es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

Ir al canal en Telegram

Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮

El canal 𝗧𝗲𝗰𝗵 𝗧𝗮𝗹𝗸 𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼𝗽𝗶𝗮 (@tech_talks_ethiopia) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 31 783 suscriptores, ocupando la posición 4 187 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 1 151 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 31 783 suscriptores.

Según los últimos datos del 06 noviembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -316, y en las últimas 24 horas de -31, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 0.15%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 0.19% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 48 visualizaciones. En el primer día suele acumular 61 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 7.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“Tech Talk Ethiopia የቴክኖሎጂ ዓለምን በቀላሉ ይከታተሉ! 🚀 📱 የስልክና መተግበሪያ ዜናዎች 🤖 AI እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች 🌍 ዓለም አቀፍ የቴክ ዜናዎች 💡 ጠቃሚ የዲጂታል ምክሮች ሁሉንም ከኛ ያገኛሉ Join The channel now!”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 07 noviembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

31 783
Suscriptores
-3124 horas
-2587 días
-31630 días
Archivo de publicaciones
📱 VISA CARD FOR SELL ☄️VERIFIED 🌐 TO BUY DM @Infinity_0A ☑️
📱 VISA CARD FOR SELL ☄️VERIFIED 🌐 TO BUY DM @Infinity_0A ☑️

የተቀማጭ ገንዘብ ወለድ‼️ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ ቁጥር NBE/INT/13/2026 መሠረት፣ ባንኮች የሚሰጡት የቁጠባ እና የብድር ወለድ ተመን ከዚህ በኋላ በገበያ ፍላጎት እና
የተቀማጭ ገንዘብ ወለድ‼️ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ አዲስ ባወጣው መመሪያ ቁጥር NBE/INT/13/2026 መሠረት፣ ባንኮች የሚሰጡት የቁጠባ እና የብድር ወለድ ተመን ከዚህ በኋላ በገበያ ፍላጎት እና አቅርቦት ላይ ተመስርቶ በየባንኮቹ እንዲወሰን አዝዟል። ​📌 ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​የቁጠባ ወለድ ተመን (Saving Rate): ከዚህ ቀደም ብሄራዊ ባንክ ያስቀምጠው የነበረው ዝቅተኛ የቁጠባ ወለድ ተመን ቀርቶ፣ እያንዳንዱ ባንክ እንደ ፍላጎቱ የራሱን የቁጠባ ወለድ ተመን ይወስናል። ​የጊዜ ገደብ ተቀማጭ (Time Deposit): ባንኮች ለጊዜ ገደብ ተቀማጭ የሚከፍሉትን የወለድ መጠን ራሳቸው በነፃነት ይወስናሉ። ​የዳይሬክተሮች ቦርድ ኃላፊነት: የእያንዳንዱ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የወለድ መጠኑን በጽሁፍ የመወሰን እና ግልጽ የሆነ አሰራር የመዘርጋት ኃላፊነት ተጥሎበታል። ​አድልዎ መከልከሉ: ባንኮች ለተመሳሳይ የቁጠባ ዘርፍ ደንበኞች እኩል የሆነ የወለድ ተመን መተግበር አለባቸው፤ አድልዎ ማድረግ በጥብቅ የተከለከለ ነው። ​💡 ይህ ምን ማለት ነው? ባንኮች ደንበኞችን ለመሳብ የተሻለ የወለድ መጠን በማቅረብ እርስ በርሳቸው እንዲወዳደሩ በር ይከፍታል። ይህም የሀገሪቱን የፋይናንስ መረጋጋት እና የኢኮኖሚ እድገት ለማፋጠን የታለመ መሆኑ ተገልጿል። ​መመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ሁሉም ባንኮች ላይ ተፈጻሚ ይሆናል።

Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

Repost from N/a
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀❓ አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸 📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ ❌ 🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet
🛜 ለ 𝗗𝗔𝗧𝗔 ብር እየከፈላቹ ነው ምትጠቀሙት 👀❓         አዎ እንዳትሉኝ ብቻ 🥸
📌 ለ Data Package መግዛት ቀረ እኮ ❌
🔴 ይሄ 𝗖𝗵𝗮𝗻𝗻𝗲𝗹 ሰውን ሁሉ ነፃ internet እያስጠቀመ ነው ቶሎ 𝗝𝗼𝗶𝗻 ብላቹ ሙሉ አሰራሩን ማየት ትችላላቹ 🙂
✔️ ለመቀላቀል

