es
Feedback
𝐌𝐀𝐑𝐒 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

𝐌𝐀𝐑𝐒 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲

Ir al canal en Telegram

Welcome to our STEM channel . This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM).

Mostrar más
9 286
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
marzo '25
marzo '250
en 0 canales
febrero '25
+1
en 0 canales
Get PRO
enero '250
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+1
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+1
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+6
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+12
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+4
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+9
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+10
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+19
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+7
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+35
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+20
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+31
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+158
en 6 canales
Get PRO
octubre '23
+616
en 4 canales
Get PRO
septiembre '23
+12 155
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
20 marzo0
19 marzo0
18 marzo0
17 marzo0
16 marzo0
15 marzo0
14 marzo0
13 marzo0
12 marzo0
11 marzo0
10 marzo0
09 marzo0
08 marzo0
07 marzo0
06 marzo0
05 marzo0
04 marzo0
03 marzo0
02 marzo0
01 marzo0
Publicaciones del Canal
#ይመዝገቡ የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር 2024/25 ፕሮግራም ይፋ ሆኗል፡፡ በ9ኛው ዓለም አቀፍ የ2024/25 አይሲቲ ውድድር ለመሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ታህሳስ 2017 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ መመዝገብ ይኖ
#ይመዝገቡ የሁዋዌ አይሲቲ ውድድር 2024/25 ፕሮግራም ይፋ ሆኗል፡፡ በ9ኛው ዓለም አቀፍ የ2024/25 አይሲቲ ውድድር ለመሳተፍ የምትፈልጉ እስከ ታህሳስ 2017 ዓ.ም መጨረሻ ድረስ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ኔትዎርኪንግ፣ ክላውድ ኮምፒውተር እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ውድድሩ ከሚደረግባቸው የአይሲቲ ዘርፎች መካከል ይጠቀሳሉ።   በሁዋዌ የICT ውድድር (Huawei ICT Competition 2024-2025) ለመሳተፍ በቅድሚያ የሁዋዌ ICT አካዳሚ አባል ይሁኑ። የአካዳሚው አባል ለመሆን 👇 https://e.huawei.com/en/talent/portal/#/ ለውድድሩ ምዝገባ ለማድረግ 👇 https://bit.ly/SAR2024-2025

