የእግር ኳስ መረጃ በኢትዮጽያ 🏅🐐🐐
የእግር ኳስ ንጉሱ ማነው!?🤔 ሊዮኔል ሜሲ ወይንስ ክርስትያኖ ሮናልዶ? ክርክሩን ተውት በዘመናችን ስለተመለከትናቸው ልንኮራ ይገባል🥳 ይህ ቻናል ስለ ሁለቱ የእግር ኳስ ፈርጦች💎 አብዝቶ ያወሳል። በእግር ኳስ ያሳዩንን ተአምራቶች ወደ እናንተ ያደርሳል✍️
Mostrar más94 958
Suscriptores
-23024 horas
-1 1447 días
-5 29730 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በስድስት የአውሮፓ ዋንጫ ውድድሮች በመሳተፍ በውድድሩ ታሪክ ቀዳሚው ተጨዋች መሆን ችሏል።
@Ibexbett_bot
🔥 7
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት ምሽት በአፍንጫው ላይ ከባድ ጉዳት ያጋጠመው ኪሊያን ምባፔ ለአርቡ የኔዘርላንድ ጨዋታ ላይደርስ እንደሚችል ተገልጿል።
@Ibexbett_bot
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ያማል በዩሮ ውድድር የሚጫወት በታሪክ በዕድሜ ትንሹ ተጨዋች መሆን ችሏል ።
@Ibexbett_bot
🔥 8👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአርሰናሉ አማካኝ ቶማስ ፓርቲ ወደ ሳዑዲ አረቢያ የሚያደርገውን ዝውውር ሊያጠናቅቅ ተቃርቧል።
@Ibexbett_bot👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ክሪስታል ፓላስ የ20 አመቱን ሞሮኳዊ የመሀል ተከላካይ ቻድ ሪያድን እስከ ሰኔ 2029 በሚቆይ ኮንትራት አስፈርመዋል።
@Ibexbett_bot
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
የቴሌግራም ቦታችንን ለሌሎች ሲያጋሩ ቦነስ እንደሚያገኙ ያውቃሉ?
@ibexbett_bot
Photo unavailableShow in Telegram
ኤሲ ሚላን ፓውሎ ፎንሴካን በሀላፊነት መሾማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
@Ibexbett_bot
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ጀርሚ ፍሪምፖንግን ለማስፈረም ፍላጎት ካላቸው ክለቦች አንዱ ነው!
https://scorebet.et
https://t.me/scorebeteth
https://facebook.com/scorebetting.et
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስትያኖ ሮናልዶ ዛሬ 130ኛ ጎሉን ለፖርቱጋል አስቆጥሯል
@Ibexbett_bot
🔥 12🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማንቸስተር ዩናይትድ እና አርሰናል የ23 አመቱን ጆሹዋ ዚርክዜን ከቦሎኛ ለማስፈረም ይፈልጋሉ።
@Ibexbett_bot
👍 6