cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

እድል SPORT

⌨️በጽሑፍ ቀጥታ የጨዋታ ስርጭት 🚨የዝውውር ዜናዎች 📊ስታትሰቲክስ 🧐ትንተና የእግር ኳሱ ዓለም እንዴት ሰነበተ? ማን ምርጥ ጨዋታን አሳለፈ? የላቀ የጨዋታ እቅድ ማን ይዞ ገባ? ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መረጃ የሚያገኙበት ቻናል። For Cross promotion @Captain_Kurt

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
27 405
Suscriptores
+4724 horas
+247 días
-53330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
የደጋፊዎች የዓመቱ ምርጥ ተጨዋች እጩዎች። ፊል ፎደን ኤርሊንግ ሀላንድ ማርቲን ኦዴጋርድ ኮል ፓልመር ዴክላን ራይስ ሮድሪ ዊሊያም ሳሊባ ኦሊ ዋትኪንስ SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
~ ተጨማሪ ምስሎች ! 📸 SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
🚨 𝗢𝗙𝗙𝗜𝗖𝗜𝗔𝗟: ማንቸስተር ሲቲ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት አዲስ በሜዳቸው ሲጫወቱ የሚጠቀሙትን ማልያ አስዋውቀዋል።🩵
Mostrar todo...
~ ተጨማሪ ምስሎች ! 📸 SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
•|| #OFFICIAL ! አርሰናል በ 2024/25 የውድድር ዓመት በሜዳው የሚለብሰውን ማልያ ይፋ አድርጓል ! 😮‍💨 SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 ሚኬል አርቴታ በሃገሩ ስፔን የRoyal Order Of Isabella The Catholic የተባለውን የክብር ሽልማት ተሸልሟል። SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
👍 4👏 1🫡 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአንድ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ለቼልሲ ብዙ ጎሎችን ያስቆጠሩ ተጨዋቾች: ◎ 29 - ድሮግባ (09/10) ◎ 23 - ጂሚ ፍሎይድ (00/01) ◎ 23 - ጂሚ ፍሎይድ (01/02) ◎ 22 - ፍራንክ ላምፓርድ (09/10) ◉ 22 - ኮል ፓልመር (23/24) Incredible. 🥶 SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
ቼልሲ እና ማን ዩናይትድ ድል አድርገዋል ! 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አሁን በተደረገው የ34ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ቼልሲ እና ማን ዩናይትድ ድል ሲያደርጉ ተጋጣሚዎቻቸው ብራይተን እና ኒውካስትል ችንፈት አስተናግደዋል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ቼልሲ 4ኛ ተከታታይ ድሉን ማስመዝገብ ሲችል ደረጃውንም ወደ 6 ከፍ በማድረግ በ60 ነጥብ ከተከታዮቹ ማን ዩናይትድ እና ኒውካስትል በ3 ነጥብ በልጦ እንዲሁም 5ኛ ከሚገኘው ቶተነሀም በ3 ነጥብ አንሶ ይገኛል SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
የ34ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ                  ⏰ ተጠናቀቀ    ብራይተን 1-2 ቼልሲ  ⚽️ዌልቤክ 90'8   ⚽️ፓልመር 34'                                ⚽️ንኩንኩ 64'        SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
37ኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ                 ⏰  ተጠናቀቀ ማንችስተር ዩናይትድ 3-2 ኒውካስትል ማይኖ 31'⚽️                ጎርደን 49'⚽️ አማድ 57'⚽️                 ሀል 93'⚽️ ሆይሉንድ 85' ⚽️ 🏟 || ኦልድትራፎርድ SHARE 📲 @edilsport
Mostrar todo...
👍 1