2
The power of Cyber Security
The power of Cyber Security
1 175
3
«አማዞን ኖቫ የሚል መጠሪያ የሰጠው የባለብዙ አገልግሎት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል ይፋ አደረገ፡፡ ሞዴሉ ጽሑፍ ማመንጨት፣ ምስሎችን እና ተንቀሳቃሽ ምስልን (ቪዲዮ) መፍጠር የሚችሉ ማይክሮ፣ላይ+1
«አማዞን ኖቫ የሚል መጠሪያ የሰጠው የባለብዙ አገልግሎት የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሞዴል ይፋ አደረገ፡፡ ሞዴሉ ጽሑፍ ማመንጨት፣ ምስሎችን እና ተንቀሳቃሽ ምስልን (ቪዲዮ) መፍጠር የሚችሉ ማይክሮ፣ላይት፣ፕሮ እና ፕሪሜር የተባሉ ጥምር ሞዴሎች ውጤት ነው፡፡ በተጨማሪም ምስል እና ቪዲዮን ለመፍጠር ጥቅም ላይ የሚውሉ ኖቫ ካንቫ እና ኖቫ ሪል የተባሉ ሞዴሎች ለአገልግሎት እንደሚበቁ የአማዞን ዋና ስራ አስፈፃሚ አንዲ ጃሲ መናገራቸውን ባሮን ድረገፅ ዘግቧል፡፡ ኖቫ ለጊዜው በ15 የተመረጡ ቋንቋዎች አገልግሎት እንደሚሰጥ ተመላክቷል፡፡ ከአገልግሎቶቹም መካከል ጥያቄዎችን መመለስ፣ ፎቶን ወደ ተንቀሳቃሽ ምስል መቀየር፣ ቪዲዮዎችን ማመንጨት እና መተንተን፣ ሀሳቦችን ማሳጠር እና መግለጫዎቸን ማጠቃለል ይገኝበታል፡፡ አማዞን ዌብ ሰርቪስ ቀደም ብሎ ከሚታወቅበት የክላውድ ወይም የዳታ ማከማቻ አገልግሎቶቹ በተጨማሪ በጄኔሬቲቭ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ቴክኖሎጂ በኩል እየተካሄደ ያለውን ፉክክር በመቀላቀል ተወዳዳሪነቱን ለማስጠበቅ እየሰራ ስለመሆኑ ተዘግቧል፡፡»
1 367
4
✳️ ቴክኖሎጂያዊ እውነታዎች፡ ◽️ የመጀመሪያው እ.ኤ.አ. በ 1971 የተፈጠረው የኮምፒዩተር ቫይረስ “CREEPER” ተብሎ ይጠራ ነበር። ◽️ Google ፍየሎችን ይከራያል ፣ ይህ ቀልድ አይደለም!. በGoogle HQ ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ሳር የሚያጭዱት 200 ፍየሎች ናቸው። ◽️ አፕል እ.ኤ.አ. በ2014 የሚያስገባው ገቢ ሩብ ከጎግል ፌስቡክ እና አማዞን ተደምረው ከሚያገኙት ገቢ ጋር እኩል ነበር። ◽️ HP ፣ Google ፣ Microsoft እና Apple የአይቲ ኩባንያዎች ከመሆናቸው ውጭ አንድ የሚያመሳስላቸው ነገር ሁሉም የተጀመሩት በጋራጅ ውስጥ ነበር። ◽️ የጆሮ ማዳመጫ ወይም Earphone ለአንድ ሰዓት ብቻ ማድረግ በጆሮዎ ውስጥ የሚገኙትን ባክቴሪያዎች በ700 እጥፍ ሊጨምር ይችላል። ◽️ ከAndroid 1.0 እና 1.1 በስተቀር ሌሎች ሁሉም የAndroid ስሪቶች ጥቂቶችን ለመጥቀስ እንደ ጄሊ ቢን ፣ አይስክሬም ሳንድዊች ፣ ማር ማርብ በመሳሰሉ ጣፋጭ ምግቦች የተሰየሙ ናቸው። ◽️ Internet ለአንድ ቀን ቢዘጋ 196 ቢሊዮን ኢሜሎች ፣ 3 ቢሊዮን የጉግል ፍለጋዎች ፣ 12 ቢሊዮን የፌስቡክ እና የዩቲዩብ ቪዲዮ ዕይታዎች እና 500 ሚሊዮን ትዊቶች ሳይላኩ ይቀራሉ። --- ✈️ t.me/MARSTechs
1 490
5
No body gets rich from a salary, it's a scam! በቅጥር ደመወዝ ባለሃብት የሆነ የለም!
No body gets rich from a salary, it's a scam! በቅጥር ደመወዝ ባለሃብት የሆነ የለም!
