cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
362
Suscriptores
Sin datos24 horas
-27 días
-330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#repost 🔥🔥🔥ከሰዎች ጋር ያለንን ተግባቦት ለማዳበር የሚረዱ ጠባያት🔥🔥🔥 1. #ጥሩ_አድማጭ_መሆን ተግባቦትን ለማዳበር ከሚረዱ ጠባያት ዋነኛው ጥሩ አድማጭነት ነው፡፡ ሰዎች በሚናገሩበት ሰዓት ተናግረው እስኪጨርሱ አለማቋረጥ፤ ዓይናቸውን መመልከት፤ በንግግር መሃልም መረዳታችሁን ለማመልከት ጭንቅላታችሁን ወደ ላይና ወደ ታች መነቅነቅ፤ ተናግረውም ከጨረሱ በኋላ መናገር የፈለጉትን ሃሳብ በጥቂት ቃላት ማጠቃለል የጥሩ አድማጭነት ምልክቶች ናቸው፡፡ 2. #የፊት_ገጽታችንና_የእጅ_እንቅስቃሴአችን በንግግር ወቅት ያለን የፊት እና የእጅ እንቅስቃሴ ስለምንናገረው ሃሳብ የሚያበረክተው አስተዋጽኦ አለ፡፡ ለምሳሌ አስደሳች ሃሳብ ለመናገር እየሞከርን የፊት ገጽታችንን ማኮሳተር፤ ማጨማደድ እና የዓይን ሽፋሽፍትን መሰብሰብ ለአድማጭችን ተቃራኒ መልዕክት ይልካል፡፡ ስለዚህም ከምንናገረው ሃሳብ ጋር ውህደት ያለው የፊት ገጽታና የእጅ እንቅስቃሴ ሊኖረን ይገባል፡፡ 3. #ፍሬ_ሃሳቡን_በተወሰኑ_ቃላት_መግለጽ የሰው ልጅ ትኩረትን ሰጥቶ አንድን ድርጊት መከወን የሚችው ለጥቂት ደቂቃዎች ስለሆነ በንግግር ወቅት በጥቂት ቃላት የምንፈልገውን ሃሳብ መግለጽ ይገባል፡፡ የምናናግረውም ሰው በዚያች በሚያናግረን ሰዓት ብዙ የሚያሳስቡት እና ጊዜ ሊሰዋላቸው የሚፈልጋቸው ብዙ ጉዳዮች እንዳሉት በማመን አጭርና በተመረጡ ቃላት የተሟላ ንግግር ብናደርግ ጥሩ ተግባቦት ይኖረናል፡፡ 4. #ትኩረት_የሚያሳጡ_ነገሮችን_ማራቅ ተንቀሳቃሽ ስልክ እንዲህ የዕለት ተዕለት ኑሯችን ውስጥ ዘልቆ በገባበት ጊዜ ውስጥ ከሰዎች ጋር በምንነጋገርበት ወቅት የምንጠቀማቸው ከሆነ ተገቢ ያልሆነ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ለምናናግረው ሰው ውይም ስሚናገረው ሃሳብ ግድ እንደሌለን ያሳብቃል፡፡ ስለዚህም በንግግር ወቅት ተንቀሳቃሽ ስልካችንን ጨምሮ የምንከውነውን ማንኛውንም ስራ አቁመን ሙሉ ትኩረታችንን በመስጠት ልናዳምጥ እንዲሁም ምላሽ ልንሰጥ ይገባል፡፡ 5. #አቀማመጥን_ማስተካከል ወደ ጀርባችን ተለጥጦ መቀመጥ፤ ጀርባችንን መስጠት ወይም ፊትን ወደ ተቃራኒው አቅጣጫ ማዞርን የመሳሰሉ አቀማመጦች ተግባቦትን አስቸጋሪ ሊያደርጉ ስለሚችሉ ወደ ምናናግረው ሰው አቅጣጫንን ማስተካከል እንዲሁም ጠጋ በማለት አቀማመጣችንን ማስተካከል ይገባናል፡፡ 6. #የሚያናግሩትን_ሰው_ስሜት_መረዳት እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ እየተነገረን ስሜታቸውን ከቁብ ሳንቆጥር ቅጭም ባለ አኳኋን “የምተለው ይገባኛል” ብንል ተአማኒነት ያሳጣል፡፡ የተናጋሪውን ስሜት ወደእኛም ዘልቆ እንዲገባ መፍቀድ ከቻልን መልካም ተግባቦት ይኖረናል፡፡ 7. #ንግግርህ_ፍሰት_ያለው_እና_ያልተዘበራረቀ_እንዲሆን_ማድረግ ከአንድ ሃሳብ ወደ ሌላ ሃሳብ መዝለል ውልና ማሰሪያ የሌለው ንግግር፤ ውይይትና ክርክር ማድረግ መጨረሻቸው የማያምር ነው፡፡ ስለዚህም ትኩረትን በአንድ ሃሳብ ላይ ብቻ በማድረግ ያልተዘበራረቀ እንዲሁም ፍሰቱን የጠበቀ ንግግር ማድረግ እርሱንም አጠናቆ ወደሌላው መሻገር ተገቢ ነው፡፡ 8. #በየንግግሩ_መሃል_የሚገቡ_ድምጾችንና_የቃላት_ድግግሞሽን_ማስቀረት ብዙውን ጊዜ ሰዎች ሃሳባቸውን ከመከታተል ይልቅ ወደዚህ ጽምጸት አትኩረው እንዲያፌዙ ይጋብዛል፡፡ ስለዚህም “አ….. “ “አም….” የሚሉ ድምጸቶችን ማስወገድ ይገባል፡፡ እንዲሁም “እና” ፤ “ማለት ነው” እና “ምናምን” የሚሉ ቃላትን መደጋገም ንግግራችንን አሰልቺ ሊያደርጉት ስለሚችሉ ማስወገድ ይገባል፡፡ 9.#የድምጻችንን_ቃና_እንደየሃሳባችን_ማቀያየር በንግግር ወቅት አንድ ቃና ብቻ ያለው ወጥ ንግግር ማድረግ፤ ለሃዘኑም ለደስታውም ለቁጣውም ተመሳሳይ ድምጸት መጠቀም የአድማጭ ትኩረት እንዲበታተን የሚጋብዝ ነውና አንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ አንዳንዴም ለጥቂት ሰኮንዶች ዝም እያልን በተለያየ ቃና የታጀበ ንግግር ማድረግ የአድማጭን ትኩረት ለመሳብና እስከ ንግግሩ መጨረሻ ሰብስቦ ለማቆየት ይረዳል፡፡ via ሥነ ልቡና - Psychology join our channel👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter join our group👇👇👇 https://t.me/assignmentsupporter for any comment. @assignmenthelperbot
