237
Suscriptores
-124 horas
-67 días
-1730 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from One Football.ET
Photo unavailableShow in Telegram
ክፍል 2 (Part 2)
ሮናልዶ የመጀመሪያውን የፕሮፌሽናል ጨዋታውን ከኢንተር ሚላን ጋር እ.ኤ.አ ነሀሴ 14 ቀን 2002 አ.ም ለስፖርቲንግ ክለብ ተጫውቷል። እናም በሁለተኛው አጋማሽ በሱባኤ ተቀይሮ ገብቷል።
እ.ኤ.አ ነሀሴ 2003 ስፓርቲንግ ዩናይትድን 3 ለ1 ሲያሸንፍ ሮናልዶ የማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ አሌክስ ፈርጉሰንን ቀልብ ስቦ ነበር። ይህም ያሳየው ብቃት የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾችን አስደምሟል።
እ.ኤ.አ ነሀሴ 12 ቀን 2003 ሮናልዶ ማንችስተር ዩናይትድን ከስፖርቲንግ በ12.24 ሚሊዮን ፓውንድ ተቀላቀለ። ሮናልዶ ለማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያው ፖርችጋላዊ ተጫዋች ነበር። ሮናልዶ በስፓርቲነሰግ የሚለብሰው ቁጥር 28 ነበር። እናም በዩናይትድም 28 ቁጥርን መልበስ ቢፈልግም በመጨረሻ 7 ቁጥርን እንዲለብስ ተገደደ። ሮናልዶ የመጀመሪያውን ጨዋታ ለማንችስተር ዩናይትድ ሲያደርግ ጎሉን ሲያስቆጥር በፍፁም ቅጣት ምት ስለነበረ ታዋቂውን የዩናይት ተጫዋች የሆነውን ጆርጅ ቤስትን እና ሌሎች የማንችስተር ዩናይትድ ተጫዋቾችን አስደምሟል። ©ONE_FOOTBALL_ET™
⭐️✨@ONE_FOOTBALL_ET
⭐️✨@ONE_FOOTBALL_ET
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
liverpool; simle arsenal ; no liverpool; i will exchnge u with my ucl arsenal; ok iwill simle liverpool ; lol😂😂😂😂 i will not exchange by milk
❤ 1
Question --> #cr 7 wallpaper ?
Answer --> Done
Ask in the comments🤗
#Please like and share
🔥 1
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.