cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Sport cafe☕️

እግር ኳሳዊ ዳሰሳዎች ቅድመ ጨዋታ ግምት ከታሪክ ማዕደር የተጨዋቾች ታሪክ ሁሉንም በአንድ ቦታ በ sport cafe ያገኙናል Creator @nait10man & @Rach_10s

Mostrar más
Advertising posts
273Suscriptores
Sin datos24 hours
-57 days
+530 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🍿⚡️አዳዲስ አማርኛ ፊልሞች በቴሌግራም መገኛ የሆነዉን ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ 🔥 እዲሁም ቆየት ያሉ #OLD ምርጥ ምርጥ ፊልሞች ያገኙበታል 👇👇
Mostrar todo...
አዳዲስ ፊልሞች
Old ፊልሞች
✅ JOIN ✅
ቻናል ላይ አድሚን መሆን የምትፈልጉ መስፈርት :- - ግጥም የምትችሉ - ሙዚቃ መርጣቹ መፖሰት የምትችሉ - አዝናኝ ቪዲዮ መፖሰት የምትችሉ - አስተማሪ ፅሁፎች እና ትረካዎች ከነዚህ ውስጥ ቢያንስ አንዱን የምትችሉ inbox አናግሩኝ
Mostrar todo...
ማርያምን ዝም ብላችሁ join በሉ 😂😂😂ጥርሳችሁ እስኪሰበር ነው ምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰብሮ ክፈል የለም😁😁 ስሞትላቹ ተቀላቀሉት 🙏
Mostrar todo...
😂 ለመሳቅ ብቻ 😂
JOIN
🔥ከአርቲስቶች መንደር 💋 የማን አድናቂ ኖት? 👉ፍስሀ ካሳሁን (ማንዴላ) 👉ታሪኩ ባባ 👉ግሩም ኤርሚያስ 👉ሰላም ተስፋዬ 👉ሄለን በድሉ 👉ሀናን ታሪቅ 👉ሄኖክ ድንቁ …… see all
Mostrar todo...
የአርቲስቶች መንደር
😍 JOIN 😍
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ የእግር ኳስ አድናቂ ከሆኑ ይቀላቀሉ
Mostrar todo...
ለመቀላቀል
🛑ቀለል ያለ ጥያቄ ልጠይቃችሁ🛑 ቲማቲም ፍራፍሬ ነው ወይስ አትክልት ነው⁈
Mostrar todo...
🥦 አትክልት 🥦
🍎 ፍራፍሬ 🍎
❌Telegram HACK ማድረግ ይሚያስችል አዲስ APP 😱 APP 400 DOLLAR ነው ‼️ የሚሸጠው እኔ ግን በነፃ ለናንት💯 ይምፈልገው 50 like ብቻ 👍 አሁኑኑ እዚ ቻናል ለይ ጠብቁን ♨️
Mostrar todo...
👍 48
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ኤፍኤ ካፕ 04:15 | ብሬንትፎርድ ከ ዎልቭስ 04:30 | ፉልሀም ከ ሮተርሃም 05:00 | ቶተንሀም ከ በርንሌይ 🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 09:00 | ድሬደዋ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ 12:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 🇮🇹በጣልያን ሴሪኤ 04:45 | ቦሎኛ ከ ጄሮና @Sport_cafe4390 @Sport_cafe4390
Mostrar todo...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ፖል ስኮልስ ኳስ የማቀበል ስኬት ሲናገር 🗣 በአንድ ቀን በልምምድ ላይ በነበርንበት ወቅት ማንኛውም የክለቡ ተጨዋቾች የማይችሏቸውን ብዙ አይነት የኳስ እስኪሎችን እየሰራው ነበር። አንዴ ችሎታዬን ለስኮልስ እያሳየሁ ነበር ከጨረስኩ በኋላ ስኮልስ ኳሱን አንሥቶ እኛ ከቆምንበት 50ሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኝ ዛፍ አመለከተ። 'በአንድ ሙከራ እመታዋለሁ አለ' እንዳለውም ዛፉን በአንድ ሙከራ መታው እሱም እንዲሁ እንዳደርግ ጠየቀኝ 10 ጊዜ ያህል ሞከርኩኝ፣ ግን አሁንም ዛፋን መምታት አልቻልኩም ከዚያም ፤ ስኮልስ ፈገግ አለና ጥሎኝ ሄደ !ክርስቲያኖ ሮናልዶ ስለ ፖል ስኮልስ ኳስ የማቀበል ስኬት ሲናገር 🗣 በአንድ ቀን በልምምድ ላይ በነበርንበት ወቅት ማንኛውም የክለቡ ተጨዋቾች የማይችሏቸውን ብዙ አይነት የኳስ እስኪሎችን እየሰራው ነበር። አንዴ ችሎታዬን ለስኮልስ እያሳየሁ ነበር ከጨረስኩ በኋላ ስኮልስ ኳሱን አንሥቶ እኛ ከቆምንበት 50ሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኝ ዛፍ አመለከተ። 'በአንድ ሙከራ እመታዋለሁ አለ' እንዳለውም ዛፉን በአንድ ሙከራ መታው እሱም እንዲሁ እንዳደርግ ጠየቀኝ 10 ጊዜ ያህል ሞከርኩኝ፣ ግን አሁንም ዛፋን መምታት አልቻልኩም ከዚያም ፤ ስኮልስ ፈገግ አለና ጥሎኝ ሄደ ! @Sport_cafe4390 @Sport_cafe4390
Mostrar todo...