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

📖ማንኛውንም አሳይመንት በጥራት እንሰራለን! የምንሰራው ✅ከ9-12 ✅ለRemedial ✅ለFreshman ✅ለCollege ✅ለUniversity ✅ለSummer and Extension any Department Assaigment በጥራት እንሰራለን✍️ 0994409904 አሳይመንቶን በዚ ይላኩ 👉 @positive_thinkerrr @assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

#reposted 🎯 ግቢ ላይ ውጤት እንዴት መስራት እንችላለን።          ❇️Worksheet 🔰Worsheet ማለት መምህሩ የሆነ chapter አስተምሮ እንደጨረሰ በተማራችሁት ትምህርት ዙሪያ ከበድ ከበድ ያሉ እና የ concept ጥያቄዎች ከተለያዩ መፅሀፍት አውጣጥቶ ፈተና ሊደርስ አካባቢ የሚሰጣችሁ ነው። በተለይ ፈለጣ የሚበዛበት ዲፓርትመንት የምትገቡ ልጆች worksheet የተለመደ ነው። መምህሩ worsheet ከሰጣችሁ ፡  ፈተናውን በዚህ መልክ ተዘጋጁ ማለቱ ነው። ከ worksheet ቱ ላይ ጥቂት የማይባሉ ጥያቄዎች ፈተና ላይ ይወጣሉ። መምህሩ ጥያቄዎቹን የሚያወጣው ከ መፅሀፍ ስለሆነ የጥያቄዎቹን መልስ ከዛው መፅሀፍ ታገኙታላችሁ ፡ ከሌለ ደግሞ Google ማድረግ ይጠበቅባችሗል። ስለዚህ የሚሰጣችሁን worksheet ጥሩ አድርጋችሁ ከሰራችሁ ፡ ፈተናውን ትሰሩታላችሁ።     ❇️የአጠናን መንገድ(ስልት) 🔰እንዴት አድርገን ብናጠና ነው ፡ ግቢ ላይ ውጤት መስራት የምንችለው🤔? 🎯 አንዳንድ መምህሮች ሙሉ chapter ሩን እንድትፅፋ አድርገው ፈተና የሚያወጡ አሉ። ለምሳሌ ፡ List and describe , explain and discuss ምናምን እያለ handout ቱ ላይ ያሉትን ኖቶች እንድትፅፋ አድርጎ የሚያወጣ መምህር አለ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ concept ጥያቄ የሚያወጡ አሉ። የ እናንተን የመረዳት ችሎታ የሚጠይቁ ጥያቄዎችን የሚያወጡ መምህሮች አሉ። 🎯 አንዳንድ መምህሮች ደግሞ የ case ጥያቄዎችን ይጠይቃሉ። የ case ጥያቄዎች ደግሞ የእናንተን የመረዳት ፡ የማብራራት ፡ እና ተግባራዊነት የሚጠይቁ ናቸው። ስለዚህ እንዴት እናብብ🤔 🔔 የመጀመሪያው ፈተና ላይ መምህሩ ምን አይነት የፈተና አወጣጥ ስታይል እንዳለው አታውቁም🤷‍♀። ከመጀመሪያው ፈተና በሗላ ግን የመምህሩን የፈተና አወጣጥ ስታይል ማወቅ ትችላላችሁ። ስለዚህ 🎯 የ ሽምደዳ ጥያቄዎችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በዛው ልክ handout ቱን በ straw ምጥጥ አድርጋችሁ ማንበብ ነው። በርግጥ ሽምደዳ boring ነው ፡ በተለያየ ስልት አንብባችሁ መያዝ ነው። 🎯  መምህሩ የ concept ጥያቄችን የሚያወጣ ከሆነ ፡ እናንተም በቻላችሁ መጠን የብልጠት አነባበብ መከተል ነው። በቻላችሁት መጠን ሳይንሱን ለመረዳት ብላችሁ አንብቡ። 🎯 የ case ጥያቄዎች ከበድ ይላሉ ። ስለዚህ ስታነቡ ፡ የምታነቡት ትምህርት ተግባራዊ እውነታውን ማወቅ ፡ የት የት ቦታ apply እንደሚደረግ ፡ advantage and disadvantage ን ማወቅ ። ከዛ በዚህ መሰረት ማብራራት ነው ከእናንተ የሚጠበቀው። 🗣 ስለዚህ የአጠናን ስልታችሁ እንደመምህሩ ፈተና አወጣጥ ቢሆን ብለን እንመክራለን።      ❇️የጊዜ አጠቃቀም 🔰ሌላኛው ና መሰረታዊ ነገር ጊዜያችሁን በአግባቡ የመጠቀም ጉዳይ ነው። ምንድን መሰላችሁ ፡ ብዙዎቻችን ቆይ ነገ አነበዋለሁ ፡ ቆይ ቡሗላ አነበዋለሁ እያልን የመዘናጋት አባዜ አለብን። ይህ ደግሞ የምናነባቸው ትምህርቶች እንዲደራረቡን ያደርጋል። ከ ተደራረቡብን ደግሞ በ tension ልንጨልል እንችላለን። ስለዚህ በተቻለን መጠን ፡ ሳንዘናጋ ፈተናዎች ከመድረሳቸው በፊት ብናነብ መልካም ነው።       ❇️ አለመሰልቸት 🔰ግቢ ላይ ፈተናዎች ፡ አሳይመንቶች ፡ ፕሮጀክቶች ይደራረባሉ። በተለይ በቀጣይ ወደ ግቢ የምትገቡ ፍሬሽ ተማሪዎች ፡ ለ እያንዳንዱ ሴሚስተር የሚሰጣችሁ ጊዜ አጭር ነው። በዚህ ምክንያት ፈተና ቶሎ ቶሎ ነው የምትፈተኑት ፡ አሳይመንት ተደራርቦ ነው የሚሰጣችሁ። ምናልባት ዛሬ ተፈትናችሁ ፡ ነገም ሌላ ፈተና ትፈተናላችሁ ። ከፈተና እንደተመለሳችሁ አሳይመንት ልትሰሩ ትችላላችሁ ምናምን። እና ይኸ መደራረብ መሰልቸን ያመጣል። ስለዚህ ፅኑ መሆን ይጠበቅባችሗል።    ❇️ከመምህር ጋር ሰላማዊ መሆን። 🔰ሁሉንም ማለት ባይቻልም የግቢ መምህሮች ባህሪያቸው አስቸጋሪ ነው። በቻላችሁ መጠን ከመምህራኖቻችሁ ጋር ሰላማዊ መሆን ፡ በትህትና መነጋገር ፡ ለመምህሩ የሚመች ክላስ መፍጠር አለባችሁ። ከመምህር ጋር የምትንገራገጩ ከሆነ ግን ፡ ሆን ብሎ ውጤታችን ያወርድባችሗል። ብዙ ገጠመኝ ስለማውቅ ነው በዚህ ጉዳይ።     ❇️Google 🔰ለ ግቢ Google በጣም ወሳኝ ነገር ነው። Assignment መስራት ብትፈልጉ ፡ practical education በ video  ማየት ብትፈልጉ ፡ የተለያዩ መፅሀፎችን እና የመፅሀፍ solution ማውረድ ብትፈልጉ ፡ ምናልባት መምህሩ የሰጣችሁ ኖት ካልገባችሁ እና ሳይንሱን መረዳት ብትፈልጉ ፡ Google ለነዚህ ሁሉ በቂ መፍትሔ አለው። ስለዚህ Google ን የቅርብ ወዳጅ አድርጋችሁ ወጤት መስራት ትችላላችሁ ፡ ሳይንሱን መረዳት ትችላላችሁ። በዚሁ አጋጣሚ ለ Google ምስጋና ማቅረብ እፈልጋለሁ😘። 😍☺️እና በስተመጨረሻ አንድ በጣም አሪፍ ቲፕ ልጨምርላችሁ። አሳይንመንት ሳትጨናነቁ በ አንድ ትዛዝ ብቻ አሪፍ ውጤት መስራት ትችላላችሁ። እንዴት ካላችሁኝ😊 ባለኝ የ 5 አመት ልምድ መሰረት  የተሰጣችሁን የትኛውንም አሳይመንት በቅልጥፍና እና በጥራት እሰራላችኃለው ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው።  እኔጋ አሰርቶ አሪፍ ውጤት ያላመጣ ማንም የለም። ለዚም ደሞ ደንበኞቼ ምስክር ናቸው። አናግሩኝ👇 @positive_thinkerrr ☎️ 0994409904           😊 The End መድረስ ላለበት ቦታ SHARE SHARE በማድረግ ለሁሉም ይዳረስ🙏🙏🙏🙋‍♂️ our channel 👇👇👇👇 @assignment_supporter @assignment_supporter @assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

👍 1
✳️ በፈተና ጊዜ የሚፈጠርን ጭንቀት ወይም ቴንሽንን ልንቆጣጠር የምንችልባቸው ዘዴዎች! 😊 🔰 ፈተና የመፈተኛ ጊዜ ሲቃረብ ሁላችንም በመጠኑ መጨነቅ እና ከወትሮው ከፍ ባለ መጠን ውጥረት ውስጥ መግባታችን የተለመደ ነገር ነው ። ይህም ጤናማ ፍርሀት ለፈተና እንድንተጋ ስለሚረዳን በተሻለ ለመዘጋጀት እንዲሁም ጥሩ ትኩረት ለመድረግ ያስችለናል።  ሆኖም ግን ይህ ጭንቀት ወይም ቴንሽን መጠነኛ ካልሆነ ወደ መደናገር እና ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። በዚህም የተነሳ ፈተናችንን በጥሩ እንዳናስኬድ እና ተገቢውን ትኩረት እንዳንሰጥ ያረገናል ።  ከዚህም ሀሳብ ጋር በተያያዘ ለዚህ አይነቱ ጭንቀት እና ውጥረት ውስጥ እንድንገባ አስተዋጽኦ ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ ጥቂቶቹ:  •📌 አሉታዊ ሀሳቦች ወደ አዕምሮ በመምጣት ሀሳባችን በሙሉ ስለ ፈተናው አስከፊነት እና ስለውጤት መበላሸት አብዝተን ስናስብ ። •📌 በቂ እና ምክንያታዊ ያልሆነ ግመታ እና ድምዳሜ አጠቃሎ ስለፈተናው ማሰብ ።  •📌 የውጫዊ ተፅእኖ እንደ ቤተሰብ ፣ መምህራን እና ጓደኛ የሚመጡ ጫናዎች አስተሳሰባችን ላይ ይህ መሆን አለበት ወይም መሆን የለበትም የሚል አቋም መያዝ ስህተትን እንዳንቀበል እና መሳሳትን እንድንፈራ ስለሚያረግ በፈተና መዳረሻ ከፍተኛ ለሆነ ውጥረት ይዳርገናል ። 📌• ሙሉ ሀሳብን ወደ ፈተናው ይዘት እና ሁኔታ ከማተኮር ይልቅ ወደ ውጤት እና ነጥብ ብቻ ላይ ማተኮር እና ማስላት።  እነዚህ ዋና ዋናዎቹ በፈተና ወቅት ውጥረትን እና ጭንቀትን የሚያስከትሉ ምክንያቶች ናቸው።  ስለዚህ ተፈታኞች የተወሰነ ዘዴን በመጠቀም ይህን አይነቱን ከፍተኛ ውጥረት መቆጣጠር የምትችሉበትን መንገድ አንድ በአንድ እንመልከት፤ 🙌🏾 ከፈተና በፊት ማድረግ የሚገባን ዜዴዎች፤ 🎯• ፈተና ሲመጣ መጠነኛ ውጥረት እና ጭንቀት ተፈጥሮአዊ እና ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ እንደሚያጋጥመው መረዳት።  🎯• ለፈተና ስንዘጋጅ አዎንታዊ እና በጎ ሀሳቦችን ማሰብ፡፡ ይህ ማለት ስለፈተናው ክብደት እና አስከፊነት ከማሰብ በተቃራኒው በአይነ ህሊና (visualization) ዘና ብለን ስንፈተን እና ፈተናውን በተገቢ መንገድ ስንፈተን በአእምሮችን መሳል ። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በክፍል ውስጥ በብቃት የሰራናቸውን ፈተናዎች እና የገኘነውን ጥሩ ውጤቶች ማሰብ።  እናም ምን አይነት ፈተና ሊመጣ ይችላል ብለን አብዝተን አለመጨነቅ ይልቅ የሚመጣው ፈተና ከዚህ በፊት ከተማርነው የተለየ አለመሆኑን መረዳት እና መጪውም ፈተና በተመሳሳይ እንደምንሰራው ማሰብ። 