ለጤናማ ህይወት በቀን ስንት ሰዓት መተኛት አለብን? ​ብዙዎቻችን "ጥሩ እንቅልፍ" ስንል ለሁሉም ሰው እኩል የሆነ ሰዓት ይመስለናል፤ ነገር ግን የእንቅልፍ ፍላጎት እንደ እድሜ እና እንደ ጤና ሁኔታ
ለጤናማ ህይወት በቀን ስንት ሰዓት መተኛት አለብን? ​ብዙዎቻችን "ጥሩ እንቅልፍ" ስንል ለሁሉም ሰው እኩል የሆነ ሰዓት ይመስለናል፤ ነገር ግን የእንቅልፍ ፍላጎት እንደ እድሜ እና እንደ ጤና ሁኔታ ይለያያል። ​እንደ እድሜ ክልል የሚመከሩ የእንቅልፍ ሰዓታት፦ ​አዲስ የተወለዱ ህፃናት፦ በቀን ከ14 እስከ 17 ሰዓት ​ተማሪዎች (ህፃናት)፦ በቀን ከ9 እስከ 12 ሰዓት አፍላ ​ወጣቶች (Teenagers)፦ በቀን ከ8 እስከ 10 ሰዓት ​አዋቂዎች፦ በቀን 7 እና ከዚያ በላይ ሰዓት ​ጥቂት መተኛት ምን ጉዳት አለው? አንድ አዋቂ ሰው በቀን ከ7 ሰዓት በታች አዘውትሮ የሚተኛ ከሆነ ለተለያዩ የጤና ችግሮች ሊጋለጥ ይችላል። ከነዚህም መካከል፦ 👉​ከመጠን ያለፈ ውፍረት 👉​የስኳር በሽታ 👉​የደም ግፊት እና የልብ ህመም 👉​የአእምሮ ጭንቀት (Depression) በእንቅልፍ ፍላጎት ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩ ነገሮች፦ ​የእንቅልፍ ጥራት፦ እንቅልፍዎ የሚቆራረጥ ከሆነ ለረጅም ሰዓት ቢተኙም ሰውነትዎ አያርፍም። ​የእንቅልፍ እዳ፦ ከዚህ ቀደም በቂ እንቅልፍ አጥተው ከሆነ፣ ሰውነትዎ ለማገገም ተጨማሪ ሰዓት ሊፈልግ ይችላል። ​ነፍሰ ጡር፦ የሆርሞን ለውጥ እና አካላዊ ምቾት ማጣት ተጨማሪ እረፍት ያስፈልጋቸዋል። ​እድሜ፦ አረጋውያን ልክ እንደ ወጣቶች ተመሳሳይ ሰዓት ቢፈልጉም፣ እንቅልፋቸው የመቅለል እና የመቆራረጥ ባህሪ ይኖረዋል። ​ ጥሩ እንቅልፍ ለልጆች የተሻለ ትኩረትና የማስታወስ ችሎታን ሲሰጥ፣ ለአዋቂዎች ደግሞ በሽታን የመከላከል አቅምን ያጠናክራል።

በአሜሪካ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት እጅግ ግዙፍ የሊቲየም ክምችት ተገኘ በአሜሪካ ኦሪገን እና ኔቫዳ ግዛቶች ድንበር ላይ በሚገኝና ከ16 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በፈነዳ “ሱፐርቮልካኖ” (Super
በአሜሪካ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት እጅግ ግዙፍ የሊቲየም ክምችት ተገኘ በአሜሪካ ኦሪገን እና ኔቫዳ ግዛቶች ድንበር ላይ በሚገኝና ከ16 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በፈነዳ “ሱፐርቮልካኖ” (Supervolcano) ስር፣ በዓለም ላይ በግዝፈቱ ቀዳሚ ሊሆን የሚችል የሊቲየም ማዕድን ክምችት መገኘቱን ተመራማሪዎች ይፋ አደረጉ። “ማክደርሚት ካልዴራ” ተብሎ በሚጠራው በዚህ ጥንታዊ የእሳተ ገሞራ ተፋሰስ ውስጥ የተገኘው ማዕድን፣ ከ20 እስከ 40 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የሚመዝን ሊቲየም ሊይዝ እንደሚችል ተገምቷል። ይህም በገንዘብ ሲሰላ እስከ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚያወጣ ሲሆን፣ አሜሪካ ለኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ባትሪና ለቴክኖሎጂ ምርቶች የሚያስፈልጋትን የሊቲየም አቅርቦት በአገር ውስጥ ለመተካት ትልቅ ዕድል የሚፈጥርላት ነው። ጥናቱ እንደሚያመለክተው፣ በፈሳሽ መልክ የነበረው ሊቲየም በእሳተ ገሞራው አመድና በጭቃማ ድንጋዮች (Claystone) ውስጥ ተከማችቶ ለሚሊዮን ዓመታት ቆይቷል።  “ሃይቴክ ሚነራልስ” የተባለው ኩባንያ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው የአሰሳና የቁፋሮ ሥራዎችን የጀመረ ቢሆንም፣ የማዕድን ቁፋሮው በአካባቢው ሥነ-ምህዳር፣ በውኃ አቅርቦትና በሀገር በቀል ማህበረሰቦች ቅዱስ ስፍራዎች ላይ ጉዳት ያደርሳል የሚል ከፍተኛ ተቃውሞ እያጋጠመው ይገኛል። ሊቲየም ለታዳሽ ኃይልና ለዘመናዊ መከላከያ መሣሪያዎች ቁልፍ ግብዓት በመሆኑ፣ ግኝቱ በዓለም አቀፍ የኃይልና የጂኦፖለቲካ መድረክ ላይ የአሜሪካን ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ ሊያሳድግ እንደሚችል ተነግሯል። ሆኖም ማዕድኑን ከጭቃማ ድንጋይ ውስጥ ለይቶ ለማውጣት የሚጠይቀው የቴክኖሎጂ ውስብስብነትና የአካባቢ ጥበቃ ሥጋቶች ለፕሮጀክቱ ትልቅ ፈተና እንደሚሆኑ ተመልክቷል።

