cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ቀለም መፅሐፍ እና poem 📖

🎁 በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF መልክ ያገኛሉ:: 📚መፅሐፍ በየዕለቱ የሚያጋጥመንን የህይወት ጉድፍ የሚያስወግድልን የነፍሳችን ማጠቢያ ነው😇😇😇😇 creator 👉...... @Lij_abdisa4 📥 ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን PROMOTION 📩 @Lij_abdisa4

Mostrar más
Advertising posts
123 105Suscriptores
-18324 hours
+1997 days
+69730 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዛሬ ዓለም አቀፍ የ መፅሐፍት ቀን ነው! 🔖📚📔
Mostrar todo...
👏 170 45👍 29🍾 17🏆 12🥰 3😁 1
ርእስ: የብልህነት መንገድ ✍️📝 📖ዘውግ፦ ስነልቦና +ፍልስፍና የ ግራሺያን ህግጋቶች ሰዎች በተንኮል ፣ በማታለል እና በሥልጣን ሽኩቻ በተሞላው ዓለም ውስጥ እንዴት መቋቋም እና  ማደግ እንደሚችሉ ምክር ይሰጣሉ። 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 49👏 7 6👌 5🫡 3🔥 2🤗 2😘 2😁 1💯 1🤝 1
ቆንጆዎቹ ደራሲ - ሰርቅ ዳ ዘውግ - ልብወለድ የህትመት ዘመን - 1989 የገፅ ብዛት - 312 ከ Book for all 30 ምርጥ አማርኛ መፅሀፍት አንዱ ይህ መፅሀፍ ሲሆን አስፈሪ ፖለቲካዊ ልብወለድ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 34 6🤔 4🔥 2🥰 2
Do you enjoy reading this channel? Perhaps you have thought about placing ads on it? To do this, follow three simple steps: 1) Sign up: https://telega.io/c/kelam_book 2) Top up the balance in a convenient way 3) Create an advertising post If the topic of your post fits our channel, we will publish it with pleasure.
Mostrar todo...
👍 20 5👏 4😁 2🙏 2🥰 1🫡 1
ከሀይልና ጩኸት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው ! ................................... "ጠብታ ማር" በዴል ካርንጌ የተፃፈች ፤ ደምሴ ፅጌና ባሴ ሀብቴ ግሩም በሚባል ሁኔታ ወደ አማርኛ የመለሷት ሸጋ መፅሐፍ ናት ። እነሆ ከዚህች በቁምነገር ከተሞላች መፅሐፍ ለዛሬ አንድ ቁም ነገር እንቆንጥር ። ..................................... ከዕለታት በአንዱ ቀን እንዲህ ሆነ ፡፡ ፀሀይና ንፋስ እኔ ነኝ ሃይለኛ ፤ እኔ ነኝ ሃይለኛ በመባባል ተፎካከሩ፡፡ ነፋሱ ፀሀይንም አላት ፤ ሃይለኝነቴን በተግባር አሳይሻለው ፡፡ "እዚያ ታች ካፖርት የለበሰው አዛውንት ይታይሻል? አንቺ ካፖርቱን ለማስወለቅ ግማሽ ሰአት ሲወስድብሽ እኔ ግን በአምስት ደቂቃ ውስጥ አስወልቀዋለው አላት ፡፡" ፀሀይ በደመና ተጋረደች ፡፡ ነፋሱ ፤ አውሎ ነፋስ እስኪሆን አቧራውን እያጨሰ ነፈሰ፡፡ ሃይሉ በጨመረ ቁጥር አዛውንቱ ካፖርታቸውን ይበልጥ ጥብቅ አድርገው ያዙ ፡፡ ነፋሱ መረታቱን ሲያውቅ ፀጥ አለ ፡፡ ..................... ወዲያውኑ ፀሀይ ብቅ አለችና ሞቅ ያለ ፈገግታዋን አዛውንቱ ላይ ፈነጠቀችባቸው ፡፡ በዚህ ደስታ የተዋጡት አዛውንት ላባቸውን ጠረግ ጠረግ አረጉና ካፖርታቸውን አወለቁ ፡፡ ይህንን ያየችው ፀሀይ ወደ ንፋሱ ዞር ብላ ፤ "አየኸው ከሃይልና ጩከት ይልቅ ፤ ፍቅርና ትህትና ጠንካራ ናቸው" አለችው ፡፡ 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 108 12🥰 10😁 4🔥 3👏 1
መጫሚያ አልባው ንጉስ ደራሲ - Philip Mazdon ተርጓሚ - ሸዋዬ ለገሠ ዘውግ - ታሪክ የህትመት ዘመን - 2011 የገፅ ብዛት - 213 ይህ በአፄ ቴዎድሮስ ህይወት ዙሪያ በውጭ ዜጋ የተፃፈው እና በሸዋዬ ለገሠ ተተርጉሞ ለሀገር ውስጥ ንባብ የበቃው መፅሀፍ ለአፄ ቴዎድሮስ 200ኛ አመት የመታሲያ በዐል የቀረበ ነው 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 39 9👏 3🤔 3😁 2
መርጌታ መንግስቱ የባህል_ህክምና #ትክክለኛዉን_እና_የቀደምት_ሊቃውንት_የአባቶቻችንን #ጥበብ_ይሻሉ_ወይም_ይፈልጋሉ_እንግዲያውስ #ከምንሰጣቸው_የጥበብ አገልግሎቶች በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  ለሀበት 2  ለመፈትሄ ስራ 3  ለመስተፋቅር 4  ለስንፈተ ወሲብ 5  ለበረከት 6   ለገቢያ 7   ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  ለአይነ ጥላ 9   ለስልጣን 10 ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11 ለግርማ ሞገስ 12 ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13 አፍዝ አደንግዝ 14 ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15 ለሁሉ መስተፍቅር 16 ለድምፅ 17 ለብልት 18 ለውጭ እድል 19  ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20 ለደም ግፊት 21 ለመካንነት 22  ለህመም 23 ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24 ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25 ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26 እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ለጥያቄ ይደውሉልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ☎️09-31-66-15-93 ☎️+251 931661593 ✅Whatsapp ✅Talagram ✅imo ማናገር ይችላሉ @mergeta12use
Mostrar todo...