🎯 • ፈተና ማለት ከዚህ ቀደም ከተማርነው ነገር የተረዳነውን እና የቀሰምነውን እውቀት የምንለካበት መመዘኛ እንጂ የኛ የህይወት ምዕራፍ ማብቂያ ወይም አጠቃላይ ችሎታችንን የሚያመላክት አይደለም ። ምክንያቱም ከላይ እንደ ምክንያት ለተቀመጡት ነጥቦች ከዚህ ሀሳብ በተያያዘ አንድ ተማሪ በፈተና ጥሩ ውጤት ባያገኝ እና ቢሳሳት ቀድሞውኑ ወደ ጭንቅላቱ የሚመጣው አለማወቁ ዋጋ እንደሚያስከፍለው እና ቤተሰቦቹም ሆነ መምህራን እንደ ሰነፍ እና ዋጋ እንደሌለው ስለሚገመት ስህተትን አስተካክሎ ለቀጣይ ለማሻሻል እና ለመማር መሰናክል ይፈጥራል።   ስለዚህ ማወቅ ያለብን አንድ ነገር ቢኖር መሳሳትን አለመፍራት እና ሁሌም ለማወቅ እና ራስን ለማሻሻል ዝግጅ መሆንን ነው ። እንዲሁም አሁን የምንፈተነው ፈተና እንዳሰብነው እንኳን ውጤቱ ባያስደስት ለቀጣይ ማስተካከል እና ማሻሻል እንደሚቻል ማመን።  🎯• ከጓደኞቻችን ጋር ያጠናነውን ነገር በጋራ ሆነን መጠያየቅ እና እርስ በርስ ያወቅነውን ነገር መለዋወጥ፡፡ ይህ ዘዴ ይበልጥ የማስታወስ ብቃታችንን እንደሚጨምር እና የተጠያየቅነው ነገር እንዳይረሳን ያረጋል ። ከዚህም በተጨማሪ የተሳሳትነውን ነገር ድጋሚ እንድንከልስ እና እርማት እንድናረግ ያግዘናል።  🎯• የፈተና ቀን ሲቃረብ እንደ ወትሮው ዘና ማለት እና በቂ እረፍትና በቂ እንቅልፍ  መተኛት ። ይህም ጭንቀትን ይቀንስልናል፣ እንዲሁም ተረጋግተን ያጠናነውን ነገር አስበን እንድንሰራ ይረዳናል። 🔰 ፈተና ከጀመርን በኋላ መድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤ 🍁 • ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።   🍁• አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።  🍁• ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ። 🍁 • በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር፡፡ ለምሳሌ ;አሁን ደህና ነኝ ፥ ጥሩ ሆኛለሁ ወይም በምናምነው ሀይማኖት ጊዜ የማይወስድብንን አጭር ፀሎት በልባችን መፀለይ። ከዛም መልሰን በተረጋጋ መንፈስ ፈተናውን መጀመር።  🍁• ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤ 🍁  • በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ። 🍁• ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች ጥቂት አስበንበት መልስ መስጠት ፤ ካልሆነም ደግሞ ብልሀት ተጠቅመን የግመታ መልስ ሰጥተን ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ።  🍁• በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ። ይልቅ በጣም ሳንንቀራፈፍ ተረጋግተን ፈተናውን  መስራት እና ፈተናውን ከጨረስን በኋላ ተመልሰን የሰራነውን ጥያቄ አጠቃላይ ማየት።  ©ቀለሜ ━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | https://t.me/assignment_supporter          
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

📚 ብዙዎች ግቢ ላይ መንግስት የመደባቸውን ፊልድ ብቻ ገግመው ይቸክላሉ ነገር ግን በዚ የውድድር አለም አንድ ሳብጀክት ማስተር ከማረግ የተለያዮ ሳብጀክቶች ይዞ መሯሯጥ አይከፋም ። እናም ቢያንስ ሁለት ከበዛ 3 ዲግሪ ይዛችሁ መውጣት ይኖርባቸቹሃል..! 📚 ለምሳሌ ፦ ሶፍትዌር ኢንጅነሪግ ተመድባቹሁ  በሳምንት 4 ቀን ከሆነ የምትማሩት ቅዳሜ እና እሁድ አልያም የማታ በዲስታንስ በመማር አንድ ዲግሪ   በኖርማል ከምትማሩት  ወጣ ያለ ፤  ለምሳሌ ማኔጅመነት አልያም ኢኮኖሚክስ ብትማሩ አሪፍ ነው ። በዲስታንስ መማር አልያም ቅዳሜ እና እሁድ መርጣቹሁ ዮኒቨርስቲው በሚያመቻቸው ዕድል መማር ትችላላቹህ ። በርቀት ስለሆነ  ለፈተና ግዜ እያነበቡ ፈተናውን በመውሰድ መመረቅ ይቻላል የኖርማል ሳብጀክቱን ሳይጋፋባችሁ የሶሻል ትምህርቶች በ3 አመት ስለሚያልቁ በሁለተኛው አመት ጀምራቹሁ በአራተኛው መጨረስ ትችላላቹሁ በመጨረሻው አመት ሙዱም ስለማይኖራቹሁ GC ስትሆኑ ሌላ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም በመረጣችሁት ይኖራቹሃል ። 💬  በመጀመርያው አመትም መጀመር ትችላላቹሁ ግቢውን እስክትላመዱ ሊያስቸግራቹሁ ስለሚችል አንድ አመት ታግሳችሁ ቢሆን ግን ይመረጣል ።    የክፍያው ነገር  ❓ 📚 ክፍያው የተጋነነ አይደለም በወር 300- 400 ብር ነው ፤ በ10 ሺ ብር ከጎበዛቹሁ አንድ ዲግሪ ማለት ነው ። ያውም ከኖርማሉ ቀድማቹሁ ። ሲኒየሮችን ብታናግሩዋቸው ታዲያ ያግዛቹሃል ።    