cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Alazar Asgedom - Football Cafe

Football cafe 95.1

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 790
Suscriptores
-624 horas
-207 días
+12830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
       Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 * ከአለፉት 4 የአውሮፓ ዋንጫዎች 3ቱን ያሸነፉት ስፔን እና ጣሊያን! - በስፓሌቲ የሚሰለጥነው እና የወቅቱ የአውሮፓ ሻምፒዮን የጣሊያን ብሄራዊ ቡድን ተከታታይ የአውሮፓ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ይችል ይሆን ? - ያፉትን 3 ትልልቅ ውድድሮች(2018/2021/2022) በመለያ ምቶች የተሸነፈችው ስፔንስ ? * በጣሊያን እና ስፔን ምድብ ያለችው ፤ ባለፉት ሁለት የአለም ዋንጫዎች የግማሽ ፍፃሜ የደረሰችው ክሮኤሽያ በሞድሪች የመጨረሻ ውድድር የት ድረስ ትጓዝ ይሆን ? * አማካዮቿን በጉዳት ያጣቸው (ዲዮንግ እና ኩፕማይርሰ) ነገር ግን ጠንካራ የተከላካይ መስመር ያላት ሆላንድ
Mostrar todo...
4
Photo unavailableShow in Telegram
       Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 ከአውሮፓ ዋንጫ መጀመር በፊት ትልልቆቹ ብሄራዊ ቡድኖች እንዴት ናቸው ? ለዛሬ እንግሊዝ እና ፖርቱጋል! * ከ2016 ጀምሮ እንግሊዝን እየመራ ያለው ጋሬዝ ሳውዝጌት ከዋንጫ ውጪ እንደስኬት የሚቆጠርለት ውጤት ይኖር ይሆን? * ከፈርናንዶ ሳንቶስ የመከላከል እና የብርቱ ጥንቃቄ አጨዋወት ማጥቃትን ወደሚከተሉት ሮቤርቶ ማርቲኔዝ የተደረገው ለውጥ ፖርቱጋልን የት ያደርሳታል?
Mostrar todo...
👍 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
       Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 ከአውሮፓ ዋንጫ መጀመር በፊት ትልልቆቹ ብሄራዊ ቡድኖች እንዴት ናቸው ? ለዛሬ ጀርመን እና ፈረንሳይ! * ለጀርመን ብሄራዊ ቡድን ያለፉት ትልልቅ ውድድሮች የከፉ ነበሩ (2018/2022 የአለም ዋንጫዎች ከምድብ መውደቅ ፣ በ2021 የአውሮፓ ዋንጫ ከሁለተኛው ዙር በላይ አለመጓዝ)። ዘንድሮስ ? ከወጣቱ አሰልጣኝ ናግልስማን ጋር ምን ያህል ርቀት ልትጓዝ ትችላለች? - የቶኒ ክሩስ መመለስ ፣ የባየር ሙኒክ ብሄራዊ ቡድኑ ላይ ያለው የቀደመ ተፅዕኖ ማነስ... * ፈረሳይስ ? በበርካቶች አሁንም ለዋንጫው የሚገመት ቡድን አላት ፣ እዚያ የተሰጥኦ ጥያቄ የለም። ምባፔ ፣ ግሪዝማን ፣ የአውሮፓ ሻምፒዮኖቹ የሪያል ማድሪድ አማካዮች.... - ረዥም ጊዜ ከቡድኑ ጋር የቆየው ዲዲዬ ዴሾ በሁለት ተከታታይ የአለም ዋንጫዎች ለፍፃሜ ያበቃውን ቡድን በዩሮ 2024 የት ድረስ ይዞት ይጓዝ ይሆን? - ንጎሎ ካንቴ ከሁለት አመት መለየት በኋላ ወደ ብሄራዊ ቡድኑ የመመለሱ ነገር
Mostrar todo...
7👍 4
የአርሰናል_እንደ_አዲስ_ፈራሚ_ዩሪየን_ቲምበር.m4a13.47 MB
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን "ጅቡቲን" ማሸነፍ ተሳነው! * ብሔራዊ ቡድኑ በአለም ዋንጫ የማጣሪያ ሂደት እስከ አሁን ምንም ጨዋታ አላሸነፈም።  ሴራሊዮን ፣ጊኒ ቢሳው ፣ ጅቡቲ ነጥብ የተጋራባቸው ጨዋታዎች ሲሆኑ በቡርኪናፋሶ ደግሞ ተሸንፏል። ይህ እግር ኳሳችን ያለበትን ደረጃ የሚያሳይ ነው ማለት ይቻላል? * ዩሮ 2024 ሊጀመር አራት ቀናት ቀርተውታል። ባለፉት አመታት በዚህ ውድድር በእግር ኳስ ደረጃቸው ትልቅ የማይባሉ ብሄራዊ ቡድኖች ከላቁት የአውሮፓ ቡድኖች ጋር እየተፎካከሩ ይገኛሉ። ምክንያቱ ምንድነው? በዚህ ውድድርስ የትኛው ብሄራዊ ቡድን ሰርፕራይዝ ሊያረገን ይችላል?
Mostrar todo...
👍 8 2
Photo unavailableShow in Telegram
Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 * በአርሰናል ለፊርማ የሚፈለገው አጥቂ እና የአርሰናል እንደ "አዲስ" ፈራሚ - ሼሽኮ እና ቲምበር * አርሰናል ከማንቸስተር ዩናይትድ እና ቼልሲ ጋር ተፎካክሮ የ9 ቁጥር ጥያቄውን ለመመለስ ያቀደው በቤንጃሚን ሼሽኮ ይመስላል። ከሀላንድ ጋር የሚያነፃፅሩት ነገር እርሱ የሚያደንቀው ዝላታንን ነው። - እንዴት ያለ ተጨዋች ነው ? * ዩሪየን ቲምበር እንደ አዲስ ተጨዋች ነው። ከአያክስ ከፈረመ በኋላ ለአርሰናል የተጫወተው በ2 ጨዋታዎች በድምር ለ70 ደቂቃ ብቻ ነው። አርቴታ ባለፈው የውድድር ዘመን ያጣው ከሆላንዳዊው አሁን የሚያገኘው ጥቅም ምንድን ነው ?
Mostrar todo...
7👍 4🔥 1
Mostrar todo...
ጆዜ ሞሪንሆ - ወደ ቱርክ የእግር ኳስ ትኩሳት የመግባታቸው ነገር