Repost from Crypto market
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s9
🚨ጊዜው የዝውውር ነው 🚨 ዛሬ የተደረጉ እጅግ አጓጊ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች ለመመልከት የትም ሳሄዱ ከታች ያለውን ሊንክ መንካት ብቻ በቂ ነው።👇 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk free promo @jowaver

Repost from Forex signals
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97re
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Add your channel @jowaver

Is there any $ seller? 😔 Dm fast it's urgent 🙂 @Infinity_0A

Repost from Crypto world 360
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆና
👀 DSTV ቤት መሄድ ቀረረረረረ💥 😘 የፈለጉትን ጨዋታ የ ሁሉንም League በ LIVE STREAM የሚያሳይ ቻናል ተከፈተ⚡️ Add yours 👉 @icewave1 🤔ታድያ የ ኳስ አፍቃሪ ከሆናችሁ ምን አየጠበቃቹህ ነው 😳, ሁሉም በ ነፃ አኮ ነው
ኑ በ ነፃ ተቀላቀሉ 👇👇
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver
✅በ ቴሌግራም በ ቀን ከ 300 እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል ሊንኩን  ብቻ በ መንካት ስራዉን ጀምሩ 👉 https://t.me/addlist/lx7s97reZ7ViZDVk Waver @jowaver

☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇
☑️ጌም በመጫወት የሞባይል ካርድ እና ዶላር መስራት የምትችሏቸው ሁለት APPS ☑️የመጀመሪያው የሞባይል ካርድም ዶላርም ማግኘት ትችላላችሁ በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ 👇👇

Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

😱ዓለም ሁሉ ስለዚህ አያወራ ነው 😳, አናንተስ አልሰማችሁም? አዲሱ በ online ገንዘብ ማግኛ ስራ ይፋ ሆኗል , በቃ ድህነት ሚባል ነገር ጠፋ 👏 መስራት ለምትፈልጉ ብቻ  ያለው ቦታ ትንሽ ስለሆነ ሳትቀደሙ ቅደሙ 📢
ከታች ያለውን ተጫኑ 👇, አፍጥኑት🔥
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

👨‍🦱ባልና እና 👩‍🦰ሚስት በጋራ ለመሞት ወስነዉ በጣም ረጅም ሕንፃ ላይ ወጡ ሚስት👩‍🦰:ተከተለኝ ብላ  ዘለለች ከሕንፃ ላይ ባል👨‍🦱፡ ባልየዉ ግን አልዘለለም ሚስት👩‍🦰፡ የሕንፃዉ አጋማሽ ላይ ስትደርስ ፓራሹቷን ከፍታ በሰላም አረፈች ከሀዲዉ ማነው ? 👨‍🦱ባል ወይስ 👩‍🦰ሚስት?

Repost from N/a
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️ ገንዘብ ለማ
የ online ስራ ፈላጊዎች ይሄ ስራ ለናንተ ነው ✔️✔️✔️ በቀን እስከ 30,000 ብር በonline ብቻ መስራት ይችላሉ 🤩🤩‼️ ለመጀመር ከስር START የሚለውን ተጫኑ ‼️‼️‼️
ገንዘብ ለማግኘት ✔️

🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝ
🎲 እንግሊዝኛን በአንድ ወር ውስጥ አቀላጥፎ ማውራት ይፈልገሉ❔ 🎇 አዎን እፈልጋለሁ ካሉ    እንግዲያውስ አሪፍ ቻናል ልጋብዛችሁ 🎰 ያለ ምንም ጥርጥር ትወዱታለችሁ💯 🎳 JOIN አድርጉና እንግሊዝኛን በአማርኛ ይማሩ። 🧩 የቻናሉ Link👇 https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk https://t.me/+CSGRRXaig8UyMWVk

Repost from Crypto world 360
😁 ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው; በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ Add yours 👉 @icewave1 እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇 🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉
😁  ይፈልጋሉ? 🤣 ኦ --- አው;  በምድር ላይ መሳቅ የማይፈልግ ማን አለ Add yours 👉 @icewave1 እንግድያውስ ኑ አንድላይ አብረን እንሳቅ😂 አብረን👇👇👇
🚧 ማሳሰቢያ 🚨 👉 ስትስቁ ከጎናችሁ ዉሃ መያዝ አትርሱ 😁😋
https://t.me/addlist/8Yh7KtVEe6w0MWRk

Sex or Love❤️😋