ነጥብ ❓ 📚 የርቀት ወይ በማታ ስለሆነ ብዙ የሚከብድ ፈተና የለም ። ትንሽ ካነበባችሁ ከ 2.8 በላይ ማምጣት ቀልድ ነው ። ኖርማሉን ኮ ስንቶች በ2 ነው ሚመረቁት ታዲያ ትዕግስት ይጠይቃል ። አንዳንዴ ኖርማል ክላስ ጋር ክላሽ ሊያረግ ይችላል ።  ምንግዜም ለኖርማሉ ነው ቅድሚያ መስጠት ያለብን ። ሶስተኛዋ  ዲግሪስ ❓ 📚 በካንፓስ ቆይታቹሁ በጣም የምታቃጥሉዋት ግዜ ክረምት ነች ። ብዙዎች ዕረፍት በሚል ይቀመጣሉ ። እናት እና አባትህ አንተ ተስፈ አርገው ፤ በየአመቱ 100 ሺ ህዝብ እየተመረቀ ስራ በሚያጣበት ሀገር ማረፍ ዘበት ነው ።  ደሞስ ቁጭ ብሎ ድንጋይ ከመሞቅ ፥ ፊልም ከማየት 24 ሰዓት  ከመጋደም አንድ ዲግሪ ብትጨምር አይሻልም ። አብዛኞቹ ካንፓሶች (summer course) ሰመር ኮርስ ይሰጣሉ  ። በክረምት ለ3 አመት በመማር አንድ ዲግሪ መጨመር ትችላላቹሁ ። 3ተኛ ዲግሪ ማለት ነው ።ከትምህርተ ወደ ትምህርት  ከደበራችሁ  ደሞ ሌላ ከህይወታቹ ጋር የሚገናኝ ነገር ። ፊልም መማር ፤ ሙዚቃ መማር ፤ መንጃ ፍቃድ ፤ ቋንቋ መማር ፤ ብቻ አለመተኛት ።ግዜን አለማቃጠል ነው ። ዕረፍት የለሽ በመሆን መማር ነው ። 💬 አንዳንድ ልጆች ክረምቱን ገንዘብ ለመሸቀል በት በት ይላሉ ይሄም በጣም አሪፍ ነገር ነው ። ቤተሰብ ማስቸገር በጣም አስጠሊ ነገር ነው ። ብቻ ክረምታችሁን በአልባሌ ጉዳይ ማሳለፍ የለባችሁም አንደኛችሁን ታርፋላችሁ ። በርትቶ ሰግጦ መማር ነው ።    ኧረ ልፋቱስ ❓ 📚 አዎ አድክም ነገር ነው ። ነገር ግን ቀልድ አይደለም በሶስት ዲግሪ መመረቅ ቀልድ አይደለም ። ስራ በአንዱ ብታጡ እንኳ በአንዱ አታጡም ደሞ አንዱን ማስተር ማረግ ከቻላችሁ ያበደ CV ያዛቹሁ ማለት ነው ። የትኛውመ ድርጅት ቢሆን ሊቀጥራቹሁ ይንገበገባል ። ወይስ በአንድ ተመርቆ ድንጋይ ማስጣት ይሻላላል ። የእናንተ ምርጫ ነው ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, | https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━                      
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

sticker.webp0.26 KB
😁 2
#በድጋሜ_የቀረበ 🔰ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ ለተማሪዎች ........... part 2 ❓ለመሆኑ Presentation ላይ ልዩ ቄንጦች ምንድናቸው? የሚከተሉትን ቄንጦቾ ስትጠቀሙ በእርግጥ ክላሱ ሁሉ እናንተን ለማየት ይናፍቃል! ❗️Warning ፡ አንዳንድ ቄንጥ የማይወድ ወግ አጥባቂ መምህር አለ!ቦታ ለይታችሁ ተጠቀሙ ቄንጦቹ ፦ 🔰 እያስተማራችሁ እያለ በእጃችሁ የያዛችሁትን ረጅም chalk ከዳሯ ላይ በጣታችሁ ሽርፍ በማድረግ ሽራፊዋን ወደ ምድር በንቀት መወርወር ....😎 🔰 ኮት ነገር አጥልቃችሁ ከነበር አሁን በንግግር ላይ ሳላቹ ኮታችሁን አውልቃችሁ ....chair lay ጣል ማረግ😎😎 🔰የሆነ diagram አንስታችሁ እያወራችሁ ከቦርዱ ራቅ በሉና ...ድንገት ከፍ ባለ ድምፅ ....ተመልአቱ እዛ መሃል ያለውን ነገር ብላችሁ እጃችሁን መሰንዘር.... ህዝቤ ከዛን ሰፍ 😎 🔰የኮት ቁልፍ መፍታት (በተለይ ሳንቃ ደረት ላላችሁ ወንዶች) ገልፃ እያረጋችሁ ጀነን ባለ መልኩ የኮት ቁልፍ ቀስ ብላችሁ ፈታ ማረግ ❌አንዳንድ ተማሪ ቄንጥ ናቸው ብሎ የሚያስባቸው ነገር ግን ስግጥና የሆኑ ቄንጦች በ presentstion 🚫 አንገት ማሸሻት....... 🚫 ፀጉር በአንድ ጣት ማከክ.... ❤️ልብ በሉ : አንዳንድ ተማሪ አለ present እያረጋችሁ ጥያቄ ጠይቆ ግራ ሊያጋባችሁ ሚፈልግ !ስለዚህ ማንም ተማሪ ቢሆን ጥያቄ ለመጠየቅ እጁን ካወጣ ስጨርስ መልስልሃለው በሉት!በኋላ ላይ ወላ ሊረሳው ይችላል! ❤️ልብ በሉ: Present አርጋችሁ ከጨረሳችሁ በኋላ ከተማሪዎች እንዲሁም ከመምህሩ ጥያቄ ይነሳባችኋል!ይህን ጊዜ ተማሪዎች እንዲሳተፉ እድል መስጠት ብልጥነት ነው! .....prepared by @Positive_thinkerrr Please join and share🙏🙏 For more join our 📣📣📣channels🔊🔊 👇👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

👍 3
