cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እስከ መንገድ

... የህይወት ጥርፍትፋች ጽሁፎች ፣ አስተማሪ መጣጥፎች ፣ ኪነታዊ ስራዎችን ይቀርቡበታል። ትዝብቶችን አብረን እንታዘባለን። አብረን.....

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
242
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

"ሁለት ጊዜ አንድ ወንዝ  አንሻገርም" Heraclitus
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
drainage.jpg0.10 KB
"ሁለት ጊዜ አንድ ወንዝ  አንሻገርም" Heraclitus
Mostrar todo...
drainage.jpg0.10 KB
The only thing we all have in common is being human !
Mostrar todo...
አላስፈላጊ ቦታ የአላስፈላጊ ቆይታ ! የእውነት ለመናገር አንዳንድ ቦታዎች ላይ የእኛ ቆይታ አላስፈላጊ መሆኑን መረዳት ይሳነናል ! ከዚህ የከፋው ደግሞ አስፈላጊነታችን አብቅቶ ዝሞ ብለን ምንወድቅ ምንነሳው ነገር ነው በነበርንበት ለመክረም! የሆነ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ! በቃ በተቻለ መጠን አላስፈላጊ ከሆንንባቸው አላስፈላጊም ይሁን አስፈላጊ ቦታዎች እራሳችንን ማፍለስና ማንሳት አለብን !!! ለመቀጠል ብለን ከመፍገምገም መቆጠብ ይኖርብናል ! ባይሆን እኛ ስላለፈው ሁሉ ለራሳችን ምህረትን ልንችረው ይገባናል ! ስለዚህ አስፈላጊ እየመሰለን አላስፈላጊ ቦታዎች (ሁኔታዎች ) ስንጣጣር የነበረበት ጊዜ ሆይ አሁን ይበቃል ብለን ማስበቃታ አለብን! ከዚህ በላይ በተከዳች አለም መደክረቱ ጥሩ መስሎ አይሰማኝም ! ስለዚህ የተከፈተ በራችንን ሳንገብብም ቢሆን እንደ አስፈላጊነቱ ተትቶ መኬድ ይኖርበታል ! በእርግጥ አስፈላጊና ዘላቂ መስሎን ቃላችንና ኪዳናችን ማሰሪያና ገመድ እስኪሆንብን ድረስ እንደ ለማዳ ውሻ ከስር ከስራቹህ ቱስ ቱስ እያልን ቆይተናል! አሁን ግን ማብቃት መቻል እንዳለበት ይሰማኛል ! ኪዳን ሻራችሁ ብሎ እርሱም መዋቀስ ይጀምር ! አሁን ግን አደለም እኛ እናንተ ቦታ ልንገኝ ቀርቶ እናንተ የምትገኙበት ቦታ እንኳን መድረስ አንችልም !አንችልም ! በሄዳችሁበት መንገድ ፣ በእናንተ ዱካ መራመድ አንችልም ! አይናችሁን ማየት አንችልም ! ይሄው ድሮ እንሰባሰብበት የነበረ የቆየ ፍቅር መገለጫችንን ሁሉ ከደረስን ቆየንኮ! ድንገት የደረስንባችሁ(የደረሳችሁብን) ቀንም እናንተን ላለማየት እና ላለመታየት ሾልከን እንወጣለን !! ምክንያት እኛ አስፈላጊ አይደለንማ!!! ማነኛውም gentle ሰው ደግሞ የማያስፈልግበት ቦታ አይገኝም ! ባይሆንም አላስፈላጊነታችን ጎልቶ መታየት ከቻለ ይሄው ደግመን አንተያይም ። እሚገርመው ስንቴ እናንተን ለመልመድ የሞከርነው ሙከራ ሁሉ ሜዳ ላይ መቅረቱ ነው ። የሆነው ሆኖ ግን ... መኖር መታደል ነው!!! ሁሉን ያሳየናል ! ✍...እስከ የካቲት ,ሁለት ሽህ አስራ ስድስት
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
"---------unless I am myself, I am nobody." Virginia Woolf
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዝምታችን ምን እንደነበር ተናግረናል፤ በርግጥ ያወጣነው ቃል አልነበረም..።
Mostrar todo...
እስኪሽር
Mostrar todo...