የመዝሙር ግጥሞች ☦️
Buy ads here : https://telega.io/c/Yemezmur_Gitimoche የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳን መዝሙራት 🙏 የንስሐ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት https://t.me/Yemezmur_Gitimoche
Mostrar más25 677
Suscriptores
+5124 horas
+6777 días
+2 04830 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ።
ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
👍 1
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
🤷♂የነፍስ ጥያቄ ዎች⁉️
💁♂ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት💁♂
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓✥●
⚪️ሀ. ትንቢተ ኢሳያስ
⚫️ለ. መዝሙረ ዳዊት
🔴ሐ. የሉቃስ ወንጌል
🔵መ. የዮሐንስ ራእይ
✞ በደስታ በሀሴት ✞
በደስታ በሀሴት ዘለለ
መጥምቀ መለኮት በማህፀን ሳለ
በደስታ በሀሌት ዘለለ
የድንግል ሰላምታዋን በእናቱ ሆድ ሰምቶ
በደስታ ዘለለ ፍስሀ ተሞልቶ
ምን ያለ ድምጽ ነው እንዴት ቢያስደስተው
ዮሐንስ ማህፀን ውስጥ ደስታ ያዘለለው /2/
/አዝ=====
በመንፈስ ቅዱስ ሙላት ኤልሳቤጥ ደስ አላት
ሰላምታ አቀረበች ሰግዳ ለአምላክ እናት
የስድስት ወር ፅንሷ ድንግልን ሲሰማ
በሆዷ አወደሰ በቅኔ በዜማ /2/
/አዝ=====
ፅንሱ በማህን ሳለ የስድስት ወር
አንደበት ሆነችው እናቱ ስትዘምር
የወንጌል ሰባኪ የጌታ ምስክር
ደስታ አዘለው ለእምላክ እናት ክብር /2/
👉ዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Yemezmur_Gitimoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
09_9_በደስታ_በሀሴት_Natty_ዘማሪት_ትንቢት_ቦጋለ_ቁ_4.mp313.25 MB
👍 3
ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ
አባት እየሆነኝ #ዮሐንስ አባቴ
ይለይብኛል #መጥምቁ ይለይብኛል(2)
#(ያማልደናል #መጥምቁ ያማልደናል)
#በቅፉ ከልሎ በቤቱ አሳድጎኛል (2)
አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን
#ዮሐንስ ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን
አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን
ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን
#ዮሐንስ #ከወደኩበት አንስቶኛል
" " " #ጠላቴ ፊቱ ወድቆልኛል
" " " የከፍታዬ መሰላል
" " " መነሻዬ ሆነሀል
አዝ====
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
#እንዳይርቀኝ ደስታ እንዳልዝልም በመንፈስ
#ከአጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ዮሐንስ
#ዮሐንስ ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
" " " ና ድረስልኝ ሳልልህ
" " " እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
" " " አሳምረው ፍፃሜዬን
አዝ====
ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ
አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ
ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ
ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
#ዮሐንስ ኪዳኑ ፅኑ የታመነ
" " " አለምን ንቆ የመነነ
" " " ሀይልን ሚሰጠኝ መከታዬ
" " " መጥምቁ እርሱ ነው ጠባቂዬ
አዝ====
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
#እንዳይርቀኝ ደስ እንዳልዝልም በመንፈስ
#ከአጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ዮሐንስ
ዮሐንስ ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
" " " ና ድረስልኝ ሳልልህ
" " " እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
" " " አሳምረው ፍፃሜዬን
Photo unavailableShow in Telegram
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ።
ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
📢ድምፀ ተዋህዶ📢
🤷♂የነፍስ ጥያቄ ዎች⁉️
💁♂ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት💁♂
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓✥●
⚪️ሀ. ትንቢተ ኢሳያስ
⚫️ለ. መዝሙረ ዳዊት
🔴ሐ. የሉቃስ ወንጌል
🔵መ. የዮሐንስ ራእይ
🛑👉 በጾም ወራት ባለትዳሮች ከሩካቤ ስጋ |ግብረ-ስጋ ግንኙነት| እንዲታቀቡ ቤተክርስትያን የምትመክረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን⁉️
👉 በጋብቻ ወስጥ ግብረ ስጋ ግኑኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይገለጻል ⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙርያ ከታች ባለው አድራሻ በመግባት መማር ትችላላቹ
❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️
👇👇
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
👉በሱባኤ ጊዜ የሚጸለዩ ጸሎት⁉️
👉 ምን እና እንዴት መፀለይ አለብን⁉️
እና የማይደረግ ነገር ምንድን ነው⁉️
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
የይቱብ ቻናላችን
🔔
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል
🔐ከስር ክፈት የሚለውን
በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
................💚💛❤️...............
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
...............💚💛❤️................
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
📖ሥርዓተ ቤተክርስትያን⛪️
💁♂ይ🀄️ላቀ🀄️ሉ🔐
Mostrar todo...
🎤ድምፅ ተዋህዶ🎙
🟡ይ🀄️ላ🀄️ሉ🟡
Elige un Plan Diferente
Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.