ኢስላሚክ ላይብረሪ(Islamic Books)
ትውልድ ሚገነባው በእውቀት ነው። እውቀትን ምናገኝበት ዋናው መንገድ ደግሞ በማንበብ ነው። መፅሐፍ ለመግዛት ደግሞ ላይመቸን ይችላል። ሀሳብ አስተያየት @alfewz123
Mostrar más1 759
Suscriptores
-224 horas
-67 días
+530 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
#የዓሹራ_ፆም ያለው ትሩፋት
فضل صوم يوم عاشوراء
ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) በዘገቡት ሀዲስ ነቢዩ (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በመጡ ግዜ የሁዶች ዓሹራን ሲፆሙ አይተዋቸው ለምን እንደሚፆሙት ሲጠይቋቸው "ይህ ቀን መልካም ቀን ነው፣ አላህ በኒ ኢስራኢልን ከጠላታቸው ነፃ ያወጣበት ቀን ነው፣ በዚሁ ምክንያት ሙሳ (ዐለይሂ አሰላም) ፆሙት" በማለት መለሱላቸው። ነቢዩም (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) "እኔ ለሙሳ ከናንተ ይበልጥ የተገባው ነኝ" በማለት ፆሙት ሌሎችም እንዲፆሙት አዘዙ። (ቡኻሪ) በሌላ
በሙስሊም ዘገባ "ይህ ታላቅ ቀን ነው። ሙሳንና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና ፈርኦንንና ህዝቦቹን ያሰመጠበት" በማለት ተዘግቧል።
عن ابن عباس رضي الله عنهما قال: قَدِمَ النَّبِيُّ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآله وَسَلَّمَ المَدِينَةَ فَرَأَى اليَهُودَ تَصُومُ يَوْمَ عَاشُورَاءَ، فَقَالَ: «مَا هَذَا؟» قَالُوا: هَذَا يَوْمٌ صَالِحٌ، هَذَا يَوْمٌ نَجَّى اللهُ بَنِي إِسْرَائِيلَ مِنْ عَدُوِّهِمْ، فَصَامَهُ مُوسَى، قَالَ: «فَأَنَا أَحَقُّ بِمُوسَى مِنْكُمْ»، فَصَامَهُ، وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ. أخرجه البخاري في صحيحه.
وفي رواية مسلم- ((هذا يوم عظيم أنجى الله فيه موسى وقومه وغرّق فرعون وقومه))
فعَنْ ابْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ : مَا رَأَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَتَحَرَّى صِيَامَ يَوْمٍ فَضَّلَهُ عَلَى غَيْرِهِ إِلا هَذَا الْيَوْمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَهَذَا الشَّهْرَ يَعْنِي شَهْرَ رَمَضَانَ . " رواه البخاري
ኢብኑ ዐባስ (ረዲየላሁ አንሁ) "ነቢዩ (ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) ከዓሹራእ እና ከረመዳን ሌላ አንድንም ፆም ከሌላው አስበልጠው ትኩረት የሰጡበት አላየሁም" ብሏል። (ቡኻሪ)
فعن عَبْدِ اللهِ بْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا قال: حِينَ صَامَ رَسُولُ اللهِ صَلَّ اللهُ عَلَيْهِ وآله وَسَلَّمَ يَوْمَ عَاشُورَاءَ وَأَمَرَ بِصِيَامِهِ قَالُوا: يَا رَسُولَ اللهِ، إِنَّهُ يَوْمٌ تُعَظِّمُهُ الْيَهُودُ وَالنَّصَارَى، فَقَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآلِهِ وَسَلَّمَ: «فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ إِنْ شَاءَ اللهُ صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ» قَالَ: فَلَمْ يَأْتِ الْعَامُ الْمُقْبِلُ حَتَّى تُوُفِّيَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وآلِهِ وَسَلَّمَ. أخرجه مسلم في "صحيحه"
