cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

UMMU EYMAN ISLAMIC WOMEN FOUNDATION

Publicaciones publicitarias
210
Suscriptores
Sin datos24 horas
+37 días
+530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:47
Video unavailableShow in Telegram
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ⓵⑥⑥⑥]👌 #ቁርኣን
Mostrar todo...
2.84 MB
🥰 1
02:21
Video unavailableShow in Telegram
3.06 MB
አንድ ሰውዬ ሁለት ሴት ልጆቹን የተለያየ ሙያ ላላቸው ሰዎች ዳረ፡፡ አንደኛዋን ለገበሬ ሁለተኛዋን ደግሞ ለሸክላ ሠሪ ነበር የዳረው፡፡ ከዓመት በኋላም ሊጎበኛቸው ሄደ፡፡ የገበሬውን ሚስት ዘንድ ሄደ፡፡ በአባቷ መምጣት ተደሠተች፡፡ ‹ኑሮ እንዴት ነው?› አላት፡፡ ‹ ባለቤቴ መሬት ተከራይቶ የዘር እህልም ተበድሮ ነው የዘራው፡፡ ዝናብ ካልጠፋ እናተርፋለን፤ ድርቅ ከሆነ ግን ችግር ላይ እንወድቃለን፡፡› አለችው፡፡ ወደ ሁለተኛይቱም ሄደ፤ ተደስታና በፍንደቃ ተቀበለችው፡፡ ‹ኑሮ እንዴት ነው?› አላት፡፡ ‹ባለቤቴ ለሸክላ የሚሆን አፈር ተበድሮ ነው የገዛው፡፡ አሁን ብዙ የሸክላ ዕቃዎች ሠርቷል፡፡ ፀሐይ ከሆነ እናተርፋለን፤ ዝናብ የሚሆን ከሆነ ግን አደጋ ውስጥ ነን› አለችው፡፡ ሰውዬው ወደ ቤቱ ተመለሠ፡፡ ሚስቱም ስለ ልጆቿ ሁኔታ ጠየቀችው፡፡ ‹ከዘነበም አላህን አመስግኚ፤ ካልዘነበም አላህን አመስግኚ፡፡› አላት፡፡ እሷም ‹በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ምስጋና ለአላህ ይሁን፡፡› አለች፡፡ ዓለማችን ሁኔታዋ እንዲህ ነው እንግዲህ፡፡ ለኛ የሚያስፈልገን፣ ለሌላው ላያስፈልግ፣ ለኛ የተመቸን ለሌላው ላይመች፣ ለኛ የሕይወት ጉዳይ የሆነ ለሌላው ምንም ላይሆን ይችላል፡፡
Mostrar todo...
4
Photo unavailableShow in Telegram
#challenge
Mostrar todo...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
صباح الخير 🌞🌼 🌅🌅🌅
Mostrar todo...
1.45 MB
ኢብኑልቀይም "ያለምንም ጥርጥር በአለም ላይ ትልቁ የእርካታ ምንጭ አላህን የማወቅና የማፍቀር ደስታ ነው። አላህን ማወቅና ማፍቀር በዚህች አለም ላይ አንድ ሰው ሊያስተናግደው የሚችለው የደስታ ጫፍ ነው። በተቃራኒው ሌላው አለማዊ ነገር የሚሰጠው ደስታ ከባህር ላይ እንደምትወሰድ ጠብታ ያህል ያነሰ ነው። እጅጉን አስደሳች የህይወት ጎን አላህን መውደድ ሲሆን በጀነት ውስጥ ትልቁ የደስታ ጣራ ደግሞ አላህን ማየት ነው።" ይላሉ። ❤️❤️❤️اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وآله وصحبه أجمعين ❤️❤️❤️ የአላህን መውደድ የምንቸርበት፣  በሩቋ ሀገር ያሉትም  ያሉበትን ጭንቅ የሚረሱበት ከአላህ የሆነ እርዳታ እና ድል የሚያገኙበት፣ ተረጋግተው የድል ሰላት የሚሰግዱበት፣  ለተጨነቁት ወንድሞቻችን ድልን ለታመመ መዳንን፣ ለሞቱት ሸሂድነትን  የሚወፈቁበት፣ በሰለዋት፣ በካህፍ እና በዱዓ የደመቀ እና የተዋበ ጁምዓ ይሁንልን💚💚💚
Mostrar todo...
4👍 1🥰 1
أَلَيْسَ ٱللَّهُ بِكَافٍ عَبْدَهُۥ ~አላህ ለባሪያዉ የሚበቃዉ አደለምን!
Mostrar todo...
🥰 3
﴿وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَى تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ﴾ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁
Mostrar todo...
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ ሰላም ነው🤗🤗 ይህን ሊንክ በመጫን ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ ባረከሏሁ ፊኩም።🥰🥰
Mostrar todo...