1 705
6
--- ⭐️ Contact me : @abdulrezzaq
--- ⭐️ Contact me : @abdulrezzaq
1 771
7
AI |አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ | ምንድን ነው? AI በ5 ደቂቃ ለመረዳት! --- ✈️ t.me/MARS_Techs
AI |አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ | ምንድን ነው? AI በ5 ደቂቃ ለመረዳት! --- ✈️ t.me/MARS_Techs
1 810
8
🔹ሰባሀል ኸይር🔹
🔹ሰባሀል ኸይር🔹
1 875
9
​​🔻 Cloud Storage ምንድነው 🔻 🔺 ክላውድ ስቶሬጅ የምንለው በኮምፒውተር ወይም በሞባይል ስልክዎት የትኛውም ክፍል ላይ የተቀመጠ ፋይልና ዳታ በሌላ ድርጅት በተዘጋጀ የዳታ ማስቀመጫ ላይ
​​🔻 Cloud Storage ምንድነው 🔻 🔺 ክላውድ ስቶሬጅ የምንለው በኮምፒውተር ወይም በሞባይል ስልክዎት የትኛውም ክፍል ላይ የተቀመጠ ፋይልና ዳታ በሌላ ድርጅት በተዘጋጀ የዳታ ማስቀመጫ ላይ የኢንተርኔት ግንኙነትን በመጠቀም የምናስቀምጥበት ነው፡፡ 🔹በአሁን ሰዓት ይሄን አገልግሎት የተለያዩ ድርጅቶች እየሰጡ ሲሆን በዋናነት Microsoft, Google, and Amazon ትልቁን ቦታ በመያዝ የሚጠቀሱ ሲሆኑ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ለማስቀመጫ ድርጅቶቹ ለመጠቀሚያ የሚያስፈልግ ስም እና የይለፍ ቃል በማዘጋጀት የተወሰኑ ፋይሎችን በነፃ እንዲሁም በክፍያ እንድናስቀምጥ ያደርጋሉ፡፡ 🔹መጠባበቂያ ፋይሎችን እና ዶክመንቶችን ክላውድ ስቶሬጅ አገልግሎትን መጠቀም ፍላጎት እየጨመረ የመጣ እና የተለያዮ ጥቅሞች ሲኖሩት ከነዚህም ውስጥ ፋይሎች ጥብቅ በሆነ ቦታ መቀመጣቸው፣ የምናስቀምጠውን ፋይል ከየትኛውም ቦታና በማንኛውም ኮምፒውተር ላይ ሆነን ማግኘት እንችላለን። 🔺ማክሮሶፍት ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Sky Driveን በመጠቀም እስከ 25 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን፣ አገልግሎቱን እንደተጠቀምነው ብዛት እንዲሁም የፋይሎቹ ቁጥር ነው፡፡  🔹በተጨማሪም Google ድርጅት ላይ ለማስቀመጥ Google Driveን በመጠቀም እስከ 15 GB በነፃ ማንኛውም ሰው ከስልክዎ ላይ ያሉትን ፎቶና የመሳሰሉት መረጃዎች ማስቀመጥ የሚችል ሲሆን ባጠቃላይ በነፃ ከሰጠን ስቶሬጅ በላይ ለማስቀመጥ ክፍያ የሚያስፈልግ በመሆኑ ክፍያው የሚወሰነው እንደምናስቀምጠው ዳታ መጠን እና ብዛት ነው፡፡ ---- 🛫 t.me/MARSTechs
1 637
10
ስሜትን መጋራት … ከመስጠት ይበልጣል - ሰባሃል ኸይር ወልዓፊያ - 🔹መልካም የስራ ሳምንት🔹
ስሜትን መጋራት … ከመስጠት ይበልጣል - ሰባሃል ኸይር ወልዓፊያ - 🔹መልካም የስራ ሳምንት🔹
1 566
11
These skills are valuable. Why not consider learning one? Just don't overlook the field you're currently in. ____ ✈️ t.me/MAR
These skills are valuable. Why not consider learning one? Just don't overlook the field you're currently in. ____ ✈️ t.me/MARSTechs
1 720
12