አብደላህ ኢብኑ አባስ (ረዲየላሁ አንሁ) የአላህ መልእክተኛ ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም የአሹራን ቀን ፁመው ሰሀባዎቻቸውንም እንዲፃሙ ባዘዙ ጊዜ፦ ይህ ቀን እኮ አይሁዶችና ነሳራዎች የሚያልቁት ቀን ነው አሉዋቸው። እሳቸውም፦ "የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቀጣይ አመት ከደረስን ዘጠነኛውንም ቀን እንፃማለን" አሉ። ነገር ግን የቀጣዩ አመት አሹራ ሳይደርሱ ሞቱ።" (ሙስሊም)
ዘጠነኛውን ቀን መጨመር የተፈለገበት ምክንያት ከአይሁዶችና ከነሳራዎች ለመለየት ነው።
وقال رسول الله صلى الله عليه وسلم : " صِيَامُ يَوْمِ عَرَفَةَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ وَالسَّنَةَ الَّتِي بَعْدَهُ وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ أَحْتَسِبُ عَلَى اللَّهِ أَنْ يُكَفِّرَ السَّنَةَ الَّتِي قَبْلَهُ " رواه مسلم
የአላህ መልክተኛ ( ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም) "የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን አመትና የቀጣዩን አመት ወንጀል እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ። የዓሹራ ፆም ደግሞ ያለፈውን አመት ወንጀል እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ" ብለዋል። (ሙስሊም)
በነዚህ ፆሞች የሚታበሱት ወንጀሎች ትናንሽ (ሰጋኢር) ወንጀሎች ናቸው። ትላልቅ ወንጀሎች የተለየ ተውባ ይፈልጋሉ።
በዘንድሮ አመት 1446 አመተ ሂጅራ ዘጠነኛው ቀን ሰኞ ሲሆን አስረኛው ማክሰኞ ስለሆነ ሁላችንም እንዳያመልጠን በጉጉት እንጠባበቅ በሆነ ምክንያት ሰኞ መፆም ያልቻለ እሮብ መፆም ይችላል ።
★ በእነዚህ ቀናት ጾም ከመጾም ውጭ ከወትሮው ለየት ያለ የሚደረግ ኢባዳም ሆነ የሚኬድበት ቦታ የለም ።
አላህ ደርሰው ከሚፆሙት ያድርገን።
ማጋራት ሰደቃ ነው!
@Eslamicbooks1224
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የ12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ለምትወስዱ ሁሉ እህት ወንድሞች ሁሉ አላህ ኸይሩን እንዲገጥማችሁ እንመኛለን!!
@Eslamicbooks1223
👍 9❤ 3
"ትዳር ለመያዝ ውበት ወሳኝ ነገር ቢሆን ኖሮ ማየት የተሳናቸው ባላገቡ ነበረ። አንተም መልኳን አይተህ ህይወትህን ያለችህን አንድ ህይወት አታበላሽ። ትዳር ለመያዝ ብዙ ሀብት አስፈላጊ ቢሆን ደሃ ባል አግብታ የበለፀጉ ብዙ ጥንዶች አሉ። ገንዘብ አይተሽ ህይወትሽን በጭንቀት አትሙዪ።"
@Eslamicbooks1224
👍 2❤ 1
ፀሃፊ፦ ኡዝታዝ ሳዲቅ ሙሃመድ(አቡ ሃይደር)
ዘውግ፦ ንፅፅር
ማጋራት ሰደቃ ነው!
@Eslamicbooks1224
የኡስታዝ_ሷዲቅ_ሙሐመድ_አቡ_ሀይደር_የንፅፅር_ትምህርት_በPDF_መልክ_የተዘጋጀ_።.pdf38.57 MB
🥰 4
የቁርአን ቻናሎች በቃሪኦቻቸው ስም የሚያገኙበት!!!!
