✅ Introduction ስትጀምሩ 👉  Good morning/afternoon everyone and welcome to my presentation. First of all, let me thank you all for coming here today. 👉 Let me start by saying a few words about my own background.     -  My name is .......     - I'm group 1 presenter ( ለተማሪዎች ብቻ)     -  I'm the manager of X company (ስራ ላይ ላላቹህ)     - I’m [name]. I’m a [job position] at [company]. ✍ ስለራሳቹህ ሌላ የምትናገሩት ነገር ካለ እዚህ ላይ ተናገሩ። 👉 As you can see on the screen, our topic today is...... (ስክሪን ካለ😄) ከሌለ ግን          - Today we talk about ......      - Our topic is .....      - My presentation today is about…     - Today we're gonna talk about ....           ማለት ትችላላቹህ። ✅ Outlining the content of the presentation     የምታቀርቡትን ነገር በዝርዝር ከመጀመራቹህ በፊት አጭር ገለፃ ለመስጠት - today’s presentation I’m going to cover.... - Firstly, I’ll be looking at… - Secondly, we’ll consider… - Then, I’ll explain how… - And finally, I’ll demonstrate how … ✅ Presentation structure 👉 So let’s start, shall we? ወደ ዝርዝር ስትገቡ 👉 In my presentation I’ll focus on three major issues.    👆እናንተ ስለምታነሷቸው ጉዳዮች ለመግለፅ 👉 Does everybody have a handout / copy of my report? 👆ስራ ላይ ላላቹህ ሪፖርታቹህ በታዳሚዎቹ እጅ ካለ 👉 I’ll be handing out copies of the slides at the end of my talk. ✅ Reference ለመጥቀስ 👉 If you would like more information, here is a list of useful resources/websites. የዌብሳይቱን አድራሻ መናገር 👉 Here is a list for further reading on this topic........ መፅሐፉን ወይም መረጃውን የሚያገኙበትን መናገር ✅ Question and answer      ጥያቄ ግን ለምንድነው የምትፈሩት😂 ያለመዘጋጀት ችግር ነው። የምታቀርቡትን ነገር ቀድማቹህ በደንብ ተዘጋጁ። 👉 If you have any questions, I am happy to answer them. 👉 If anyone has any questions, please feel free to ask now and I’ll do my best to answer. @bluenileacademy አንድ ሰው እናንተ እያቀረባቹህ ጥያቄ እየጠየቀ ካስቸገራቹህ ይሔን በሉት👇 If you don’t mind, I'd like to leave questions until the end of my talk /there will be time for a Q&A session at the end....... ከዛ መጨረሻ ላይ ለጥያቄ ጊዜ ስተሰጡ👇 I would now be interested to hear from you with your thoughts or questions. ✅ Conclusion ስትጨርሱ 👉 Thank you very much for taking the time to listen to me patiently. I will end my presentation here.

እኔ እስከማውቀው ድረስ To the best of my Knowledge ለጊዜው / ለአሁኑ For the time being ካልተሳሳትኩኝ If I'm not mistaken የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው It's only a matter of time በወሬ ወሬ By word of mouth

My nose is stuffy. አፍንጫዬ ታፍኗል። My eyelid is twitching. አይኔ እየተርገበገበ ነው። My lip is swollen. ከንፈሬ አብጧል። My lips are chapped. ከንፈሬ ደርቋል። My head is pounding. ራሴን በጣም አሞኛል።

🤗ሰላም በአዲስ አቀራረብ ተመልሰን መጥተናል join እያደረጋቹ ጠብቁን።

🇪🇹የዘንድሮው 2015 English Natural science entrance exam ነው share አድርጉት ። https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new

Repost from BLUE NILE ACADEMY.
+2
━━━━━━━━━━━━━━━━

Repost from BLUE NILE ACADEMY.
🇪🇹የዘንድሮው 2015 English entrance exam ነው share አድርጉት ። https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new

