cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መዝሙሮችና የእግዚአብሔር ቃሎች በTelegram

በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ ስቡህእኒ ውእቱ ወልወልኒ ውእቱ ለአለም። እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ በብዝዎቹም መካከል አከብረዋለሁ መዝ 108፡30 ይህ ቻናል የተለያዩ መዝሙሮች እና ስብከቶች የሚለቀቅበት ወይንም የሚታይበት ስለሆነ እናንተም ይህን አይታችሁ ለሌሎች ሼር በማረግ ተባበሩን ወስብሐት ለእግዚአብሔር

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
234
Suscriptores
+224 horas
+27 días
+230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ካህንን ለመናቅ የሚማር ሰው እግዚአብሔርን ለመሳደብ በሂደት ላይ ነው ይላል ክርስቲያኖች ካህንን ለመናቅ የምንማር ከሆነ እግዚአብሔርን ከመሳደብ አናቋርጥም ብዙዎች በጳጳስ ተሰፋ ሲቆርጡ በቤተክርስትያን ተስፋ እየቆረጡ አላስቸገሯችሁም ብዙዎች ሀይማኖታቸውን በዚ እየቀየሩ እንደሆነ አይታዩያችሁም ብዙዎች መንፈሳዊነታቸውን በዚህ እንደቀየሩ አይታያችሁም ብዙዎች በቤተክርስያንን በካህን ምክርያት እንደቆጠሩ አይታዮችሁም በወንድም ላይ የማይፈረድ ከሆነ ክርስቲያኖች አደራችሁን በጳጳስ ላይ በካህን ላይ በመምህር ላይ አይፈረድም አብዛኞቹ በጻጻስ ላይ ተስፋ ሲቆርጡ በቤተክርስቲያን ላይ ተስፋ እየቆረጡ አላስቸገሯችሁም ከዚህ በላይ ናት ቤተ ክርስትያን አንዱ ልጇ ነው የደከመባት አንዱን መናቅ ከጀመርክ ሳትሰድብ ወደኋላ ስለማትል አደራህን ካህንን መናቅ ከመለማመድ ይልቅ ካህኑን በመልካም አይን ካየኸው ይላል ወገኖቼ እግዚአብሔር ይበልጥ ታየዋለህ ለዚህ እኮ ነው ቤተ መቅደሱስጥ ነብይን በነብይ ስም የሚቀበል የነብዩን ዋጋ ይወስዳል ጻድቁን በጻድቅ ሰም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ካህኑን በመልካምነት ካያችሁት እግዚአብሔርን የበለጠ በመልካምነት ታዩታላችሁ ምዕመናን
Mostrar todo...
👍 2 1
አሁን ተመልከቱ አንድ ሰው እንዲህ ብሎ ሊጠይቅ ይችላል እግዚአብሔር ቅዱሳንን ከማህጸን ጀምሮ ከመረጣቸው እኛ ቅዱስ ያልሆነው ባለመመረጣችን ነዋ? ስለዚህ ለኔ ነፍስ ተጠያቂ እግዚአብሔር እንጂ እኔ አይደለሁም ብሎ ሊጠይቅ ይችላል በዚህ የክፉ ሳይንስ ዘመን ስላለን ማለት ነው መልሱ ግን ምንድነው እግዚአብሔር መጨረሻውን አውቆ መረጣቸው እንጂ ወስኖ ነመረጣቸው አይደለም ለምሳሌ 👉 አንድ ገበሬ ጓሮ ሄዶ ዛፋ ለመቁረጥ መጣና የቀናውን አይቶ ቤት መስሪያ ያደርገዋል የተጣመመውን ደግሞ ለማገዶ(እሳት) ያደርገዋል ግን ዛፉን ሲተክለው ጠማማ ሁን ብሎ ወስኖበት አይደም እግዚአብሔር መጨረሻቸውን አውቆ ቅዱሳንን መረጣቸው እንጂ መርጦ ፈጠራቸው ማለት አይደለም ሁሉም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እንደዛ ቢሆንማ ኖሮ ሎቱ ስብሀት እግዚአብሔር በሀጥያተኞች ሊፈርድባቸው አይገባም ነበር ለምን? እኸ ስላልመረጣቸው ነዋ ቅዱስ መሆን ያልቻሉት ግን ሁሉም ሰው እንዲመረጥ የተገባ ሆኖ ቢገኝ መጨረሻቸውን አውቆ ይመርጣቸዋል ግን መመረጥ ብቻ አያድንም መመረጥን ማጽናት ይገባል ቅዱስ ጻውሎስ መመረጣችሁን ታጸኑ ዘንድ ከፊት ይልቅ አሁን ትጉ ብሎ እንደተናገረ
Mostrar todo...