🌎 ብንጠቀምባቸው ስራን የሚያቀሉልን ጠቃሚ ዌብሳቶች! 1 . የተለያዩ ነገሮችን ለማወዳደር  versus.com 2. ለተለያየ አገልግሎት ጊዚያዊ ኢሜል ካስፈለገዎ : 10minutemail.com  ወይም yopmail.com 3. ማንኛውንም ትልልቅ ሶፍትዌሮች ከነ ሲሪያል ኪ ዳውንሎድ ለማድረግ Getintopc.com 4. የዋይፋይ (ኢንተርኔት) ፍጥነት ለማወቅ Speedtest.net   ወይም fast.com ን ይጠቀሙ 5. በቀን ና ሰአት ላይ የተለያዩ ቀመሮችን መስራት ከፈለጉ : timeanddate.com ን ቢጠቀሙ ጊዜ ይቆጥባሉ። 6. ጠንከር ያለ ና በቀላሉ የማይሰበር የይለፍ ቃል /password ከፈለጉ Passwordsgenerator.net ይጠቀሙ 7. ከጎበኙት ድረገፅ የወደዱትን ፔጅ ቢፈልጉ በፕሪንት ወይም pdf አልያም በኢሜይል ማስቀረት ካሰቡ : Printfriendly.com ይጠቀሙ። 8. የተለያዮ የውጪ ቋንቋዎችን ለመማር Duolingo.com ን ይጎብኙ 9. አልከፍት ያሎትን ድረገፅ አልሰራ ያለው ለእርሶ ብቻ መሆን አለመሆኑን ለማወቅ downforeveryoneorjustme.com  ወይም isitdownrightnow.com ዌብሳይቶቾ ጠቃሚ ናቸው። 10. ኮምፒውተራችን ላይ መጫን ሳያስፈልገን የMicrosoft office ን ምርቶች ኦንላይን ለመጠቀም office.com ላይ በመግባትና የmicrosoft ን ኢሜል በማስገባት መጠቀም ይችላሉ። --- 🛫 t.me/MARSTechs
1 760
13
Google ብዙ የማናውቃቸውና ሚስጢራዊ የመረጃ መፈለጊያ ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ መካከል የተወሰኑትን ላካፍላችሁ። • Exact Phrase Search: የምንፈልገውን ቃል ወይም ሃረግ ራሱን በቀጥታ ሰርች ለማድረግ የምንፈልገውን ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ አስገብተን መፈለግ እንችላለን። ለምሳሌ "Ethiopian flag" • Excluding Words: በፍለጋ ጊዜ መረጃችን ላይ እንዳይካተት ወይም እንዳይመጣ የምንፈልገውን ቃል ከቃሉ በፊት የመቀነስ (minus) ምልክት ካደረግን ቃሉ አይኖርም። ለምሳሌ food-egg ብለን ሰርች ብናደርግ እንቁላል ያልገባባቸውን የምግብ ዝርዝሮች ያመጣልናል። • Site-Specific Search: አንድን ቃል ከምንፈልገው ድረገፅ ላይ ብቻ ፈልጎ እንዲያመጣልን ከፈለግን "site" ብለን የድረገፁን ሊንክ እናስገባና ቃሉን እንፅፋለን። ለምሳሌ ከwikipedea ላይ artificial intelligence የሚል ቃል ከፈለግን Google መፈለግያው ላይ "site:wikipedia.org artificial intelligence" የሚል ሃረግ እናስገባለን። • Wildcard Search: ሰርች ማድረግ የፈለግነውን ሙሉ ቃል ከረሳነው ከምናስታውሰው ቃል በፊት ወይም በኋላ asterisk (*) ምልክት እናስገባለን።  ለምሳሌ premier league የሚል ቃል ሰርች ማድረግ ፈልገን premier የሚለውን ቃል ግን ብንረሳው  *league ብለን ከፃፍን የሰርች ውጤታችን premier league, champions league, rocket league, Little league የሚሉ አማራጮችን ያመጣልናል። • Defining Words:   የአንድን ቃል ትርጉም በፍጥነት ማዎቅ ከፈለግን define ብለን ቃሉን መፃፍ እንችላለን።  ለምሳሌ define: serendipity በፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉምልን ከፈለግን ደግሞ ከቃሉ በኋላ የቋንቋውን ስም እንፅፋለን። ለምሳሌ define: serendipity Amharic ወይም  define: serendipity spanish define በሚለው ቦታ translate የሚለውን መጠቀምም እንችላለን። • Unit Conversions: Google ላይ ማንኛውንም መለኪያ አሃድ ወደ ሌላው መለወጥ እንችላለን። ለምሳሌ "10 miles to kilometers" ወይም "25 pounds to kilograms." • Time Zone Conversion: Time zones ከአንዱ ክልል ወደሌላው ለመቀየር ጎግልን መጠቀም እንችላለን።