😲😳wow 600 ገብተናል እናመሰግናለን share ማድረግ ይቀጥል

Repost from BLUE NILE ACADEMY.
💫Aptitude ፈተና አወጣጥ ግልፅ ላልሆነላችሁ ተማሪዎች ነውአንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና
💫Aptitude ፈተና አወጣጥ ግልፅ ላልሆነላችሁ ተማሪዎች ነውአንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን ማጠቃለያ(summary) አዘጋጅተንላችኋል፡፡ - ለጓደኞቻቹ Share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡ #ሙሉ_መረጃውን_ከላይ_ካለው_Application_አለላችሁ።

Repost from BLUE NILE ACADEMY.
🖥️💻🖥️💻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖥️የ ETHIO-APTITUDE ውስጣዊ ገፅታ ነው።ከምጠብቁት በላይ ነው አሁኑኑ በማውረድ ተጠቀሙበቅ እንኳን ለ ENTRANCE ለፈለጋችሁት
+4
🖥️💻🖥️💻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖥️የ ETHIO-APTITUDE ውስጣዊ ገፅታ ነው።ከምጠብቁት በላይ ነው አሁኑኑ በማውረድ ተጠቀሙበቅ እንኳን ለ ENTRANCE ለፈለጋችሁት ፈተና ብቁ ያደርጋችኋል።

Repost from BLUE NILE ACADEMY.
ከዛሬ ጀምሮ ለ Aptitude ፈተና መጨነቅ ቀረ!! አፑን ከ playstore ወይም ከላይ ማግኘት ይችላሉ። ከላይ የምትመለከቱት Application እናንተን ለ ENTRANCE ብቻ ሳይሆን ለ International  ጥያቄዎች ብቁ ለማድረግ በ Adiss ababa science and technology & Adama science and technology university በትብብር ለሁለት ዓመታት ሲበለፅግ የነበረው Application ዛሬ ተለቋል 1️⃣ከ 5000 በላይ የሚሆኑ የ SAT ቃላትና ፍቾቻቸው በማራኪ አቀራረብ። 2️⃣SAT Maths & English part ምርጥ አለማቀፋዊ መፅሀፍት። 3️⃣Aptitude about verbal reasoning, verbal classification, series, logical game, Analogy, ጥልቀት ያላቸው ኖቶችና አለማቀፋዊ ጥያቄዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር 4️⃣የአዲስ አበባ ከተማ የብዙ አመታት model ጥያቄዎች ከመልሶቻቸው ጋር። 5️⃣(2009-2014) ያሉ EUEE ጥያቄዎችና ከጥልቅማብራሪያ ጋር። 6️⃣በብዙዎች ዘንድ የሚፈለገው የ 2014 EUEE ጥያቄ ከበቂ ማብራሪያ ጋር አካቶ ይዟል።እነዚህንና ሌሎች እናንተን ለAptitude ፈተና ያበቃሉ ያልናቸውን አካቶ ይዟል አሁኑኑ ይክፈቱት።እናመሰግናለን 8️⃣ በእውነት የለለ ነገር የለም እኔን በጣም ደስ ብሎኛል እናንተንስ?? ሁላችሁም ይህን App ቻናል ያላችሁ በቻናላችሁና በተለያዩ ግሩፓች ላይ የሌላችሁ ለጓደኞቿችሁ Forward በማድረግ ለዘንድሮ ተፈታኞች እንድንደርስላቸውና ማህበራዊ ሀላፊነታችሁን እንድትወጡ ስል እጠይቃለሁ። Playstore ላይ ማውረድ ምትፈልጉ Get ETHIO-APTITUDE https://play.google.com/store/apps/details?id=my.first.home.ethioaptitude

🇪🇹🇪🇹🇪🇹#እረ ምነው ምቀኛ ምትሆኑት አይታችሁ ዝም አትበሉ እንጂ ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸው ።

+1
English 2002 matric questions ለ entrance የ ምትዘጋጁ ስሯት ትጠቅማችኋለች https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new

#englishmatric

+1
Maths 2002 matric questions ለ entrance የ ምትዘጋጁ ስሯት ትጠቅማችኋለች https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new https://t.me/exam_link_new

#mathsmatric