#በድጋሜ_የቀረበ 🔰ፕረዘንቴሽን የማቅረብ ጥበብ ለተማሪዎች Part 1........ *⃣ፕረዘxንት ለማድረግ ምን ብለን እንጀምር ❓ ዳስተር /Eraser ከተቀመጠበት ለማንሳት ረጋ ብላችሁ እየተረዳመዳችሁ Hello my classmates ፡ Hello dear our ......(Subject) teacher; ዳስተሩን አንስታችሁ ቦርድ እያጠፋችሁ ንግግራችሁን ሳታቋርጡ ቀጥሉ Here we are going to see about ..........(your lesson topic) e.g Here we are going to see about philosophy .....ቦርድ ላይ ቀን ካልተፃፈ ፃፉ ...about philosopy ስትሉ ቦርድ ላይ ከድምፃችሁ እኩል ፅፋችሁ ጨርሱ ወደ ተማሪዎቹ ዞር ብላችሁ So if you are ready ,let's began.Philosophy means .... So here we go.Philosophy means.... የሚል skeleton ተጠቅማችሁ ወደ ፕረዘንቴሽናችሁ መግባት 🔰ፕረዘንቴሽ ስናቀርብ ማድረግ ያለብን ነገሮች! 1⃣ ሰዓት አጠቃቀም ❓የተሰጣችሁን ሰዓት በዓግባብ ካልተጠቀማችሁበት ማለት የምትፈልጉትን ሃሳብ ሳትናገሩ ወደመቀመጫችሁ ትሸኛላችሁ!ስለዚህ ጊዜ ለመቆጠብ ፦ 1)አንድ ነገር እየደጋገማችሁ ለማስረዳት አትሞክሩ። 2) ለተማሪዎች ኖት ለመፃፍ አትሂዱ!ኖት ከመፃፍ ይልቅ ትናንት ባሳየኋችሁ ምሳሌ መሰረት draft ያደረጋችሁትን Outline በBullet & numbering ቦርዱን አሸብርቁት! 3) ጊዜ ለመቆጠብ ከፈለጋችሁ በምታወሯቸው ቃል ማህል እንደ ባለስልጣን ' እእእ...' እያላችሁ ንግግር አታቆርፍዱ! ሳዓት ያልቃል ፤ ንግግራችሁ ይደብራል ፤ ነጥባችሁንም ያስጎምዳል! 2⃣ ቦታ አጠቃቀም ሙሉ ቦታ ለመጠቀም ብላችሁ እንደ Dance chirography መድረኩን አትፈንጩበት! ከመድረኩ ቀኝ ረድፍ ላይ መቆም ካለባችሁ ቆሙ ፤ በግራ መልኩ መሆን ካለባችሁ እንደዛው አክት አርጉ!ዘና በሉና ❗️Warning : calculation ከሆነ ቦርድ ላይ የምትሰሩት ተማሪዎችን ሳትከልሉ ፤ ራሳችሁን ከቦርዱ ወደ ዳር ገለል አርጋችሁ ማቀጣጠል ይኖርባችኋል! ❗️THINK 'BOUT DIS : ቦታ አጠቃቀም ላይ ጎበዝ ካልሆናችሁ የመድረኩ ማህከል ላይ ሁኑ!በግራም በቀኝም ፤ በማህልም ረድፍ ያሉ ተማሪዎች ትኩረታችሁን አይነፍጓችሁም! 3⃣የሰውነት እንቅስቃሴ አጠቃቀም! ጥናቶች እንደሚያሳዩት ''በቃል ለቃል ምልልስ'' ጊዜ የሰውነት እንቅስቃሴዎች ሃሳባችንን በ 30% ጭማሪ ቀላል እና ግልፅ ያረጉታል።ስለዚህ የሰውነት እንቅስቃሴያችሁ እንደሚከተለው ይሁን!   ✅ የእጅ እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1)እጃችሁን ከጭንቃላታችሁ በላይ አታወራጩ!...የሚመለከታችሁ ሰው ይደክመዋል) 2) ነገሮችን በተለመዱ የእጅ መልክቶችን ለመግለፅ ሞክሩ!...ለምሳሌ መሮጥ ከሆኑ ቃሉ እነ ሃይሌ ገ/ስላሴ ሲረጡ እጃቸውን እይደሚያረጉት ማሳየት ... 3) እጃችሁን ኪሳችሁ አታርጉ!...የጋጣወጥ ባህሪ አላችሁ ተብሎ ይታሰባልና 4) እያወራችሁ ሳለ እጃችሁን አትፈትጉ። የእጃችሁን ጣቶች ለማንቋቋት አትሞክሩ!እንደዛ ስታረጉ ሰው አይኑቹን እጃችሁ ላይ ያረጋል!ያኔ ድንብርብራችሁ ይወጣል! 5) አደራ እየፃፋችሁ የምትሳሳቱት ነገር ካያችሁ በእጃችሁ አታጥፉ!ምምህሩ እና ተማሪዎቹ ለናንተ ያላቸው ቦታ ይቀንሳል!ለምን አንድ ፊደል አትሆንም ከተሳሳተች በዳስተር አጥፉ!   ✅ የእግር እንቅስቃሴ አጠቃቀም! 1).በተለይ ሴቶች 😡ጭነታችሁን  በአንድ እግራችሁ ላይ አታርጉ!ቆፈጠን በሉ! የተመጣጠነ አረማመድ ይኑራችሁ!ላንዴ እንኳን ዘንበል የሚል አቋቋም እንዳይኖራችሁ!     ✅ የጭንቅላት እንቅስቃሴ አጠቃቀም 1) ይሄ እንኳን ብዙ አይጠፋችሁም ፤ ራስ በመነቅነቅ የሚደረግ እንቅስቃሴ ነው! 4⃣የአቀራረብ ዘዴ 1). ተማሪዉን የሚያሳትፍ ከባቢ ፍጠሩ! ለተማሪዎች ስታስረዱ ጥያቄ ጠይቋቸው ፣ መልሳቸውንም እየሰማችሁ የተነቃቃ audience ያዙ!መምህሩ አሪፌ እንቅስቃሴ ሲያይ ደስ ይለዋል! 2).ፕረዘንቴሽን ማቅረብ ከጀመራችሁበት second አንስቶ ለ አንዴ እንኳን ወደ መምህሩ እንዳታዩ! አንዳንድ ደግ  መምህር አለ ልክ ዞር ብላችሁ ስታዩት ራሱን እየነቀነቀ ልክ መሆናችሁን እየነገረ የሚያበረታታችሁ! ሌሎች ግን መስመር ሊያስቷችሁ ነው ሚፈልጉት!በዛላይ አስረዱ የተባላችሁት ተማሪዎችን እንጂ መምህሩን አይደለም! 3.) ፕረዘንት ስታረጉ ልክ እንደመምህሩ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አርጉ! የሚረብሽ ካለ ከክፍል አሶጡ ፤ የሚንጫጫ ካለ ተቆጡ! 4.)የተለየ ፈፈግታ ወይም መሽኮርመም አታሳዩ!ሙዳችሁ ይጠፋባችኋልና 5.) ሁሉንም ተማሪ በዓይ ለመጎብኘት ሞክሩ!ይህ ካልተመቻችሁ !ደስ በሚል ሁኔታ ትምህርቱን በመከታተል ላይ ያሉ ቀና ተማሪዎችን መርጣችሁ ከነሱ ጋር የአይን ንግግር አርጉ! Part 2  ይቀጥላል......... እስከዛው ሼር ሼር እያደረጋቹ🙏🙏 ........... prepared by @Positive_thinkerrr Assignment maserat kefelegachu contact me👉👉 +251994409904  or  @Positive_thinkerrr 📣📣Our channal🔊🔉👇👇👇👇👇 https://t.me/assignment_supporter https://t.me/assignment_supporter
