cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

UNREACHED🌎 PEOPLE GROUP (UPG❿➃⓪🌎)😭😭🙏

ባልደረሱ የሰዎች ቡድኖች መካከል ታላቁን ተልዕኮ መፈፀም “አንተ ግን ነገርን ሁሉ በልክ አድርግ፥ መከራን ተቀበል፥ የወንጌል ሰባኪነትን ሥራ አድርግ፥ አገልግሎትህን ፈጽም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥5 UPG ምንድን ነው? @cfan_1040 https://t.me/cfanpray1040

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
355
Suscriptores
-124 horas
+17 días
+230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ወንጌል የደጉ አምላክ ድምፅ ነውና ሰውን ሁሉ የሚወደው አምላክ ድምፅ ነው።
Mostrar todo...
yesus galbisiya singer tigistt.mp34.83 MB
“ግናኸ እቲ ወዲ ኣምላኽ መጺኡስ ነቲ ብዓል ሓቂ ኽንፈልጦ ኢሉ ኣእምሮ ኸም ዝሀበና፡ ንፈልጥ ኢና፡ ንሕና ኣብቲ ብዓል ሓቂ፡ ኣብ ወዱ የሱስ ክርስቶስ ኢና ዘሎና። እዚ እቲ ናይ ሓቂ ኣምላኽን ናይ ዘለኣለም ህይወትን እዩ።” — 1ይ ዮሃንስ 5፥20
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ይህቺን መጽሐፍ ለ3ኛ ዕትም ለማብቃት እንቅስቃሴ ጀምረናል። በዚህ መልካም ሥራ መሳተፍ የምትፈልጉ ወገኖች ቴሌግራም ላይ ወንድማችን ማሜን ማናገር ትችላላችሁ። ይህንን መልካም ሥራ ከግብ ለማድረስ አንድ ጥራዝ ከማሳተም ጀምሮ ሁላችንም የአቅማችንን እንለግስ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ! ቴሌግራም t.me/Muhammad_Ewnetlehulu
Mostrar todo...
ሰሞኑን እየሰማሁት የነበረ የምስጋና ፍሬ እና የምስጋና ሀይል የሚል መፅሀፍ ላይ ያገኘሁት አንድ ቁልፍ ነገር በጥሩም በመጥፎም ጌታን ማመስገን ዝም ብሎ ጌታን ማመስገን ሰበብ ፈልጎ ጌታን ማመስገን። ይህን ካዳመጥኩ በኋላ እናቴ እቤት መጥታ ነበር ልታየኝ እና ልቧ ስር በጣም እየወጋት እያመማት ነበር እጄን ጭኜ ጌታ ሆይ እናኒን ስላመማት እመሰግንሀለው ለእኛም ስለማትጸልይልን አመሰግንሀለው አልኩት ከዛ ወደ ቤት ልትሄድ ስትነሳ ጓደኞቼን አስተዋወኳት እዛው በር ላይ መጸለይ ጀመረች። እኛንም አገልግላን እሷም ተፈውሳ ሄደች በምስጋና ሀይል ስለዚህ ድላላመኑ ሰዎች ቢሆን ስለምትጸልዩበት ጉዳይ አመስግኑ። በምንም ሁኔታ ብንሆን የክብርህ ረሃብተኞች ነን።
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.