JUSTIN BIEBER ETHIOPIA🇪🇹
Canal cerrado
⚡️በጀስቲን ቢበር አፍቃሪዎች የተከፈተ የምንጊዜውንም ድንቅ አቀንቃኝ ጀስቲን ቢበርን😍 የሚያወድስ ቻናል #JUSTIN_BIEBER ኢትዮጵያ እንዲመጣ ህልም ያላቸው የጀስቲን ተከታዮችን የያዘ ቻናል፡፡🇪🇹 ትክክለኛው የJustin Bieber Ethiopia ቻናል ለማንኛውም ነገር @Boywaver ላይ ያናግሩኝ❤🙏
Mostrar más47 698
Suscriptores
+2724 horas
-2347 días
-1 09530 días
Archivo de publicaciones
47 704
We've moved to a new channel.
🔔 All information will now be published on the new channel.
❗️ Please subscribe to stay in touch.
⬇️ ⬇️ ⬇️
47 704
ነፍስ ይማር፣ @Boywaver
በዚህ ቻናል ላይ አድሚን (አስተዳዳሪ) ያደረገኝ boywaver ከአንድ ወር በፊት ገደማ ማረፉን ገና አሁን ሰማሁ። እስከ አሁን ድረስ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም፣ እናም ነገሩን ቀደም ብዬ ስላልተረዳሁና ሃዘኔን ስላልገለጽኩ በጣም አዝናለሁ።
ይህንን ቻናል አምነህ ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ። እዚህ ቦታ ላይ ትልቅና ትርጉም ያለው ነገር መስርተሃል፣ እኔም ያንተን መታሰቢያ ህያው ለማድረግ ይህንን ቻናል ወደፊት ለማስቀጠል የተቻለኝን ሁሉ አደርጋለሁ።
ትናፈቃለህ።
🙏 ነፍስ ይማር
47 704
Rest In Peace, @Boywaver
I just learned that [Name], who made me an admin here, passed away about a month ago. I had no idea until now, and I'm truly sorry for not acknowledging it sooner.
Thank you for trusting me with this channel. You built something meaningful here, and I'll do my best to carry it forward in your memory.
You'll be missed.
🙏 RIP
47 704
+1
ስቲን ቢበር በኮ Coachella 2026 ታላቅ የሙዚቃ መድረክ ተመለሰ!ጀስቲን ቢበር ከረዥም ጊዜ ቆይታ በኋላ ዛሬ ቅዳሜ ሚያዝያ 4 ቀን 2018 ዓ.ም (April 11, 2026) በታዋቂው የኮ Coachella የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ ዋና አቅራቢ (Headliner) በመሆን ወደ መድረክ ተመልሷል። ይህ ዝግጅት በደጋፊዎቹ ዘንድ "Bieberchella" በሚል መጠሪያ ትልቅ ጉጉትን ፈጥሯል።ዋና ዋና ነጥቦች፦የመመለሻ ትርኢት፦ በጤና እክል (Ramsay Hunt syndrome) ምክንያት የ"Justice" የጉብኝት ፕሮግራሙን ከሰረዘ ከዓመታት በኋላ፣ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደርገው ታላቅ የብቸኝነት (Solo) የፌስቲቫል ትርኢት ነው።አዳዲስ አልበሞች፦ ጀስቲን በዚህ መድረክ ላይ በቅርቡ ያወጣቸውን "SWAG" እና "SWAG II" የተሰኙ አልበሞቹን ስራዎች አቅርቧል። በተለይም "Yukon" የተሰኘው ዘፈኑ በደጋፊዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን እያገኘ ነው።