3🥰 1
#ዮም_ፍስሐ_ኮነ ዮም ፍስሐ ኮነ (፪) በእንተ ልደታ ለማርያም በባርነት ሳለን ኃጢአት በአለም ነግሳ በድንግል መወለድ ቀረልን አበሳ እግዚአብሔር መረጠሸ ልትሆኚው እናቱ ይኸው ተፈፀመ የዳዊት ትንቢቱ #አዝ የሔዋን ተስፋዋ የአዳም ዘር ህይወት የኢያቄም የሐና ፍሬ በረከት ምክንያተ ድኂን ኪዳነምህረት ድንግል ተወለደች የጌታዬ እናት #አዝ በሔዋን ምክንያት ያጣነውን ሰላም ዛሬ አገኘነው በድንግል ማርያም የምስራች እንበል ሀዘናችን ይጥፋ ተወልዳለችና የአለም ሁሉ ተስፋ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Mostrar todo...
ሼር ያድርጉ 🔺
ልደታ ለማርያም፡ በመጸሐፍ ቅዱስ እና በሊቃውነት እንደመከተለው ተግልጻል፡፡ እንኳን አደረሰን ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች ኢሳ 11፡1 ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም ‹‹የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሠረት›› ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ ‹‹ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት (ራዕ 12፡1)›› ብሎ የመሰከረላት የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም የተወለደችባት ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) ቀን ናት፡፡የድንግል ማርያም ልደት በነቢያት አንደበት መሠረታቲሃ ውስተሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ) አድባር ቅዱሳን፡ መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡ መዝ 86፡1-7ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ፡ ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ፡፡ መኃ 4፡8የድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌ ሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ) ከኢያቄምና ከሐናም በጨረቃ የተመሰለች ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡የድንግል ማርያም ልደት በሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች (ቅዱስ ያሬድ) ድንግል ሆይ በኃጢአ“ወዳጄ ሆይ፣ ሁለንተናሽ ውብ ነው፣ ምንም ነውር የለብሽም፡፡ ሙሽሪት ሆይ ከሊባኖስ ነዪ፡፡” (መሓልይ 4፡7-16)ት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ (አባ ሕርያቆስ)‹‹የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንን እንደ ገሞራም በመሰልን ነበር (ኢሳ 1፡19)፡፡›› ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት (ቅዱስ እንድርያስ) በማጠቃለያ የድንግል ማርያም ልደት ምንኛ የሚያስደስት ይሆን?! የነቢያቱ ትንቢት የተፈፀመበት፣ የታየው ራዕይም በገሀድ የተከናወነበት፣ የብሉይ ኪዳን ማብቂያ የሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ ናትና ልደቷ ለሰው ልጆች ሁሉ (ለሕያዋን ሁሉ) ታላቅ የደስታ ቀን ነው፡፡ ሰማያውያን ቅዱሳን መላእክትም በንጽህናዋ በቅድስናዋ ተደንቀው “እህትነ ነያ/እህታችን እነኋት” ብለው ያመሰግኗታል፡፡ በዘመናችን ያሉ የሰዎች ልደት በድምቀት የሚከበር ከሆነ ለሰው ልጅ መዳን ምክንያት የሆነች የአምላክ እናት የተወለደችበት ቀን ምንኛ ሊከበር ይገባው ይሆን?! ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በታላቅ ድምቀት የምታከብረው ከዚህ ታላቅ በዓል በረከት ረድኤትን እንድናገኝበት ነው፡፡ የሕይወት ክርስቶስ እናት ዛሬ ተወልዳለችና፡፡ የድንግል ማርም ልደት ልደታችን ነው መልካም በዓል ይሁንልን፡፡
Mostrar todo...
በቀራንዮ የዋለው ቤዛችን ነው እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏
Mostrar todo...
እንሆ አንዱ ስለ ሀሉ ሞተ ወደ ቆሮንጦስ 4:15
Mostrar todo...
ዘማሪት ዮርዳኖስ አለሙ
Mostrar todo...