የጀግና እንስቶች መድረክ🎀
ባመሸህ ግዜ ንጋትን አትጠብቅ, ባነጋህ ግዜ ደሞ ምሽትን አትጠብቅ, ከጤንነት ለህመመህ ውሰድ, ለሞትህ ደሞ ከሂወትህ ውሰድ ኢብኑ_ኡመር_ረዐ አዎ መንገዱ ረዥም ነው ስንቅ ደሞ የግድ ይላል አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
Mostrar más198
Suscriptores
+124 horas
-27 días
-230 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
03:29
Video unavailableShow in Telegram
በቃ ተነግራቹህ ካልሰማቹህ
ይብሏቹህ ይብሏቹህ ይብሏቹህ!!
መቃጠል የውሸት ደረሰኝ አለ
እንዳትታለሉ ብየ ስንቴ አውዲወ
ስርቻለሁ
ግን ሽር አታደርጉ አትረዱ
እየው ወንድሟን 2500 አስቆነደደችው
አባቴ ታሟል ብላ ነው እንግዲህ
13.77 MB
ኡኽታዬ የኔ ውድ
ልብሽ ዘንበል ስትልብሽ በእጅሽ ያዝ
አድርጊያትና ሟች ነሽ አለህን ፍሪ በያት ጠይብ
👍 1
🚫እያለቀሱ መስረቅ
❌ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ
እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ
እየላኩ እየበሉ ነው
❌ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ
❌መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ
❌መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ
እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት
#መቸ ነው የምትነቁት#
(እንልፍ ይብቃቹህ⁉️
ቻናል
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
record.ogg8.87 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ምን የሚሉት መስፈርት ነው ኧረ ታው አንዳንድ እህቶቼ ራስ ወዳጅ አትሁኑ አላህ የፈቀደውን ማንም መከልከል አይችልም ወንድሞቼ 2,3,4 እያገባችሁ ባይሆን ተአዱል (ፍትህሃዊ መሆና አለባችሁ አሏህ ፊት እዳትጠየቁ
👍 1
🥀أختي 🥀
✍ከማግባትሽ በፊት በህይወትሽ ዉስጥ የሚገጥሙሽ ወንዶች አሉ
አብዛኞቹ በፍቅር ስም ህይወትሽን ሊያበላሹ አላማሽን ሊያኮላሹ ይመጣሉ
ላንቺ ትክክለኛዉ ወንድ ማለት ለኒካህ የጋበዘሽ ሀላሉ ያደረገሽ ዉድ ባልሽ ነዉ
👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️
https://t.me/SETINETIKIBIRINEWI
https://t.me/tdarna_islam