የገንዘብ ክፍያ፦ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት ጀስቲን በሁለቱ የኮ Coachella ሳምንታት ለሚያደርገው ዝግጅት ከ10 ሚሊዮን ዶላር በላይ ክፍያ ይፈጸምለታል።የታዋቂ ሰዎች ድጋፍ፦ የቅርብ ጓደኛው ካይሊ ጄነር (Kylie Jenner) በኢንስታግራም ገጿ የጀስቲንን መመለስ አስመልክቶ ልዩ የጥፍር ማስጌጫ (Manicure) በማሳየት "It's giving Bieberchella" በማለት ድጋፏን ገልጻለች።የቀጥታ ስርጭት፦ የጀስቲን የዛሬው ትርኢት በኮ Coachella የዩቲዩብ ቻናል ላይ በቀጥታ ለዓለም ህዝብ ተላልፏል።ለቻናሉ አባላት፦"ጀስቲን በድጋሚ መድረክ ላይ መመለሱ ለሁላችንም ትልቅ ደስታ ነው! አዲሱ የ'SWAG' ዘመን በይፋ ተጀምሯል።
47 704
Repost from N/a
በአሜሪካን አቆጣጠር በ2018 ማለትም በኢትዮጵያ አቆጣጠር በ2010 የአሜሪካን ጠፈርተኞች በጠፈር ሲመራመሩ እያለ በ800 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ኤልያኖች በዩፎ ሲሄዱ ታይቷል
47 704
+5
Jb በ2015 ላይ የተነሳቸው ብዙም ያልታዩ ፎቶዎች በአሁኑ ሰአት በSocial media ላይ መለቀቅ ጀምረዋል
47 704
Shawn mendes ከ14 አመታት በፊት በ2012 በ Twitter ላይ ለJB የመልካም ልደት ምኞቱን የተመኘበት ትዊት
47 704
Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
47 704
+1
HAPPY BIRTHDAY,JUSTIN BIEBERRRRRRR
ዛሬ JB 32ኛ አመቱን ይይዛል ይሄ ማለት
-ከአሸር ጋር "ሁሌም 16 አመት ሆነህ አትቀርም" ብሎ ከተናገረበት ቪዲዮ እጥፍ
-"BABY" Music video ከተለቀቀ እጥፍ እድሜ አስቆጥሯል
-Purpose አልበም ከተለቀቀ 11 አመታት አስቆጥሯል
ጊዜ በጣም እየሮጠ እንደሆነ እየተመለከትን ነው ይህንንም Moment Fully Enjoy ለማድረግ ጊዜ እያነሰብንም ነው
ያለፈው አመት ለJb በስራው ዘርፍ በጣም ምርጥ የተባለ ነበር በአንዳንድ መልኩም ትንሽ አስቸጋሪም ነበር ሆነም ቀረም ግን ከአመታት ጥበቃ በኋላ ከአንድም አልፎ 2 አልበም ያገኘንበት,በጣም ደስ የሚሉ Live streamዎችን ያየንበት, አዲሱን የልብስ Brandውን ያስተዋወቀበት,ከተለያዩ የSport eventዎች ላይ ፎቶዎቹን ያየንበት,ወደ Grammy ምሽት የተመለሰበት ጊዜ ነበር
በተለያዩ መረጃን ሳያጣሩ በሚያወሩ ግለሰቦች ምክንያት ለJB ያላቹ አመለካከት እንዳልተቀየረ ተስፋ እናደርጋለን
ከአመት አመት የPOP'ው ልዑል አዳዲስ ችግሮችን እየተጋፈጠ እያሸነፈም ነው
ከነዚህም ነገሮች አልፎ 32ኛ አመቱን
ለHailey ምርጥ ባል,
ለJackም ምርጥ አባት,
እንደ Eddie,Rory እና carter ላሉት ደግሞ ምርጥ ጓደኛ በመሆን
ለኛ ለ Beliebers ደግሞ ምርጥ አቀንቃኝ እንዲሁም Emotionአችንን የምንገልፅበት ምርጥ Guide በመሆን ይዟል
አሁንም በድጋሜ መልካም ልደት ለንጉሱ "THE PRINCE OF POP - JUSTIN BIEBER"
47 704
🎬ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
47 704
Repost from N/a
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
