cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Mohammedamin Kassaw

ይህ የሙሐመድአሚን ካሳው ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው :: አላማዬ አላህ ባገራልኝ ልክ በማህበረሰባችን ውስጥ ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላትና ችግሮችን በመፍታት ረገድ የራሴን አስተዋፅዖ ማበርከት ነው :: ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በቅንነት @MOHAMMADAMMINM አጋሩኝ ::

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
762
Suscriptores
-224 horas
+77 días
+8230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሸህ ማሒር አል-ሙዐይቂሊ በአረፋ ኹጥባቸው:- "ደም አፍሳሽ መጥፎን ነገር አስፋፊ በሆኑ ሰዎች ችግር እየተቸገሩ እየተሰቃዩና የሚፈልጉትን ነገር ተከልክለው ላሉት ፍልስጤማውያን ዱዓ አድርጉ::" ብለዋል:: ያረብብብብ እሺ በል! ግፉ ይብቃ!! የድል ብርሃን ይፈንጠቅ!!!
Mostrar todo...
🥰 3👍 1 1
ادعية يوم عرفة🤍
Mostrar todo...
attachment.pdf4.19 MB
የአረፋ ኹጥባ በሸይኽ ማሂር እየተላለፈ ነው:: live መከታተል ትችላላችሁ:: https://www.facebook.com/100050851090047/posts/1007162134322147/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
Mostrar todo...
Inside the Haramain

Now: Sheikh Mahir delivering the Hajj Khutbah! #Hajj #Hajj2024

👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ እስልምና ከመግባቱ ለሐጅ የታደለው Dr. Mark D Thompson ነው:: አላህ ይቀበለው!!
Mostrar todo...
4
ሶላት በአዲስ አበባ ስታዲዬም 2:30 ይሰገዳል:: ሁላችሁም በጧት ውጡ:: ከሶላት ውጪ ፕሮግራም ስለማይኖር ካረፈዳችሁ ያልፋችሗልና እንዳታረፍዱ:: ጭማሬ:- ንጋት ላይ ኢዱን በማስመልከት መድፍ ይተኮሳል:: ሌላ ሳይሆን ለበዓሉ ድምቀት ነውና እንዳትደነግጡ:: ጭማሬ 2:- ከግቢ ስትወጡ በጀመዓ በጀመዓ እየሆናችሁ በተክቢራ ደምቃችሁ ይሁን::
Mostrar todo...
👍 3
ነብያችን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስንት ሐጅ አድርገዋል?Anonymous voting
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
  አረፋ ነው:: ሐጃጆች ወደ አረፋ መሄዳቸውን ተከትሎ ከዕባ ዙሪያ ባዶ ሆኗል::
Mostrar todo...
👍 2
00:27
Video unavailableShow in Telegram
የአረህማን እንግዶች ከመስጂደ ነሚራ ችሙግ ብለው ተሰብስበዋል:: መስጂዱ ሀቢቡና (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በመሰናበቻ ሀጃቸው መልዕክት ያስተላለፉበት ነው:: "መልዕክቴን አደረስኩ?" ብለው ጠይቀው "አዎን!" የሚል ምላሽ ተሰጥቷቸው አላህም እንዲመሰክር የተጠየቀበት ቦታ ነው:: ጌታችን "ዲናችሁን ዛሬ ሞላሁ!" ሲል የፀጋውን መጨረሻ ያበሰረበት ቦታ ነው::
Mostrar todo...
1.74 MB
🥰 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሀሻ ወከላ! ቫቲካን በአለም ላይ ያሉ ኮሜዲያንን ሰብስባ በሮማው ጳጳስ አባ ፍራንሲስ በኩል "በፈጣሪ ላይ እንኳ መሳቅ ትችላላችሁ: ይህ መናፍቅነት አይደለም::" ብላለች:: ለከልኢዙ ወልከረሙ ያረቢ! ስልቅናህ ምስጋና ይድረስህ!!
Mostrar todo...
😁 2
2 ሚልዬን የአላህ ባሮች ወደ አረፋ ተራራ እያቀኑ ነው:: ለአንድ አላማ የተሰባሰቡ የተለያየ አለም ሰዎች ከአረፋ ተራራ ነጭ ልብሶችን ለብሰው ይሰባሰባሉ:: ያረቢ እያሉም ረበል ዐለሚንን ይማፀናሉ:: ጥቁር ነጭ ቀይ ወፍራም ቀጭን አጭር ረጅም አፍሪካዊ አሜሪካዊ አረብ አጀም ሁሉም በአንድ ልብ የአረፋ ተራራን ጌታ ይለምናሉ:: ይህ ከእስልም ውበት ነው:: ይህ ከአላህ ችሮታ ነው:: ረቢ ዱዓቸውን ተቀበል:: ረቢ ዱዓችንን ተቀበል:: ረቢቢቢ ከልባችን ያለ መጥፎ ነገር ሁሉ አስወግድ:: ረቢቢቢቢቢ የተሻለ ህይዎትን ስጠን:: ረቢቢቢ የድል ቀንዲልን ለኩስ:: የድል ህዝቦች አድርገን::
Mostrar todo...
3