cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሰመመን SEMEMEN

አሪፍ አሪፍ ግጥሞች በዝህ ቻናል እናቀርባለን ... @yeliyu16 @yeliyu16 @yeliyu16 Sememen..... ለማንኛውም አስተያየት @Aleksoo16 ላይ አለን

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
296
Suscriptores
+224 horas
+77 días
+1230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የሰው ልጅ ማሰሪያ ፍቅር ነው ገመዱ ልጆች እባካችሁ እስኪ አትጣሉ ተዋደዱ ብላ አስተምራኝ የማምናት እምነቴ ተቀብዬ ምክሯን ስዋሃድ ከኔነቴ በፍቅር አምኜ መውደድን ስለግስ እራሴን አገኘሁ ከማላውቀው ድግስ እንደ ቤተ መቅደስ አይን አይኗን እያየው ወይ ደፍሬ አልያዝኳት ወይ ከስሯ አልተለየው እንዳሊሳት ፈራው የሰው ናታ እንዳልተዋት ደሞ ልቤ በጣም ወደዳታ ግራ ገባኝ ... እንደ አፍቃሪ ሰው ደፍሬ አልገባው ወይ እንደ እግረኛ ተገፍቼ አልወጣው ልቤን ግራ ገብቶት ከበሯ ቆሚያለው ✍አሌክስ ጥላሁን ሰመመን @yeliyu16 SEMEMEN @yeliyu16 Share&join 🙏 @yeliyu16
Mostrar todo...
ድንቅ ግጥም ሰመመን @yeliyu16
Mostrar todo...
👍 2
A
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ግጥሜን በትረካ (ቤባ በረከት👌👌👌👌

ግጥሜን ስሙልኝ እንደምትወዱትም እርግጠኛ ነኝ @mikaellll12 አስታየት እፈልጋለዉ በፈለጋቹትም እሰራለዉ ቃሌ ነዉ ብቻ በምቆዩበት ጊዜ ደስተኛ እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ በዉስጥ መስመር ማዉራት ለምትፈልጉ @bekibabaa @mikaellll12

ፈራው.... መውደዴን ፈራሁት፥ አስፈራኝ ማፍቀሬ ሱስ ሆናብኝ ለአይኔ፥ አሳሰበኝ ፍቅሬ ከልቤ ወድጄ፥ ከልብ እንዳልጠላት እኔም እን ጴጥሮስ፥ አላውቅሽም ብዬ ሶስቴ(3) እንዳልክዳት ፈራው..... የፍቅሬን መግለጫ፥ ነግሪያት በመሃላ ከሷ ጋር ነው ሲሉኝ፥ አይደለሁም ብዬ እንዳልሄድ ከሌላ አፍቅሬ እንዳልተዋት አምናኝ እንዳልክዳት ፈራው.... መውደድ ወንጀል ሆኖ፥ ጴጥሮስን ሲቀጣው ስላየው ከኔ አስበልጫት፥ እኔ እሷን ማፍቀሬን ፈራው እኔም እንደ ጴጥሮስ፥አልክድሽም ብዬ እንዳልክዳት ደሞ እንደ ይሁዳ፥ ስሜ እንዳልክዳት የኔን መውደድ፥ ከእነሱ ጋር ሳስተያየው ይባሱን ፍቅሬን ፈራው ✍አሌክስ ጥላሁን ሰመመን @yeliyu16 SEMEMEN @yeliyu16 🙏join
Mostrar todo...
🔥 3👍 1
የኤልያስ ድንቅ ግጥም 👍 😭😭😭 ሰመመን @yeliyu16 Shareppp🙏 join
Mostrar todo...
እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማሪያም እረፍት ዓመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሰን/ቹ ሰመመን @yeliyu16
Mostrar todo...
#እንኳን አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕረፍት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችኁ!
Mostrar todo...
#እንኳን አምላክን ለወለደች ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዕረፍት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሰን አደረሳችኁ!
Mostrar todo...