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

👍 2
#በድጋሜ የቀረበ ✳️ Freshman course ላይ Assignment እንዴት እንሰራለን ? ውድ ቤተሰቦች የብዙወቻችሁ ጥያቄ ነው .....ዛሬ በ @Positive_thinkerrr  ) ይመለሳል ። Highschool ላይ  አሳይመንት ሰርታችሁ ሊሆን ይችላል  በ ልሙጥ ወረቀት or በ line paper ጥፋችሁ ከዛ በ ስቴፕራል አስዛችሁ ምናምን🙈 ፤ Campus ላይ ይችን እንዳትሞክሯት  ለምሳሌ ለ psychology course ልክ እንደዚህ አድርጋችሁ ሰርታችሁ ብታስረክቡ  ይህ Departmentቱን መናቅ ነው ተብላችሁ  የተማሪዎች ህብረት ልትቀርቡ ትችላላችሁ😁   ስቀልድ ነው ...መምህራኖች ወይ አይቀበሉአችሁም ወይ ትልቅ ማርክ ይቀንሱባችኅል Campus ላይ ደግሞ አይደለም አንድ ሶስት  ማርክ ቀርቶ 0.5 ምንያህል ትልቅ value እንዳላት ምታውቁት Grade ስታዩ ነው። ስለዚ Assignment አሰራር የ ራሱ የሆነ Style አለው። ከምስሉ ላይ እንደምታዩት Page cover አስጥፋችሁ ማስጠረዝ አለባችሁ። ሙሉው የምትጥፉበት paper ልሙጥ ወረቀት( A4 paper )ቢሆን ይመረጣል። ✳️ የ freshman ኮርሶችን assignment በ ሶስት ከፍለን እንያቸው 1⃣ የ case study assignments እነዚህ Assignments የሚሰጡን የ Calculation ትምህርት ባልሆኑት እንደ Anthropology እና Civics courseኦች ላይ ነው።ዓላማቸውም አንድ Title ይሰጠንና በዛ Title ተንተርሰን  ከ 7 እስ 10 page ያላነሰ የተለያዩ subtitleሎችን አካተን ሙሉ ገለጣ እንድንጽፍ ነው። ከዚህ ላይ ማተኮር ያለብን ነገር በምንሰራው Assignment ውስጥ እነዚህ ነገሮችን በቅደም ተከተል ማካተት ወሳኝ ነገር ነው። 📚1Table contents 📚2 introduction 📚3 main part 📚4 conclusion 📚5 reference አንዳንዴም እንደ ተሰጣችሁ Assignment instruction  Acronym ምናምን እንድትጥፉ ይደረጋል  ከላይ ያሉትን በ ዝርዝር ና በምሳሌ እንያቸው ተከተሉኝ.... 📍1 Table contents ይህ part assignment አችሁ ምንምን እንዳካተተ የተካተቱ contentoch የት page እንደሚገኙ የምንገልጥበት ክፍል ነው። ከምስሉ ላይ እንደምታዩት....😊 📍2 Introduction ይህ ክፍል ከስሙ እንደምንረዳው  የተሰጠን Title ምን እንደሚመስል በጨረፍታ ገረፍ ገረፍ እያደረግን የምናስተዋውቅበት  ነው። ምሳሌ የተሰጠን Title MANUFACTURING INDUSTRY IN ETHIOPIA  ቢሆን  Introduction ላይ Manufacturing industry በ Ethiopia ምን ይመስል ነበረ ከ past አንጻር  ፤አሁን ላይስ ስላለው ሁኔታ ....Ethiopian ለ  Manufacturing industry ምናይነት view አላቸው....እና መሰሎችን ገለጻ  መስጠት ነው። 📍3 main part ይህ ዋናው ክፋል ሲሆን Table contents ላይ ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn በስፋት እየዘረዘርን  ሙሉ ማብራሪያ  የምንሰጥበት ክፍል ነው። 📍4 conclusion ይሄ ደግሞ main part ላይ  ለተሰጠን ርዕስ ያስቀመጥናቸውን Subtitles እንዲሁም በነሱ ስራ ያሉ ሌላ titlochn  በሙሉ ዘርዝረን ገለጻ የሰጠናቸውን points ፤  ያ የተንዛዛውን main part ( ቢያንስ  7-10  page ይደርሳል) እሱን ሁሉን points በሚያካትት መልኩ ከ አንድ page ባልበለጠ ወረቀት አሳጥረን መጻፍ ነው። ግን ይሄ ብቻ አደለም አንዳንዴም በ titlu ዙሪያ  የናንተን ሀሳቦች እንደ መደምደሚያ መጠቀም ትችላላችሁ ። 📍5 reference መቸም በተሰጠን ርዕስ ዙሪያ መረጃ ለማግኘት ማንፈነቅለው ድንጋይ የለም  Google የለ (ግን Google ባይኖር ምን ይውጠን ነበር😘) ፤መጽሐፍት የሉ ሁሎችን  sources እንጎረጉራለን  ያገኘነውን መረጃም main part ላይ አስፍረናል ። ነገር ግን መምህራን ይሄን መረጃ የት አገኛችሁት ቢሉአችሁ መልስ መስጠት መቻል አለባችሁ ። ስለዚ ከዚ ከዚ አግንቻለሁ ለማለት መጨረሻ page ላይ Reference ብላችሁ sources ትዘረዝራላችሁ። Google ላይ መረጃ ስታገኙ ግን አደራ Reference ላይ Google ብላችሁ እንዳትጽፉ ነውር ነው።    