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

👍 2
Mostrar todo...
የአሰልጣኝ ሹም ሽር በጦፈበት በዚህ ጊዜ ዲ ዜርቢን የሚፈልግ ለምን ጠፋ ?

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Photo unavailableShow in Telegram
       Football Cafe ዛሬ በአራዳ FM 95.1                      ጠዋት 2:30-4:00 * የጆዜ ሞሪንሆ ወደ ቱርክ የማምራት ነገር - ፖርቱጋላዊው አሰደናቂ ስሜት ወዳለበት ሊግ እና ክለብ ነገር ግን ዝቅ ያለ የእግር ኳስ የጥራት ደረጃ ወዳለበት ሀገር ተጉዘዋል - ከዚህ በኋላ በግዙፎቹ የአውሮፓ ሊጎች ትልቅ ክለብ ሲያሰለጥኑ እናያቸዋለን ? * አንቶኒዮ ኮንቴ ናፖሊን ተረክቧል - ነውጤው አሰልጣኝ ከነውጤው ፕረዝደንት ጋር ተስማምቶ ይሠራ ይሆን * የአሰልጣኝ ሹም ሽር በጦፈበት በዚህ ጊዜ ዲ ዜርቢን የሚፈልግ ለምን ጠፋ ?
Mostrar todo...
6👍 5
Mostrar todo...
ቦሩስያ ዶርትሙንድ ከታንክ አምራች በጦርነት ከሚያተርፍ ጋር ምን ይሰራል ?

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1