ለምሳሌ "current time in [city]" or "time in [city] compared to [city]." • Weather Forecast: የፈለጋችሁትን አካባቢ የአየር ንብረት ትንበያ ማዎቅ ከፈለጋችሁ "weather [city]" ብላችሁ መፃፍ ትችላላችሁ።  ለምሳሌ weather Addis ababa • Calculator: ቀለል ያሉ የሂሳብ ጥያቄዎችን መስራት ከፈለጋችሁ ጉግልን መጠየቅ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "8 * (5 + 2)" ይህን መፈለጊያው ላይ ብታስገቡ መልሱን ቀጥታ ታገኛላችሁ። • Related Sites: ከአንድ ድረገፅ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሌላ ድረገፅ ከፈለግን ከምናውቀው ድረገፅ በፊት related የሚል ቃል መጨመር እንችላለን። ለምሳሌ "related:wikihow.com"  ከwikihow ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ድረገፆች ይዘረዝርልናል። • Advanced search:  Google home page ላይ settings የሚለውን ነክተን advanced search የሚለውን ከመረጥን ዝርዝር ሰርች ማድረጊያ ገፅ ይከፍትልናል። |•| ✈️ https://t.me/MARSTechs
1 891
14
Sin texto...
1 547
15
Google ብዙ የማናውቃቸውና ሚስጢራዊ የመረጃ መፈለጊያ ዘዴዎች ያሉት ሲሆን ከነዚህ መካከል የተወሰኑትን ላካፍላችሁ። • Exact Phrase Search: የምንፈልገውን ቃል ወይም ሃረግ ራሱን በቀጥታ ሰርች ለማድረግ የምንፈልገውን ቃል በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ አስገብተን መፈለግ እንችላለን። ለምሳሌ "Ethiopian flag" • Excluding Words: በፍለጋ ጊዜ መረጃችን ላይ እንዳይካተት ወይም እንዳይመጣ የምንፈልገውን ቃል ከቃሉ በፊት የመቀነስ (minus) ምልክት ካደረግን ቃሉ አይኖርም። ለምሳሌ food-egg ብለን ሰርች ብናደርግ እንቁላል ያልገባባቸውን የምግብ ዝርዝሮች ያመጣልናል። • Site-Specific Search: አንድን ቃል ከምንፈልገው ድረገፅ ላይ ብቻ ፈልጎ እንዲያመጣልን ከፈለግን "site" ብለን የድረገፁን ሊንክ እናስገባና ቃሉን እንፅፋለን። ለምሳሌ ከwikipedea ላይ artificial intelligence የሚል ቃል ከፈለግን Google መፈለግያው ላይ "site:wikipedia.org artificial intelligence" የሚል ሃረግ እናስገባለን። • Wildcard Search: ሰርች ማድረግ የፈለግነውን ሙሉ ቃል ከረሳነው ከምናስታውሰው ቃል በፊት ወይም በኋላ asterisk (*) ምልክት እናስገባለን።  ለምሳሌ premier league የሚል ቃል ሰርች ማድረግ ፈልገን premier የሚለውን ቃል ግን ብንረሳው  *league ብለን ከፃፍን የሰርች ውጤታችን premier league, champions league, rocket league, Little league የሚሉ አማራጮችን ያመጣልናል። • Defining Words:   የአንድን ቃል ትርጉም በፍጥነት ማዎቅ ከፈለግን define ብለን ቃሉን መፃፍ እንችላለን።  ለምሳሌ define: serendipity በፈለግነው ቋንቋ እንዲተረጉምልን ከፈለግን ደግሞ ከቃሉ በኋላ የቋንቋውን ስም እንፅፋለን። ለምሳሌ define: serendipity Amharic ወይም  define: serendipity spanish define በሚለው ቦታ translate የሚለውን መጠቀምም እንችላለን። • Unit Conversions: Google ላይ ማንኛውንም መለኪያ አሃድ ወደ ሌላው መለወጥ እንችላለን። ለምሳሌ "10 miles to kilometers" ወይም "25 pounds to kilograms." • Time Zone Conversion: Time zones ከአንዱ ክልል ወደሌላው ለመቀየር ጎግልን መጠቀም እንችላለን።