𝗧𝗘𝗖𝗛 𝗔𝗚𝗔𝗜𝗡™
Ir al canal en Telegram
★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐏𝐑𝐄𝐌𝐈𝐔𝐌 ★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐒𝐓𝐀𝐑𝐒 ★𝐓𝐄𝐋𝐄𝐆𝐑𝐀𝐌 𝐂𝐇𝐀𝐍𝐍𝐄𝐋 ★𝐓𝐈𝐊𝐓𝐎𝐊 𝐀𝐂𝐂𝐎𝐔𝐍𝐓 መግዛት ከፈለጉ 𝗜𝗡𝗕𝗢𝗫 @DagemOSP
Mostrar más5 185
Suscriptores
Sin datos24 horas
-67 días
-8830 días
Archivo de publicaciones
5 185
Repost from Focus Training Center
🚫🚫waver 🚫🚫
ቀን ከ2:00 እስከ 3:00
🛑🛑 ማታ ደሞ ከ2:00 3:00 🛑🛑
የኔ ሳት ነው ከመልቀቅ ለቆጠቡ
ለመግባት @ESM5290
owner እንዳትደልቱ
5 185
😱በወር እስከ 50ሺ ብር ያውጡ
አሁኑኑ ሰዎችን በመጋበዝ በአንድ ሰው 1 ብር ይቀበሉ
መጋበዣ ሊንክ
👇
https://t.me/Donearnbot?start=r06820804294
5 185
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ.?
ሁሉንም አይነት ፊልም በትንሽ MB መመልከት ከፈለጉ ይህ ቻናል አለላቹ‼️
https://t.me/addlist/H6nb8540S29kNmZk
https://t.me/addlist/H6nb8540S29kNmZk
Add Your Channel👉 @Sirleoo 👐
5 185
😍እናቴ ትሙት ብዬ አልዋሽም ትክክለኛ አዲሱ ቻናላችን ነው የመጀመሪያው አደለም በስማቹ #ማሰራት ምፈልጉ ብቻ #ጆይን ምትለዋን ይጫኑ👇👇
5 185
ለዋይፋይ ፓስወርድ ፈላጊዎች በሙሉ‼️
እንኳን ደስ አላችሁ
#Password መለመን ቀረ😍
ያለ ፓስወርድ የምናገናኝበትን አፕልኬሽን ከስር አስቀምጫለው
#WIFI_UNLOCK🔑 የሚለውን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
5 185
⚜⚜💕💞 የ ምትወዱት ን ወይም የ ምታፈቅሩት ሰው የ ስም መጀመሪያ ፊደል 💕💞⚜⚜
🫵 ፕሮፋይል ማረግ ይፈልጋሉ🫵
💓💓በዚህ ቻናል ሁሉንም ያገኛሉ join የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ💕
♨️Add your channel @Sirleoo ♨️
5 185
🚫🚫waver 🚫🚫
ቀን ከ2:00 እስከ 3:00
🛑🛑 ማታ ደሞ ከ2:00 3:00 🛑🛑
የኔ ሳት ነው ከመልቀቅ ለቆጠቡ
ለመግባት @ESM5290
owner እንዳትደልቱ
5 185
📌😎ባሁን ሰዓት ተስፋ ያላቸውን ኤርድሮፖች ሊንክ ከታች ማገኘት ይችላሉ ♾
TAP SWAP☑️
HAMSTER KOMBAT☑️
DOT COIN☑️
MEMEFI COIN☑️
YES COIN☑️
SHARE✅ @et_crypto_hub⭐
5 185
Locked ለሆነባቹ ለማስከፈት ከአጠገቡ ያለውን ፅሁፍ ተመልክታቹ ያንን የጠቆማቹን ፈልጋቹ ሄዳቹ ያላቹ Level ላይ ማድረስ አለባቹ ።
ምሳሌ በምስሉ ላይ ያለውን ተመልከቱት
P2P TRADING ተዘግቷል ይላል ፤ ከአጠገቡ KYC LEVEL 7 የሚል ተቀምጧል ።
ያ ማለት P2P TRADING እንዲከፈትላቹ KYC የሚባለውን ፈልጋቹ LEVEL 7 አድርሱት ነው 🤷♂
በሌሎቹም የተለያየ ነው የሚጠቁማቹ ፈልጋቹ የሚላቹ LEVEL ላይ አድርሱ ።
☑️SHARE @et_crypto_hub⭐
5 185
የባይናስ አካውንት የሌላቹ ሜምበሮቻችን ባይናንስን እንዴት እንደምትከፍቱ በዚ ቪዲዮ ሙሉ ፕሮሰሱ ተቀምጧል ።
ወደ ክሪፕቶ አለም ከመቀላቀላችን በፊት የመጀመሪያው እና ቀዳሚው ተግባር ባይናንስ መክፈት ነው ፤ ባይናንስ ከከፈታቹ ቡሃላ በቀጣይ ወደ ሌሎች ሃሳቦች እንሸጋገራለን ።
Via : Ethio computer school
Credit Goes to 433 Crypto
☑️SHARE @et_crypto_hub⭐
5 185
💸P2P ምንድነው ?
➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።
✅ P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?
📌P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።
P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን ❕
➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ።
➡️P2P risk አለው ወይ ?
➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ። ✅
ምንጭ - 433 ችርይፕቶ
CREDIT goes to 433 CRYPTO
☑️SHARE @et_crypto_hub⭐
