cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም(ሰለፍዮች) ተማሪዎች ጀመዐ.. እና አካባቢዋ Wolaita sodo university Muslim(Selefyoch) students jemea')

ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡ትታገሳላችሁን? [አልፉርቃን፡ 20] https://t.me/WSU_Muslim1SelefyStudents

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
230
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
+630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✍️  ምን ይሆን እንዲህ ያፀናት ❓❓ ሙሺጠት ቢንት ፊርዐዉን (የፊርዐዉን ልጅ ፀጉር አበጣሪ/ሰሪ) 💎ክፍል አንድ →  ① ሙሺጠት ቢንት ፊርዐዉን (የፊርዐዉን ልጅ ፀጉር አበጣሪ/ሰሪ) ትባላለች ትክክለኛ ስሟ በዘገባዎች ያልተላለፈ በመሆኑ በዚሁ መጠሪያዋ ትታወቃለች ይህች ሴት በፊርዐዉን ቤተ መንግስት ዉስጥ የፊርዐዉን ልጅ ሞግዚት ሆና ታገለግል ነበር የአላህ (ሱ.ወ) ፍቃድ ሆነና ባሏ እና እሷ የፊርዐዉንን ጌትነት በመካድ  በአለማቱ ጌታ በአላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ አመኑ ፊርዐዉኑ የባሏ የመስለም ወሬ በደረሰዉ ጊዜ ባሏን ገደለባት ፀጉር አበጣሪዋ ሰሪዋ ሞግዚት ትዕግስትን ምርጫዋ አደረገች  ምንዳዋንም በጌታዋ ላይ ተሳሰበች ሞግዚቷ ሃይማኖቷን ደብቃ በቤተ መንግስቱ ዉስጥ ትኖር ጀመር ከእለታት አንድ ቀን ግን ለፊርዐዉን ልጅ ፀጉር እየሰራችላት እያለ ማበጠሪያ ከእጇ ይወድቃል በዚህን ጊዜ ቢስሚላህ በአላህ ስም ትላለች የፊርዐዉን ልጂም ይህን ቃሏን በሰማች ጊዜ አላህ ማለት አባቴ ነዉ አይደል ስትል ጠየቀቻት ሞግዚቷም ግን አይ አይደለም አላህ ማለት የእኔ ጌታ ያንችና የአባትሽም ጌታ ጭምር ነዉ በማለት መለሰችላት ወቅቱ ፊርዐዉን በትእቢት አነ ረቡከም አል-አዕላ እኔ ታላቁ ጌታችሁ ነኝ ያለበትና ሰዎችም ጌትነቱን  የተቀበሉበት ጊዜ ነበር ትንሿ ልጂ ከአባቷ ዉጭ ሌላ አምላክ ጌታ መኖሩ ገረማት ከሞግዚቷ የሰማችዉን ሁሉ ሄዳ ለአባቷ ነገረች ፊርዐዉኑ ያዉም በገዛ ቤተ መንግስቱ ዉስጥ የዚህ አይነት ክህደት መፈፀሙ እጂግ አስቆጣዉ እንድትመጣ ተደረገና ፊርዐዉኑ ጌታሽ ማነዉ ሲል አፈጠጠባት ሞግዚቷም ቆፍጠን ብላ ጌታዬ ጌታህና ጌታዬ የሁሉም ጌታ አላህ ነዉ አለችዉ ፊርዐዉኑ በቁጣ ገነፈለ ከሃይማኖቷ እንድትመለስ ካልሆነ ደግሞ ሊከተላት የሚችለዉን መዘዝ ልትቋቋመዉ እንደማትችል አስፈራርቶ ነገራት እሷ ግን በእምነቷ ፀናች የተለያዩ ከባባድ ቅጣቶችንና የግርፋት መዓት ቢያወርድባትም ከሃይማኖቷ ለመመለስ አሻፈረኝ አለች በመጨረሻም ፊርዐዉኑ ሌላ ቅጣቱን ሊያወርድባት ተዘጋጀ " ። ከነሃስ በተሰራ በርሜል ዉስጥ ዘይት ተጨምሮ እንዲፈላ ተደረገ ዘይቱ እጂግ በጣም ፈልቶ መልኩን ሲለዉጥ ይህችን ሞግዚት ጎትተዉ ከበርሚሉ ፊት ለፊት አቆሟት ሞግዚቷ ሀይለኛዉን እሳትና የሚፍለቀለቀዉን የፈላ ዘይት ባየች ጊዜ ቅንጣት ቅንጣት ታህል አልፈራችም። ከአቋሟም አልተለሳለሰችም። ባይሆን ያላት ነፍስ አንድ ብቻ መሆኑን አወቀች። እሷንም ለጌታዋ በማስረከብ ባገኘችዉ አጋጣሚ ተደሰተች ሞት ከምትወደዉ ጌታዋ ሊያገናኛት ቀርቧልና ከአምላኳ የምትገናኝበት ጊዜ በመቃረቡ ደስ ተሰኘች ከፈጣሪዋ ለመገናኘት ጓጋች። ሞግዚቷ አምስት ልጆች ነበሯት እጂግ ሲበዛም ትወዳቸዋለች ሳትጎርስ በፊት ታጎርሳቸዋለች። በእጇ ባይኖራት በአፏ የያዘችዉን አዉጥታ ትሰጣቸዋለች አቤት ስትሳሳላቸዉ ምን አልባት ከነፍሷም አስበልጣ ሳትወዳቸዉ አትቀርም ፊርዐዉኑም ይህች ሴት ለልጆቿ ያላትን ጥብቅ ፍቅር ያዉቅ ነበርና ልጆቿን አስመጣ ልጆቹ በፈላዉ ዘይትና በእናታቸዉ መካከል እንደሆኑ ግራ በመጋባት ስሜት ዓይኖቻቸዉን ወዲህ ወዲያ ያንከራትታሉ ድንገት ወደ እናታቸዉ እሮጠዉ ተጠመጠሙባት ልብሷን ይዘዉ በጣም አለቀሱባት እሷም እንባዋን መቆጣጠር አቃታት ደግማ ደጋግማ ትሰማቸዉና ታሸታቸዉ ያዘች የመጨረሻ ልጇን አፋፍሳ አንስታ አቀፈችዉ ወደራሷ አስጠጋችና ጡቷን አስያዘችዉ ዋ እናት ፊርዐዉኑ ይህን ባየ ጊዜ ወታደሮቹን ታላቁን ልጇን ወደ ፈላዉ ዘይት እንዲወስዱ አዘዘ ልጁ ወደ እናቱ ይጮሃል < እማ ድረሽልኝ ! ይላል ወታደሮቹንም ይማፀናል በፊርዐዉኑም ይማለዳቸዋል ቢቸግረዉ እዚህ ግባ በማይባለዉ በትንሽ ጉልበቱ ይማታል። በትናንሽ እጆቹ ይወራጫል እናት ሂደቱን ዐይኗ ቢያይም ልጇን ወደ እሳት ሲጎትቱት የማስጣል አቅሙ አልነበራትም። ብሶቷን ለጌታዋ ከመናገር ዉጭ ትልቅ አማራጭ አልታያትም እናት አቅሟን ባሳወቀች ጊዜ ወዲያዉ ልጇን ከፈላዉ ዘይት ዉስጥ አስገቡት ያለ አንዳች ወንጀል ማገዱት ትናንሽ ወንድሞቹ በክስተቱ በመስቃጠጥ በትናንሽ መዳፎቻቸዉ ፊታቸዉን ሸፈኑ። በጩኸታቸዉም አካባቢዉን አወኩት ኢንሻአላህ 👇👇👇 ይቀጥላል →   → ክፍል ② 👇👇 ሸር ሸር አድርጉት ባረካላሁፊኩም https://t.me/EmuIkramAselefiya https://t.me/EmuIkramAselefiya
Mostrar todo...
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም(ሰለፍዮች) ተማሪዎች ጀመዐ.. እና አካባቢዋ Wolaita sodo university Muslim(Selefyoch) students jemea')

