cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Goal Academy

"Achieve your dreams with Goal Academy!" @Goal_Academyy

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 868
Suscriptores
-1124 horas
-907 días
-36730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቤተሰቦች የሁለተኛው ዙር የኮርስ ምዝገባ ያለቀ ሲሆን ይህ እድል ያመለጣችሁ ሰዎች ደግሞ በቀጣይ ዙር ላይ መመዝገብ እና መማር ትችላላችሁ። ቀድማችሁ ለቀጣይ ዙር ቦታ ማስያዝ የምትፈልጉ በዚህ @Goal_Academyy user ያውሩን።
Mostrar todo...
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId1155518212 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 +2k Coins as a first-time gift 🔥 +25k Coins if you have Telegram Premium
Mostrar todo...

00:49
Video unavailableShow in Telegram
ሰላም ሰላም በጉጉት ሰትጠብቁት የነበረው giveaway Goal Academy በአሉን አስመልክቶ  ባዘጋጀው 30% discount ዋጋ ለሚመዝገቡ 3 ተማሪዎች Goal Academy ሽልማት ያበረክታል ። ታድያ እሄንን giveaway ላይ  ማሸነፍ የምትፈልጉበት comment ላይ አሳማኝ ምክንያት ያለው ምንም  ወይም አነስተኛ like ላገኘ ሰው ሽልማቱ እንሸልማለን። ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ለአሸናፊ 3 ተማሪዎች 1ኛ እጣ 10,000 ብር ሽልማት 2ኛ እጣ 2 ነፃ የትምህርት እድል 3ኛ እጣ 1 ነፃ የትምህርት እድል አዘጋጅቶላቸዋል። ለበለጠ መረጃ official Goal Academy cahnnel ላይ join በማድረግ ኣዳዲስ መረጃዎች ያግኙ። ኣልያም +251 95 181 2809፣ +251 94 858 4896፣ +251 99 262 5886 በስልክ ቁጥራችን  ይደውሉ።           ✝️መልካም ፋሲካ!!!✝️
Mostrar todo...
.mov59.30 MB
👍 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
2ተኛው ዙር  ምዝገባ ተጀመረ💥🤩😱   ✅  ሰላም  🖐Goal አካዳሚዎች ነን ። በተለያዩ ኮርስ መማር እና መሰልጠን ለምትፈልጉ ዛሬ ምዝገባ ተጀምሯል ።   ✅ለመመዝገብ በመጀመሪያ  ከላይ  pin  📌 የተደረገው ስለ ስለስልጠናው ገለፃ የተደረገውን  የ orientation  video ይመልከቱ ።     📌ማሳሰቢያ ምዝገባውም የሚቆየው  ከሚያዝያ  28 እስከ ግንቦት 18 ብቻ ነው ።  በመሆኑ እኛም እስከ ግንቦት 5 ብቻ  የሚቆይ  በሁሉም ኮርሶች ላይ የ30% Discount  ለሁሉም ተመዝጋቢ  አዘጋጅተናል። ♻️ስለዚህም የእዚህ  እድል ተካፋይ ከዛሬ ጀምሮ መሆን ይችላሉ በተጨማሪም ያሉን ቦታ ውስን በመሆኑ ሳይሞላባቹ ተመዝግባቹህ ብትማሩ እና የዚህ እድል ተካፋይ ይሁኑ!!       ለመመዝገብ 👉 @Goal_Academyy ያውሩን። ለበለጠ መረጃ  ➡️እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን               👇👇👇        📞+251 95 181 2809        📞+251 94 858 4896        📞+251 99 262 5886 ይደወሉ። መልካም ቆይታ ,Goal Academy
Mostrar todo...
👍 2 1🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
      ➡️ለበለጠ  መረጃ  👇👇👇     👉 @Goal_Academyy 👈ያዉሩን። ➡️እንዲሁም በስልክ ቁጥራችን               👇👇👇   📞+251 95 181 2809   📞+251 94 858 4896   📞+251 99 262 5886 ይደወሉ። መልካም ቆይታ ,Goal Academy✅️
Mostrar todo...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
☪️ ☪️እንኳን ለ 1445 የኢድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።☪️☪️ ለመላው የGoal Academy  የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ዓ/ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፣የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሁንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል ጎል አካዳሚ።                  “ኢድ ሙባረክ”             መልካም በዓል  Goal Academy.
Mostrar todo...
1
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም  የ  Goal Academy  ቤተሰቦች Goal Academy የመጀመርያ ዙር አያስተማረ ይገኛል። ሁኖም የመጀመርያ ዙር ሊያልቅ ኣንድ ሳምንት ብቻ የቀረው።2ኛ ዙር ምዝገባ በቅርቡ ስለሚጀመር ቀድማቹ ለምትምትመዘገቡ ተማሪዎች የ ዲስካውንት ዋጋ የሚቀጥል ሲሆን የምዝገባ ቀን የሚጀመርበት ቀን አስከምናሳውቃችሁ በትግስት ተከታተሉ። አንዲሁም በተጨማሪ Goal Acadmey ቻናል ለወዳጆቻችሁ share በማድረግ አዲስ መረጃ አንዲደርሳቸው ኣድርጉ። https://t.me/Goal_Academy_Channel
Mostrar todo...
👍 5💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም 👋 Goal Academy ቤተሰቦች አንደምን ቆያችቹ, በውስጥ መስመራችን ላይ ምዝገባ ለምትጠይቁ ውድ ተማሪዎቻችን 1ኛ ዙር ምዝገባ ጨርሰናል። ቀጣይ ዙር ምዝገባ አስከሚጀመር በትግስት ይጠብቁን። ለበለጠ መረጃ👇 መልካም ቆይታ Goal Academy
Mostrar todo...
👍 4 1
ስንቶቻችሁ ናችሁ በdiscount መመዝገብ ምትፈልጉትAnonymous voting
  • በdiscount እመዘገባለው
  • ችግር የለብኝም
0 votes
13👏 6👍 1
ሰላም  ውድ  የGoal  Academy  ቤተሰቦች  በእናንተ  ጥያቄ መሠረት  እኛም አሁን  ያለውን  የጊዜውን  ሁኔታው  አይተን Discount እንዲኖረው ምትፈልጉ ሰዎች Vote አድርጉ ለመመዝገብ  @Goal_Academyyላይ  ያዋሩን መልካም ቆይታ ,Goal Academy
Mostrar todo...
👍 20🔥 2
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.