es
Feedback
📚قناة دروس أبي عبد الحليم 📚አቡ አብድ ሀሊም ሸምስ📚 https://t.me/AbuAbdulhalimshemes

📚قناة دروس أبي عبد الحليم 📚አቡ አብድ ሀሊም ሸምስ📚 https://t.me/AbuAbdulhalimshemes

Ir al canal en Telegram

هذه القناة تهتم بنشر دروس ومحاضرات وخطب وفتاوى وفوائد الأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبدالحليم شمس بن عبد الله حفظه الله تعالى " ሀሳብ አስተያየት መስጫ ቦት @Abu_abdulhelim_bot

Mostrar más
718
Suscriptores
Sin datos24 horas
+47 días
-130 días
Archivo de publicaciones
الشيخ عبد الغني بدء المحاضرة  في مركز النجاشي في ليرا

الشيخ عبد الغني بدء المحاضرة  في مسجد قبول وسعه الله تعالى

الشيخ عبد الغني بدء المحاضرة في مركز السنة في ولقطي

‏*قال الإمام الشوكاني رحمه الله:* *«‏ من قدر على إنكار صنيع الرافضة ولم يفعل ، فقد رضي بأن تُنتهك حرمة الإسلام وأهله ، وسكت على ما هو كفر متضاعف » .* > 📚| "نثر الجوهر" (ص115 ).

♻️ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን! ⤵️ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «...الترغيب في الإستقامة..» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🎙 الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🗓️ سجلت ليلة الأحد ١٦/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 📮 በኢስቲቃማ ላይ ማነሳሳት! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ቅዳሜ ከመግሪብ በኋላ መስከረም {16-2019E.C} በታላቋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21060

♻️ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን! ⤵️ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «...المرأة الصالحة..» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🎙 الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🗓️ سجلت يوم السبت ١٥/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 📮 መልካም ሴት! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ቅዳሜ ከአስር በኋላ መስከረም {16-2019E.C} በታላቋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21051

♻️ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን! ⤵️ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :-المعدة بيت الداء «.....» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🎙 الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🗓️ سجلت يوم السبت ١٥/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 📮 ጨጓራ የበሽታ ቤት ነው! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ አብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ ቅዳሜ ከዙሁር በኋላ መስከረም {16-2019E.C} በታላቋ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21047

💥ሰበር 💥 ሰበር 💥ሰበር ▶️ ታላቁ ሸይኽ <ወደ> ታላቁ መስጂድ▶️ 🥇ናፍቆታችሁ ረፍት ቢነሳኝ, 🥈ውዴታችሁ ቢወሰውሰኝ, 🥉 ጉጉት ጥረታችሁ ንፍቅ ቢለኝ,  እነሆ በድጋሚ ልጆቼን ወዳጆቼን ብዬ ልዘይራችሁ መጣሁኝ።” 🔝የሚሉ ይመስላል ሊሳነል ሀላቸው። ✏️ ታላቁና ተወዳጁ ሚንበር አንቀጥቃጩ እንዲሁም ለሀበሻ ዳዕዋ ትልቅ ቦታ ያላቸው ሸይኽ አቡ ሑዘይፋ ዐብዱልገኒይ አል ዑመሪ حفظه الله 🇪🇹 የሰላም የፍቅር ሀገር ወደ ሆነችዋ የነጃሺ ምድር በድጋሚ ለዝያራ ብቅ ብለዋል። 👌ሸይኹ ሁላችንም ላይ በመጀመርያው ዝያራቸው ጥለውት ያለፉት ትዝታ እሙን ነው። ↪️ በመሆኑም በአላህ ፈቃድ ዛሬ ዝሁር እንደተሰገደ የሙሓደራ ፕሮግራም በታላቁ መሰብሰቢያችን መስጂድል ፉርቃን በሸይኹ ደምቆ ይውላል። 🗓ፕሮግራሙ የሚሆነው🗓 ➡️ዝሁር ላይ ለሴቶችም ለወንዶችም ➡️ዐስር ላይ ለሴቶች ➡️ ከመግሪብ በኋላ አጠቃላይ ፕሮግራም 🔄 ከእርሶ ሁለት ነገር ብቻ ይጠበቃል ⬇️ 🥇ኛው, ይህንን የብስራት ዜና ላልሰሙት ይዳረስ ዘንዳ ⤴️share ማድረግ; 🥈ኛው ከዙሁር በፊት ቀደም ብሎ ወደ መስጂደል ፉርቃን ማቅናት!! 💻 ሁላችንም ዛሬ ለዝሁር ከ7:00 ቀደም ብለን ፉርቃን እንገናኝ!! ዑዝርና ምክንያት ሰበብ ሳታበዛ ተገኝተህ ተጠቀም ጊዜህ ሳታንዛዛ 💻 አል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!! 📎https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21033

​"الله أكبر ولله الحمد والمنّة. نُبشر الجميع بنبأٍ يسرُّ القلوب؛ فقد وطئت أقدامُ فضيلة الشيخ المبارك عبد الغني العمري أرضَ الحبشة، فحلَّ أهلاً ووطئ سهلاً، ونفع الله به وبِعلمه البلاد والعباد." ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው በዛሬው እለት ታላቁ ሸኽ አብድል ገኒይ ወደ ሀበሻ ገብተዋል አላህ በደእዋቸው ከሚጠቀሙት ያድርገን

بسم الله الرحمن الرحيم ደርስ ቁጥር 2⃣5⃣አዲስ ደርስ የኪታቡ  ስም 📚الأمالي العدنية على منظومة البيقونية) مصطلح الحديث كتبة أبو عمار الشيخ الجليل الفقيه ياسر  العدني حفظه الله تعالى 📚አል-አማሊም አል-አጀሊል ፈቂህ አል የመኒ አቡ አማር    ያስር አል አደኒ الله ይጠብቀዉ 🕰ደርሱ የሚሰጥበት ሰዐት ከፈጅር በኋላ 🕌ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ አንዋር መስጂድ 🎤በኡስታዝ አቡ ዓብዱልሐሊም ሸምስ 🗓የሐሙስ ደርስ ከሱቢሒ ቦሃላ:   (አንዋር መስጅድ) አዲስ አበባ الموافِق-صف١٣ ـ ١٤٤٨ ـ هـ 🗓 መስከረም  14/2019 የደርሱ ቅጂ ለማግኘት 👇  https://t.me/anwarders/13686 https://t.me/AbuAbdulhalimshemes   የኪታቡ PDF ለማግኘት👇 📎http://t.me/Al_Furqan_pdf/

25 الأمالي العدنية علي المنظومة.mp37.78 MB