ለምሳሌ "current time in [city]" or "time in [city] compared to [city]." • Weather Forecast: የፈለጋችሁትን አካባቢ የአየር ንብረት ትንበያ ማዎቅ ከፈለጋችሁ "weather [city]" ብላችሁ መፃፍ ትችላላችሁ።  ለምሳሌ weather Addis ababa • Calculator: ቀለል ያሉ የሂሳብ ጥያቄዎችን መስራት ከፈለጋችሁ ጉግልን መጠየቅ ትችላላችሁ። ለምሳሌ "8 * (5 + 2)" ይህን መፈለጊያው ላይ ብታስገቡ መልሱን ቀጥታ ታገኛላችሁ። • Related Sites: ከአንድ ድረገፅ ተመሳሳይ ስራ የሚሰራ ሌላ ድረገፅ ከፈለግን ከምናውቀው ድረገፅ በፊት related የሚል ቃል መጨመር እንችላለን። ለምሳሌ "related:wikihow.com"  ከwikihow ጋር ተመሳሳይነት ያላቸው ድረገፆች ይዘረዝርልናል። • Advanced search:  Google home page ላይ settings የሚለውን ነክተን advanced search የሚለውን ከመረጥን ዝርዝር ሰርች ማድረጊያ ገፅ ይከፍትልናል። |•| ✈️ t.me/MARS_Techs
1
16
ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች -- ይህ ቻናል ከዛሬ ጀምሮ ስሙን ውደ MARS Tech የተቀየረ መሆኑን እያሳወቅን ከዛሬ ጀምሮም 🔹 ቴክኖሎጂ 🔺 ቢዝነስ 🔹ትሬድ እንዲሁ እናንተን ይጠቅማሉ፣ ካላችሁበት አንድ እርምጃ ያሻግራሉ ያልናቸውን ቢዝነሳዊ እና ቴክኖሎጂያዊ ሀሳቦችን እንለዋወጣለን ። -- 🔻 https://t.me/MARSTechs
2 001
17
Welcome to our STEM channel . This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). 🔹I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works ...>
2 371
18
Loading
2 567
19
#MoE Bu'aan qormaata biyyoolessaa kutaa 12ffaa Wiixata ni ifooma. Bu’aan qormaata biyyoolessaa kutaa 12ffaa Wiixata Qaam'ee 4
#MoE Bu'aan qormaata biyyoolessaa kutaa 12ffaa Wiixata ni ifooma. Bu’aan qormaata biyyoolessaa kutaa 12ffaa Wiixata Qaam'ee 4 bara 2016 akka ifoomu Ministeerri Barnootaa beeksise. Qormaanni biyyoolessaa bara kanaa walmakaan waraqaa fi toora interneetii irratti kennamuu isaa ni yaadatama.
3 329
20
🚨 4-3-3 Pay dorgommii marsaa 2ffaa jalqabeeraa Warra 1ffaa hanga 5ffaatti ba'aniif - Birrii 2,000 Warra 6ffaa hanga 10ffaati
🚨 4-3-3 Pay dorgommii marsaa 2ffaa jalqabeeraa Warra 1ffaa hanga 5ffaatti ba'aniif - Birrii 2,000 Warra 6ffaa hanga 10ffaatiif - Birrii 1500 Warra 11ffaa hanga 20ffaa bahaniif - Birrii 1,000 Warra 21 hanga 40tti ba'aniif - Birrii 750 40ffaa hanga 50ffaatti - Birrii 500 Dorgommiin kun yeroo amma eegale kamisa galgala sa'aatii 12:00 irratti xumurama!! Hundi keessaniif caarraa gaarii 🙌 Jalqabuuf 👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r0504139666
2 807