1 @mishary_rashid_al_afasi
2 @Yassen_Al_Jazairi
3 @Sheikh_Abu_Bakr_Al_Shatri
4 @Sheikh_Muhammad_Al_Luhaidan
5 @Abdulbasit_Abdussamed1
6 @Sheikh_Abdul_Rahman_Al_Sudais
7 @Ali_Al_Huzaifi
8 @Khalifah_At_Tonaeijy
9 @Ahmad_Al_Ajmy
10 @Sheikh_Saad_Al_Gamidi
11 @Emad_Al_Mansary
12 @Abdullah_ibn_Al_Basfar
13 @Sheikh_Nasser_Al_Qatami
14 @Abdulhadi_Kanakeri
15 @Sheikh_Maher_Al_Muaiqly
16 @Sheikh_Adel_Rayan
17 @Khalil_Al_Hussary
18 @Sheikh_Muhammad_Ayyub
19 @Abdullah_Awad_Al_Juhany
20 @Abdul_Rashid_Ali_Sufi
21 @Mohamed_Siddiq_El_Minshawi
22 @Abdul_Rahman_Al_Ossi
23 @Sheikh_Saud_Al_Shuraim
24 @Yasser_Al_Dosarii
25 @Muhammad_Al_Kurdi1
26 @Fares_Abbad1
27 @Sheikh_Salah_Bukhatir
28 @Imad_Zuhair_Hafez
29 @Muhammad_AbdulKareem
30 @Ahmad_Misbahi
31 @Abdulaziz_Az_Zahrani
32 @Ibrahim_Al_Asirii
33 @Abdulbosit_Qobilov1
34 @Abdullah_al_Matrood1
35 @Afzal_Rafiqov1
36 @Hani_Ar_Rifai
37 @Abdullah_Ali_Jaber
38 @Sheikh_Muhammad_Jibril
39 @Jazza_Alswaileh
40 @Bandar_Balila
41 @Mohammad_Al_Tablawi
42 @Wadee_Al_Yamani
43 @Ghassan_Al_Shorbajyi
44 @Zaki_Dagistan
45 @Ahmad_Al_Lahdan
46 @Abdullah_Xalif
47 @Yasser_Al_Qureshi
48 @Nabil_Al_Rifai
49 @Salah_Al_Hashem
50 @Shirazad_Taher
51 @Tawfeeq_As_Sayeghh
52 @Rashid_Al_Arkani
53 @Sheikh_Mustafa_Ismail
54 @Ali_Yakupovv
55 @Abdullah_Kamel
56 @Mahmud_Ali_Albanna
57 @Sheikh_Idris_Abkar
58 @Hassen_Saleh
59 @Moeedh_Al_Harthi
60 @Ahmed_Naina
61 @Waleed_Al_Naehi
62 @Saber_AbdulHakam
63 @Mohammad_Saleh_Shah
64 @AbdulMuhsin_Qasim
65 @Salah_Al_Budair
66 @Akram_Alalaqimy
67 @Jamaan_Alosaimii
68 @Abdulmohsen_Harty
69 @Abdul_Wadood_Haneef
70 @Mohammad_Al_Abdullah
71 @Yahya_Hawwa
ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
@Eslamicbooks1224
@Eslamicbooks1224
👍 4
📚ርእስ፦3ቱ አፄዎች እና ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች
📝ፀሀፊ፦አህመዲን ጀበል
📜ይዘት፦ታሪክ
አዘጋጅ፦fewzan
''ዛሬን መረዳት ከፈለግክ ትላንትን መፈተሽ ግድ ይልሃል''
📚 @Eslamicbooks1224
CamScanner 11-27-2023 15.17.pdf93.59 MB
❤ 7👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ለምን ዲኑል ኢሥላምን ለሌላ ሰው አስተማርክ ተብሎ ለታሰረው ለወንድም ቢላል "ፍትሕ ለቢላል! እኔም ቢላል ነኝ።" በሚል መርሕ ቃል ሁላችንም ለቢላል ድምፃችንን እናሰማ! ሼር በማድረግ እናዳርሰው ቻሌንጁንም እንቀላቀል!።
#ፍትህ_ለቢላል
#እኔም_ቢላል_ነኝ
#በግፍ_የታሰሩት_ይፈቱ
@Eslamibooks1224
❤ 11👍 2❤🔥 1
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.