cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Manchester united ethio

✓ስለክለባችን ትኩስ ዜናዎች ✓ስለ ማን ዩናይትድ ትኩስ ዜናዎች ✓ስለ ዝውውር ✓የሌጀንዶቻችን ታሪኮች

Mostrar más
Advertising posts
360Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
-1630 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ! ክለባችን ዛሬ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ለሚያደርገዉ የፕርሚየር ሊጉ ጨዋታ ቋሚ 11 አሰላለፋችን ይፋ ሆኗል ።   🧤 || 24 ኦናና 🎽 || 23 ሾው 🎽 || 53 ካምብዋላ 🎽 || 35 ኢቫንስ 🎽 || 29 ቢሳካ 🎽 || 39 ማክቶሚናይ 🎽 || 8 ብሩኖ [C] 🎽 || 37 ማይኖ 🎽 || 21 አንቶኒ 🎽 || 11 ሆይሉንድ 🎽 || 17 ጋርናቾ ❤️ ድል ለታላቁ ዩናይትድ ይሁን ❤ ተጠባባቂዎች : ባይንዲር ፣ ሬጊሎን ፣ ጎር ፣ ሃኒባል ፣ ፔሊስትሪ ፣ ቫን ደ ቢክ ፣ ራሽፎርድ
Mostrar todo...
1
የተጋጣሚው ባየርሙኒክ አሰላለፍ
Mostrar todo...
👍 3
አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ! ክለባችን ዛሬ ከባየር ሙኒክ ጋር ለሚያደርገዉ የሻምፒዮንስ ሊጉ ጨዋታ ቋሚ 11 አሰላለፋችን ይፋ ሆኗል ።   🧤 || 24 ኦናና 🎽 || 23 ሾው 🎽 || 19 ቫራን 🎽 || 5 ማጓየር 🎽 || 20 ዳሎት 🎽 || 8 ብሩኖ [C] 🎽 || 4 አምራባት 🎽 || 39 ማክቶሚናይ 🎽 || 21 አንቶኒ 🎽 || 11 ሆይሉንድ 🎽 || 17 ጋርናቾ ❤️ ድል ለታላቁ ዩናይትድ ይሁን ❤ ተጠባባቂዎች : ባይንዲር ፣ ሄተን ፣ ኤቫንስ ፣ ሬጉይለን ፣ ዋን ቢሳካ ፣ ጎር ፣ ሃኒባል ፣ ማይኖ ፣ ፔላ እና ሁጊል
Mostrar todo...
ማጓየር ዛሬ ድንቅ ነው ። ግልፅ የጎል እድሎችን እንዳይቆጠሩ አድርጓል። 🔥🔥🔥
Mostrar todo...
👏 4 2
🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿|| 14ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ  ⌚️ የመጀመሪያው ግማሽ ተጠናቀቀ ⚪️ ኒውካስትል ዩናይትድ 0⃣ - 0⃣ ማን ዩናይትድ 🔴 🏟  ኦልትራፎርድ
Mostrar todo...
1
ዛሬ ዩናይትድ የሚያሸንፍ ከሆነ ቶተንሀም ከ ሲቲ እስኪጫወት ወደ 5ተኛ ደረጃ ከፍ ይላል🙏
Mostrar todo...
🙏 4
የኒውካስትል አሰላለፍ!
Mostrar todo...
🔥 4
ጋርናቾ መታሰር አለበት✊ እንደዚ አይነት ጎል ፈፅሞ የተከለከለ ነው🔥❤️
Mostrar todo...
🔥 2👍 1 1
ይህንን ያውቃሉ ? ዋይኒ ሩኒ በፕሪምየር ሊጉ ታሪክ በ5 የተለያዩ አመታት 10+ ጎሎችን ያስቆጠረ እና 10+ አሲስቶችን ያደረገ ብቸኛው ተጫዋች ነው። ◉ 2006/07፡ 14🅰 እና 11⚽️ ◉ 2007/08፡ 12🅰 እና 10⚽️ ◉ 2010/11፡ 11🅰 እና 11⚽️ ◉ 2012/13፡ 12🅰 እና 10⚽️ ◉ 2013/14፡ 17🅰 እና 10⚽️ Waza❤️ manuniteee manuniteee
Mostrar todo...
1