ያገኛችሁበትን website link ነው ማስቀመጥ ያለባችሁ ።  ሞጅሉ ላይም ገልብጣችሁ Reference ላይ ሞጅል እንዳትሉ  modulu  ሲጀመረ የተዘጋጀው ከየት ነው? ዋናው Source  ያስፈልጋል። መጽሐፍትን እንደ Reference ከተጠቀማችሁ ደግሞ ApA format ተከትላችሁ Reference መጻፍ አለባችሁ Apa format ምንድን ነው? የ reference አጻጻፍ style ነው ምስሉን ተመልከቱ። ውድ ቤተሰቦች በቀጣይ ደሞ የ ፕረዘንቴሽን (presentation) አቀራረብ ጥበብ ይዘንላቹ እንመጣለን እስከዛው ሼር ሼር... #መጨናነቅ አልፈልግም አሳይንመንት ማሰራት ነው ምፈልገው  ካላቹ ደሞ አለንላቹ😉 ከናንተ ሚጠበቀው እዚ ላይ👇👇👇 @Positive_thinkerrr   @Positive_thinkerrr የተሰጣችሁን አሳይንመንት መላክ ብቻ ነው። then program solved🤷‍♂😉 ለጉደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ🤝👏 ╔═════════════════════╗ 📚JOIN: https://t.me/assignment_supporter 📚JOIN: https://t.me/assignment_supporter ╚═════════════════════╝ For any comment please use this bot👇 @assignment_helperbot
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

👍 2🥰 1
#አስተሳሰብህን_መዝነው የአንድ የታወቀ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆነ ፕሮፌሰር የሚከተለውን ድንቅ ጥናት እንዳገኘ በቅርቡ ይፋ አድርጓል !! ጥናቱም የእንግሊዘኛ ፊደሎችን ከመጀመሪያው አስከመጨረሻው በቅደም ተከተል አስቀመጠ A b c d e f g h i j k l m n o p q r s t u v w x y z ። የነዚህን ፊደላት አሃዳዊ ቅደም ተከተል ኣስቀመጠ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 በጥናቱም ለያንዳንዱ ፊደላት በቁጥር ቅደም ተከተል ሚዛን ሰጠ ለ"A"=1 ፣ ለ"B"=2 ......... እያለ አስከ "Z" =26ን ሰጠ ። በመጨረሻም የቃላት ደረጃን መመዘን ያዘ ። 1.  #የሥራ_ትጋት (H+a+r+d+w+o+r+k) (8+1+18+4++23+15++18+11)=98% 2. #እውቀት (K+n+o+w+l+e+d+g+e) (11+14+15+23+12+5+4+7+5)=96% 3.          #ፍቅር (L+o+v+e) (12+15+22+5)=54% 4. #እድል  (L+u+c+k) = 47% በዚህ መሰረት ከላይ የጠቀስናቸው ቃላት አንዳቸውም መቶ ፐርሰንት (100%) ለውጥ ሊሰጡ አንደማይችሉ አስቀመጠ ። ታዲያ (100%) ሊሰጠን ሚችለው ጉዳይ ምንድን ነው? ገንዘብ ይሆን እንዴ?? 5. #ገንዘብ_ነዋይ (M+o+n+e+y) (13+15+14+5+25)=72% አይደለም ምን አልባት አመራር ይሁን? 6.   #አመራር (L+e+a+d+e+r+s+h+i+p) (12+5+1+4+5+18+19+8+9+16)=97% አሁንም አይደለም! ለሁሉም ነገራት መፍትሄ አለው። አስተሳሰብ ፣ አካሄድ አኳኋናችንን ስንቀይር ይቀየራል ። ስለዚህ አስተሳሰብ ሁኔታን ሞከረ 7. #አስተሳሰብ (A+t+t+i+t+u+d+e) (1+20+20+9+20+21+4+5)=100% እናም ወዳጄ ውጤትና የ100% ለውጥ ሊያመጣልን የሚችለው #የአስተሳሰብ ለውጥ መሆኑን አረጋገጠ:: #አስተሳሰብ_አመለካከት=100%                      🟣  TIKTOK ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬                 sᴛʀɪᴠɪɴɢ ꜰᴏʀ ᴇxᴄᴇʟʟᴇɴᴄᴇ ═══════════════════════            🎲 JOIN AND SHARE                      @assignment_supporter                        @assignment_support           🎲 Feedback and comment              @assignment_supporterbot               
Mostrar todo...
Assignment supporters

ለ ሁሉም ነገር መፍትሄ አለው የማንኛውንም የትምህርት አይነት በ የትኛውም የክፍል ደረጃ የተሰጣችሁን assignment ከ አንድ ቀን ባነሰ ግዜ ውስጥ በ ከፍተኛ ጥራት እና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሰራት ከፈለጉ ያናግሩን👇👇 @positive_thinkerrr ወይም 0994409904 ይደውሉ።

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.