ጌታችን አላህ እንዲህ ይላል፡ከፊላችሁንም ለከፊላችሁ ፈተና አድርገናል፡ትታገሳላችሁን? [አልፉርቃን፡ 20]

https://t.me/WSU_Muslim1SelefyStudents

"የምንቀራው ልንሰራበት ነው እንጂ ዝም ብሎ 'ሪያድንም ተጅሪድንም ዑምደተል አሕካምንም ሙኽተሶሮችን ሁላ ቀርቻቸዋለሁ አዳርሻቸው ነበር' ማለት አይደለም። የሚፈለገው መስራት ነው - ተጥቢቅ። ካልሰራበት ትርጉም የለውም። ሑጃ ነው የሚሆንበት።" [ሸይኽ አወል አሕመድ (ሪያዱ ሷሊሒን ደ. ቁ. 79)]
Mostrar todo...
🌸የጧት ዚክር🔊         ↷ ⇣🌹⇣↷ ቀንህን በዚክር ጀምረው أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلَهَ إِلَّّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، رَبِّ أَسْأَلُكَ خَيْرَ مَا فِيْ هَذَا الْيَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا الْيَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكَسَلِ، وَسُوءِ الْكِبَرِ، رَبِّ أَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِيْ النَّارِ وَعَذَابٍ فِيْ الْقَبْرِ. ✅اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ، وَإِلَيْكَ النُّشُورُ. ✅اللَّهُمَّ أَنْتَ رَبِّي لَّا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، خَلَقْتَنِي وَأَنَا عَبْدُكَ، وَأَنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أَعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أَبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَأَبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِر لِي فَإِنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إِلَّا أَنْتَ ✅بِسْمِ اللَّهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الَْأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ الْعَلِيمُ
Mostrar todo...
file_521009.m4a_m2vbot_242505694.opus3.71 MB
ልብን ከሚያረጥቡ ነገራቶች መሀከል 👉አማናን መጠብቅ 👉ስራ ሲሰሩ ሀራም የሆነዉን ርቆ በሀላሉ ብቻ መገደብ ይገኛሉ ። http://t.me/+CL_1nL1UHLFhZjU8
Mostrar todo...
القارئ : ياسر الدوسري የማታ ስንቅ.........💦👌 وَالَّذِينَ هُمْ لِفُرُوجِهِمْ حَافِظُونَ (ሱረቱ አል-ሙእሚኑን - 5) እነዚያም እነርሱ ብልቶቻቸውን ጠባቂዎች የሆኑት (አገኙ)፡፡ =https://t.me/tdarna_islam
Mostrar todo...
file_520845.mp3_m2vbot_242505179.opus2.94 MB
🎙ሸይኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው "ኢኽዋንዮች መሰረታቸው👉ኸዋሪጅ👈 እንደ ሆነና ሸራቸው ግን ከኸዋሪጆችም እንደ ከፋ ይናገራሉ.........
Mostrar todo...
الاخوان_خوارج_بل_زاد_شرهم_على_الخوارج.mp31.66 MB
የጀነት እንቁዎች عن ابن عباس رضي الله عنهما قال : خَطَّ رَسُولُ اللهِ ﷺ فِي الأرْضِ أرْبَعَةَ خُطُوطٍ ، قَالَ : "أتَدْرُونَ مَا هَذَا؟". قَالُوا : اللهُ وَرَسُولُهُ أعْلَمُ. فَقَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : "أفْضَلُ نِسَاءِ أهْلِ الجَنَّةِ خَدِيجَةُ بِنْتُ خُوَيْلِدٍ وَفَاطِمَةُ بِنْتُ مُحَمَّدٍ وَمَرْيَمُ بِنْتُ عِمْرَانَ وَآسِيَةُ بِنْتُ مُزَاحِمٍ امْرَأةُ فِرْعَوْنَ". [مسند الإمام أحمد]. ከኢብኑ አባስ_አላህ ለሁለቱም ይውደድላቸው ና_እንድህ ብሏል ፡የአላህ መልእክተኛ*صلى الله عليه وسلم* በመሬት ላይ አራት መስመሮችን አሉ፣ከዚያም ይህ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ? አሉን፣እኛም አላህና መልእክተኛው ያውቃሉ አልን። የአላህ መልእክተኛ*صلى الله عليه وسلم*እንድህ አሉ:- ከጀነት ሴቶች በላጮቹ 1.ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ(رضي الله عنها) 2.ፋጢማ ቢንት ሙሐመድ(رضي الله عنها) 3.መርየም ቢንት ዒምራን(عليها السلام) 4.የፊርአውን ባልተቤት አስያ ቢንት ሙራሂም (عليها السلام) 📚ሙስነድ ኢማም አህመድ ✅እህቶች ነቃ በሉ ማንን አርአያ አድርጋችሁ እንደምትይዙ ተመልከቱ የምእራባውያን ለብሰው ያለበሱ፣የአስፋልት ሞረዶችን፣ሐያእ የሌላቸውን፣የሳሙና ማስታወቂያ የሆኑ ሴቶችን አርአያ አድርጋችሁ አትያዙ አላህን ፍሩ። 🚀ስንትናስንት የሙስሊም እንቁ እንስቶች አልፈዋል ከላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ።ስለዚህ ዱንያችንም፣አኼራችንም ያማረ እንዲሆን የተውሒድ እና የሱና ባልተቤቶችን አርአያ አድርገን እንያዝ።እኛ ሙስሊሞች ነን፣እኛ ለኩፋሮች አርአያ መሆን አለብን እንጂ ኩፋሮችን አርአያ አድርገን ልንይዝ ፈፅሞ አይገባም። አላህን በብቸኝነት እንፍራ። https://t.me/WSU_Muslim1SelefyStudents