cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

stop porn movies! /ማቆም ይቻላል

🙄ፖርኖ ግራፊ ማለት እንደፊልም ተጠንቶ ስክሪብት ተፅፎለት ሰዎችን በሱስ ለማስያዝ የሚሰራ💀 ሴጣናው ስራ ነው።!!! ከዚ ነገር አምልጣቹ መውጣት አለባቹ ንፁ አየር መተንፈስ አለባቹ ለወደፊት ህይወታቹ ስትሉ በሀይማኖታቹ ጠንክሩ እስፖርት ጀምሩ ስሩ ጥርሳቹን ነክሳቹ ስለ ፖርን መጥፎነትና ጉዳቱ በዮቱብ በቲክቶክ ማየት ትችላላቹ ሰርች አርጋቹ😥😥 ለማማከርና ለሀሳብ አስታዬት >> @Fast995

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
366
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-930 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

*** 🪅🕯 ሰላም ካንዲል ምርጥ ምርጥ እናንተ ከምታውቋቸው የሚለዮ 🕯ሻማዎች የሚለዮ ለፍቅረኛ ሰኘራይዝ : ለሮማንኒክ : ለልደት ለሌሎችም 🕯 🕯ሻማዎች ለፈለጋቹት ነገር  የምትጠቀሟቸውን አሪፍ ሻማዎችን በተለያዮ ቅርፆችና ዲዛይኖች ከ ሰላም ካንዲል ያገኛሉ"""" 👇በውስጥ መስመር ያናግሩን ¶ @selam6575 @selam6575 👇በንጥልና በብዛት ማከፍፈል ለምትፈልጉ ደውሉልን🤳 ☎️ +251949166575        0949166575 🚴በዴሊቨሪም ያሉበት ቦታ እንልካለን*** ✨ተጨማሪ 🕯 ሻማዎችን ለመመልከት የቴሌግራም ግሩቻችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+MtMmnLT2EhNkMTg0 https://t.me/+MtMmnLT2EhNkMTg0
Mostrar todo...
✨ጥራት ያላቸው American European Standard የወንድ የቦንዳ ልብሶች በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ! 👇 https://t.me/+Hqa2LrzxCC43ZmJk TikTok Account: - Watch Here አድራሻችን:- ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አጠገብ KCBC ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. B1-215                   🤳  0941444455                          0910724289 በቴሌግራም:- Join @PrimeBonda 💠
Mostrar todo...
👆❌‼️ይሄን አይተህ/ሽ መወሰን አለብህ/ሽ አሁኑኑ‼️💪😭
Mostrar todo...
🫵እስካሁን አብራቹኘ ነበራቹ አሠሰግናለው🙏 ግን ከድሮዋቹ ትንሽ እንደተሻሻላቹ ተስፍ አረጋለው ሁላቹም ምክንያቱም ባታቆሙት 1ስልቹ ያረጋቹሀል 2 ሴት ሄዳቹ ማዋራት አችሉም vedo ምታዮ ከሆነ 3 ስራ የመስራት ሞራላቹን ጉልበታቹን ይጨርሰዋል 4 ተስፍ ቢስ ያደርጋቹሀል 5 እራሳቹን እንድጠሉና ተስፍ እንድትቆርጡ ያደርጋቹሀል።❌❗️ መፍትሄው ቀስ በቀስ እየቀነሱ ማቆም ነው። እስት ትንሽ እንኳን ከድሮ ማየት የቀነሳቹ ሰዎች 👇በኢንቦክስ ንገሩኘ 👍 ልፍቴን እንዳውቀው*👇 @Teme_995 @Teme_995 @Teme_995
Mostrar todo...
👍 5
እስካሁን አብራቹኘ ነበራቹ አሠሰግናለው🙏 ግን ከድሮዋቹ ትንሽ እንደተሻሻላቹ ተስፍ አረጋለው ሁላቹም ምክንያቱም ባታቆሙት
Mostrar todo...
Repost from NTX Tech 📲
Photo unavailableShow in Telegram
በዚህ ሰዓት ሰዎች ስፖርተኛ ወይም ሲግማ እንዳይሆኑ የሚያግድ በተለይ ደግሞ ለወጣቶች አስቸጋሪ እና ለማቆም የሚከብድ ሱስ አለ፡፡ ያን ደግሞ ሴጋ (Masterbution) ብለን እንጠራዋለን ይህ በኛ ቋንቋ ግላዊ-ወሲብ ሲሆን እድሜያቸው 15-20  ድረስ ያሉ ወጣቶች ላይ በደንብ የሚስተዋል ነው፡፡ ይህ ሱስ ብዙ ጉዳቶን የሚያስከትል ሲሆን ዋነኛ ጉዳት የTestestrone መጠን መቀነስ ነው፡፡ በአንተ ላይ የቴስቴስትሮን መጠን የሚቀንስ ከሆነ ከቀን ወደ ቀን ባሕሪክ ወደ ሴትነት እየተቀየረ ይሄዳለል ፈሪ ፣ ጅል ፣ ደንባራ እና  ሁሉንም ሚረሳ ጥገኛ ሰው ያደርግሃል!!!  ሳቢ(Attractive) ሰው አትሆንም ያለህ Creative አስተሳሰብ ይሞታል ፣ በራስ መተማመንህ ይቀንሳል ፣ ለስራ ተነሳሽነት አይኖርክም ስልቹ ሰው ትሆናለክ  እና ዝምብሎ የስም ወንድ ብቻ ነው ምትሆነው፡፡ ትልቁ ጉዳት ደግሞ ከፈጣሪ ትርቃለህ ፤ ፈጣሪ ይቅር አይለኝም ብለህ ትፈራለህ እሱ ይቅር ባይ ነው ግን ይሄ ሱስ አንተ ያንን እንዳታስብ ያደርግካል፡፡ እንዲህ አይነት ነገር የማታውቁ ካላችሁ አይጠቅማችሁም አትወቁት! ግን በዚህ ሱስ የተጠመደ ወይም ለማቆም እየተቸገረ ያለ ሰው ካለ ለማቆም ብዙ መንገዶች አሉ እኛ በዚህ ቻናል እናሳይካለን 🙏 ያንን እንድንጀምር ቢያንስ 100+ '👍' እቺን Like አድርጉ 😐 ወንድ አትምሰል ሁን እንጂ 😐 🏋🏽💥 Share ➡️@Gym_Work_Out 🏋🏽💥 Share ➡️@Gym_Work_Out
Mostrar todo...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
❌😢ማስተርቤሽን ለማቆም ይህን 5⃣ መንገዶች ተጠቀሟቸው 👆 መልክቱን አንብባቹ ወደተግባር ቀይሩት💪
Mostrar todo...
👍 3 2
🌥እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳችሁ በሀገር ውስጥ እና ከ ሀገር ውጪ ለሆናቹ በአሉ የሰላም የጤና የመተሳሰብ የመረዳዳት እንዲሆንላቹ እንመኛለን❤🙏 🎄መልካም በአል🌲 አለምና እውነታዎቿ🎄 * #merry_christmas * https://t.me/+0DesHT7bdg40NmM0
Mostrar todo...
👍 1 1
#ሌላ 💪አዲስ ቪድዮ ፖስተናል🙏 ገብታቹ አይታቹ ** ❤#Like #Follow #share የተሰማቹን ✍🏽coment ማረግ እንዳረሱ❤
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.