es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Ir al canal en Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

El canal 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 31 783 suscriptores, ocupando la posición 4 187 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 1 151 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 31 783 suscriptores.

Según los últimos datos del 06 noviembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -316, y en las últimas 24 horas de -31, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.15%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.19% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 48 visualizaciones. En el primer día suele acumular 61 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 7.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 07 noviembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

31 783
Suscriptores
-3124 horas
-2587 días
-31630 días
Archivo de publicaciones
😊 ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
😊 ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው

የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው ❗️❗️ 1️⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ

👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች ከሀዲዉ ማነው ? 👨‍🦱ባል ወይስ 👩‍🦰ሚስት?

Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የባንክ ሒሳብን ከዲጂታል መታወቂያ ጋር የማጣመሪያ የጊዜ ገደብ እየተቃረበ መሆኑን አስቸኳይ ማሳሰቢያ አውጥቷል። ​⚠️ ማወቅ ያለብዎት ወሳኝ ነጥቦች፦ ​የመጨረሻ ቀን፦ የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ጋር ማጣመር የሚቻለው እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው። ​መዘዙ፦ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያላጣመሩ ደንበኞች ምንም ዓይነት የባንክ አገልግሎት (ገንዘብ ማውጣትም ሆነ ማስገባት) ማግኘት አይችሉም። ​አሰራሩ፦ ወደ ባንክ መሄድ ሳያስፈልግዎት፣ ከታች ያሉትን ሊንኮች በመጠቀም ባሉበት ሆነው በኢንተርኔት ማጣመር ይችላሉ። ​የሲስተም ሁኔታ፦ ከዚህ ቀደም ሲያጋጥም የነበረው የመጨናነቅ ችግር አሁን ላይ ተፈትቶ አገልግሎቱ በፈጣን ሁኔታ ላይ ይገኛል። ​🔗 የባንክዎን ሊንክ በመጫን ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም አሁኑኑ ያጣምሩ፦ ​🏛 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ cbefayda.cbe.com.et 🏛 አቢሲኒያ ባንክ፦ cs.bankofabyssinia.com 🏛 አዋሽ ባንክ፦ fayda.awashbank.com 🏛 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ፦ my.coopbankoromiasc.com 🏛 ኦሮሚያ ባንክ፦ obfayda.oromiabank.com 🏛 ወጋገን ባንክ፦ fayda.wegagenbanksc.com.et 🏛 ንብ ባንክ፦ fayda.nibbank.com.et 🏛 ፀሀይ ባንክ፦ fayda.tsehaybank.com.et 🏛 ስንቄ ባንክ፦ fayda.siinqeebank.com 🏛 ዘምዘም ባንክ፦ fayda.zamzambank.com.et 🏛 አማራ ባንክ፦ fayda.amharabank.com.et

📹🎥🍿🎥🎬📺📱📺🍿⭐️ ምሽቱን ፊልም እና ድራማ እያያችሁ ማሳለፍ የምትፈልጉ ከሆነ ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ (JOIN) የሚለውን ይጫኑ ።
📹🎥🍿🎥🎬📺📱📺🍿⭐️ ምሽቱን ፊልም እና ድራማ እያያችሁ ማሳለፍ የምትፈልጉ ከሆነ ሊንኩን በመንካት ይቀላቀሉ (JOIN) የሚለውን ይጫኑ ።

Repost from N/a
ሽልማት 📌
አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💵 የካርድ ሽልማት አለ ‼️ ካርዱ ሊለቀቅ 8️⃣ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ ⬇️

😀 WAVE TIME 📣 👉 የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ 😮       
•☄️ʙʟᴜᴇ ᴅᴇᴠɪʟ ᴡᴀᴠᴇ☄️ •
🙂 1k+ subscribers ✔️ 🙂 10k+ subscribers ✔️ 🙂 15k+ subscribers ✔️ 🙂 20k+ subscribers ✔️ 🙂 50k+ subscribers ✔️ 🙂 100k+ subscribers ✔️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ! 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
" ⛔️ ከ1k በታች ያላቹ እንዳትመጡ 🚫 ”
Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ 🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️ @Infinity_0A ◇

የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች መረጃ ለጥቃት ተጋለጠ ​በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም (Instagram) ተጠቃሚዎች ግላዊ መረጃዎች በድብቅ ድረ
የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም ተጠቃሚዎች መረጃ ለጥቃት ተጋለጠ ​በቅርቡ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣ የ17.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም (Instagram) ተጠቃሚዎች ግላዊ መረጃዎች በድብቅ ድረ-ገጾች (Dark Web) ላይ ተሰራጭተዋል። ​🔍 ምን ተፈጠረ? ​የተለቀቁ መረጃዎች፦ የተጠቃሚዎች ሙሉ ስም፣ የኢሜይል አድራሻ፣ የስልክ ቁጥር እና የመኖሪያ አካባቢ አድራሻዎችን ያካትታል። ​ምክንያቱ፦ባለሙያዎች እንደሚሉት እ.ኤ.አ በ2024 በኢንስታግራም የሶፍትዌር መገናኛ (API) ላይ በነበረ ድክመት ምክንያት 'Solonik' በተባለ ሀከር መረጃው ተሰርቆ ባለፈው ሳምንት በነጻ እንዲሰራጭ ተደርጓል። ​አሁን ያለ ሁኔታ፦ በርካታ ተጠቃሚዎች ያልጠየቁት የይለፍ ቃል መቀየሪያ (Password Reset) መልዕክቶች በኢሜይላቸው እየደረሳቸው መሆኑን እየገለጹ ነው። ​🛡 የሜታ (Meta) ምላሽ፦ የኢንስታግራም ባለቤት የሆነው ሜታ፣ "ሲስተማችን አልተሰበረም፤ የይለፍ ቃል መቀየሪያ መልዕክቱ የደረሳችሁ በቴክኒክ ብልሽት ምክንያት ነው" ሲል ምላሽ ሰጥቷል። ሆኖም የደህንነት ባለሙያዎች መረጃው መለቀቁን እያረጋገጡ ይገኛሉ። ​⚠️ ምን ማድረግ ይገባል? ሀከሮች የተለቀቁትን ኢሜይሎች በመጠቀም አካውንትዎን ለመስረቅ ሊሞክሩ ስለሚችሉ የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ያድርጉ፦ ​ባለ ሁለት ደረጃ ማረጋገጫ (2FA) ያብሩ፦ ይህ በጣም አስፈላጊው ጥንቃቄ ነው። ​ያልጠየቁትን ሊንክ አይጫኑ፦ በኢሜይል የሚመጡ የይለፍ ቃል መቀየሪያ ሊንኮችን ከመጫን ይቆጠቡ። ​የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ፦ ጥርጣሬ ካለዎት በኢንስታግራም አፕሊኬሽን ውስጥ ወደ Settings በመግባት የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩ።

ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk
ወንድ ነህ ? ወንድ ከሆንክ ዝም ብለህ ይሄንን ቻናል ተቀላቀል! 👇😐 https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk

Repost from Crypto Highlights
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️
🇨🇦Canada✈️ ሀገር የሚኖር  ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም  ከዚው ከምኖርበት Canada 🇨🇦  ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ ሊንኩን ተጫኑ 🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

😀 WAVE TIME 📣 👉 የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ 😮       
•☄️ʙʟᴜᴇ ᴅᴇᴠɪʟ ᴡᴀᴠᴇ☄️ •
🙂 1k+ subscribers ✔️ 🙂 10k+ subscribers ✔️ 🙂 15k+ subscribers ✔️ 🙂 20k+ subscribers ✔️ 🙂 50k+ subscribers ✔️ 🙂 100k+ subscribers ✔️ ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ! 💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠
" ⛔️ ከ1k በታች ያላቹ እንዳትመጡ 🚫 ”
Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ 🔗 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️ @Infinity_0A ◇

Repost from Crypto signals
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 👇👇👇👇👇�
🌹♥️🌹የሴት ጓደኛ ለመያዝ አስበህ ታውቃለህ ምን ልበላት ብለህ ቃላትስ አተህ ታውቃለህ🌹🌹 እንግዲያውስ የፍቅር ቃላት ፍለጋ አበቃ በቀላሉ ማግኘት ትችላለህ🥰🌹👇🌹👇🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Free waver @jowaver
🚨🚨 ብር እየጎረፈ ነው ማየት ማመን ነው ብር ለጠረረባችሁ እና ቤቲንን መበላት ላማረራችሁ 👇👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Free waver @jowaver

✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇
☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇

Diraamaa hirkoo season 3 ffaa kutaa 1 ffan gad lakkifame jiraa. Ilaaluf bakka GET jedhuu tuqun join godhaa hordofaa.
Diraamaa hirkoo season 3 ffaa kutaa 1 ffan gad lakkifame jiraa. Ilaaluf bakka GET jedhuu tuqun join godhaa hordofaa.

👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች ከሀዲዉ ማነው ? 👨‍🦱ባል ወይስ 👩‍🦰ሚስት?