🤣 11👍 4😁 2🤔 2
ኦቴሎ  Othelo ድርሰት - Sir William Sheakspeare ትርጉም - ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን ይዘት - ተውኔት የመጀመሪያ ዕትም - 1956 ዓ.ም የገፅ ብዛት - 122 90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 51 15🤔 5👏 4🥰 3😱 3🔥 2😁 2🤯 1
መርጌታ መንግስቱ የባህል_ህክምና #ትክክለኛዉን_እና_የቀደምት_ሊቃውንት_የአባቶቻችንን #ጥበብ_ይሻሉ_ወይም_ይፈልጋሉ_እንግዲያውስ #ከምንሰጣቸው_የጥበብ አገልግሎቶች በትንሹ ከታች ተዘርዝረዋል 1  ለሀበት 2  ለመፈትሄ ስራ 3  ለመስተፋቅር 4  ለስንፈተ ወሲብ 5  ለበረከት 6   ለገቢያ 7   ለትዳር እንቢ ላላቹሁ 8  ለአይነ ጥላ 9   ለስልጣን 10 ገንዘብ አልበረክት ላላችሁ 11 ለግርማ ሞገስ 12 ገንዘባቹሁን የተወሰደባቹሁ እንዲመለስላቹሁ የሚያደርግ 13 አፍዝ አደንግዝ 14 ለትዳር የሚሆን ኮኮብ ቆጠራ 15 ለሁሉ መስተፍቅር 16 ለድምፅ 17 ለብልት 18 ለውጭ እድል 19  ወንድ ልጅ ብቻ እየወለዱ ሴት ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 20 ለደም ግፊት 21 ለመካንነት 22  ለህመም 23 ኢቃማ ሳይኖራቹሁ ለምትንቀሳቀሱ እንዳትያዙ የሚያደርግ 24 ሴት ልጅ ብቻ እየወለዱ ወንድ ልጅ መዉለድ ለተሳናቸዉ 25 ለጥይት መከላከያ ወይም ጥይት እዳይመታ የሚያደርግ 26 እፀ መሰዉር ከምንሰጣቸዉ በትንሹ  ይህን ይመስላል በአካል መምጣት ለማትችሉ ወይም መዳኒቱን ለምትፈልጉ ከአገር  ውጭም  ሆነ  ከአገር ውስጥ  ባሉበት ቦታ እናደርሳለን   ልብ ይበሉ  ትክክለኛዉን የባህል መዳህኒት ለማግኘት እኛጋ ይምጡ ለጥያቄ ይደውሉልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ☎️09-31-66-15-93 ☎️+251 931661593 ✅Whatsapp ✅Talagram ✅imo ማናገር ይችላሉ @mergeta12use
Mostrar todo...
😁 9👍 6 5💔 2🔥 1
📖📕 ርዕስ: "ራስን መለወጥ" 📖 የኦርጂናል ዕትሙ ርዕስ: "The Principles and Benefits of Change" 📝📝 የኦርጂናል ዕትሙ አጭር መግለጫ (CAPTION): Fulfilling Your Purpose in Unsettled Times" 📖📝ደራሲ: ዶ/ር ማይልስ መንሮ (Dr. Myles Munroe) 📖 ተርጓሚ: ብሩክ ደስታ 📖 የመጽሐፉ ይዘት: ራስ - አገዝ፣ ሥነልቦና 📔 የመጽሐፉ ገጽ ብዛት: 208 ስለ መጽሐፉ ⤵️ ዶ/ር ማይልስ መንሮ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ሰዎችን በማነሳሳት ንግግሩ የሚታወቅና በከፍተኛ ደረጃ የተሸጡ መጻሕፍትን በመድረስ፤ አመራርን በተመለከተ በሚሰጣቸው ትምህርቶቹ እንዲሁም ለመንግሥት እና ለቢዝነሶች በአማካሪነት በመስራት ከፍተኛ ዝና እና አዋቂነትን ያተረፈ ትልቅ ሰው ነው። ከሁሉም ግን ዋንኛው መልዕክቱ ማንኛውም ሰው በውስጡ የተደበቀውን እምቁን ኃይሉን ማውጣት እና የለወጥ ሐዋርያ መሆን አለበት የሚለው ነው። 😄ዶ/ር ማይልስ መንሮ "The Principles and Benefits of Change" በሚል ርዕስ የጻፈውን ግሩም መጽሐፍ፤ ብሩክ ደስታ "ራስን መለወጥ" የሚል ርዕስ ሰጥቶት ወደ አማርኛ ቋንቋ በመተርጎም እንካችሁ ብሎናል።   90ዎቹ ልጆች ትውስታ ለማግኘት ይሄ 😍😍 👇👇👇 see 90ዎቹን see 90ዎቹን see 90ዎቹን
Mostrar todo...
👍 54 9🔥 5🏆 3👏 2😁 2🍾 2