cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የ ፀጋው ልጆች

የፀጋው ልጆች ነን በእምነት የዳንን እዚህ ቤት ፀጋ እና ምህረት ብቻ ይነገራል እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ለማዳን የተጠቀመው ጥበብ ኢየሱስ ክርሰቶስ በደማቅ ይታያል ስለ እግዚአብሔር ፅድቅ 24 በቀን በሳምንት 7 ቀን በወር 30 ቀን በአመት 365 ቀን ስለ ኢየሱስ ብቻ በደማቅ ይወራል ይሰበካል ይነገራል በተጨማሪም 👉 መዝሙሮች ፅሁፎችን ግጥሞች ያገኙበታል ___________

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 699
Suscriptores
-524 horas
-87 días
+9630 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=a2678248d6eb3a69d8 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
540Loading...
02
💢💢💢 Notcoin በተመጣጣኝ ዋጋ ልንገዛቹ መተናል notcoin ባሁን ሰዓት ተፈላጊነትን እያተረፈ የሚገኝ crypto currency እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ያሎትን notcoin መሸጥ ካሰቡ 👉አንዱን notcoin be 2.15 ሂሳብ እንገዛዎታለን::       🪙100 notcoin =215 ብር       🪙1000 notcoin= 2150 ብር       🪙10000 notcoin= 21,500 ብር እንገዛለን telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ 👉 Inbox me 👉 Inbox me ✅ በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል @EtCurrency ✅ ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል
730Loading...
03
አላህን ፈለኩት ኢየሱስን አገኘሁት ምስክርነት ||ከእስልምና ወደ ክርስትና || 〰️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️    🎙Nabeel Qureshi Amharic         〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️           🪐 ወንጌል ለአለም ሁሉ 🌍              ⚠️ሼር ያድርጉ ‼️     ✞●▬▬▬๑۩✞ ◒ ✞۩๑▬▬▬▬●✞  ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━ ━━━⊱📯✞•እውነት እውነቱንᴼᵀᶜ•✞🍁⊰━━━           ✞●▬▬▬๑۩✞    ✞۩๑▬▬▬▬●✞                        ◒◒◒◒◒◒◒                             ◒◒◒◒                   🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺                              🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲          ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃ🔺 📼 360p, 💾 180.9MB
1912Loading...
04
ተአምር ማርያም የመጽሐፉ ምንጭ / ደራሲው ማን ነው? ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  አማኞች ክፍል ሁለት ....(2) ተአምረ ማርያም በመጀመሪያ በግብጽ አገር ከመዓልቃ ከመንበረ ማርቆስ (እስክንድርያ ማለት ነው) የተገኘ በዐረብኛ ቋንቋ የተጻፈና በኋላ ወደ ግዕዝ ተተረጎመ የተባለ መጽሐፍ ነው። የጻፉት አባ አብርሃም፥ አባ ማርቆስና አባ ማቴዎስ የተባሉ [መነኮሳት] ሲሆኑ የጻፉትም ማርያም፥ አንዳንዴ ራሷ እየተገለጠች፥ ሌላ ጊዜ በሕልም፥ ሌላ ጊዜ በራእይ እየታየች እየተነጋገረቻቸው እንደሆነም በመቅድሙ ተጽፎአል። እነዚህ ሦስት መነኮሳት እነማን ስለመሆናቸው፥ መቼ ስለመኖራቸው፥ የት ስለመኖራቸው፥ የምን አገር ወይም የየትኛው ዐረብኛ ተናጋሪ አገር ሰዎች ስለመሆናቸው የሚናገርም ምንም ማብራሪያ በመጽሐፉ የለም። እነዚህ ጸሐፊዎች እነማን ናቸው ቢባል መታወቂያቸው ቢያንስ በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኝ መሆን ነበረበት፤ ግን የለም። ስለዚህ ስለ ደራሲዎቹ የምናውቀው ከስማቸው በቀር ሌላ የለም። በምዕ. 1 ደቅስዮስ የተባለ ሰው ታሪኳን ሲሰበስብ እንደተገለጠችለትና ስለጻፈላት እንዳመሰገነችውም ተጠቅሶአል። ይህ ደቅስዮስ ሰብሳቢም ጸሐፊም ተብሎአልና እንደ ሰብሳቢ ብቻ ሳይሆን ከነአባ አብርሃም ጋር እንደ ጸሐፊም የሚቆጠር ነው። በምዕ. 6 ደግሞ አንድ ሰው ሌላ መጽሐፍ፥ የፍልሰት መጽሐፍ እንዳገኘ ይናገራል። ቁ. 23 ላይ ይህን የጻፈ ዮሐንስ ነውም ይላል። ቁ. 18 ላይ እርሱ ራሱ የጻፈውን ነገረኝም ይላል። ስለዚህ ከነአባ አብርሃም በፊት የተጻፈ ያውም ዮሐንስ የተባለው ሐዋርያው ዮሐንስ ከሆነ፥ በሐዋርያው ዮሐንስ የተጻፈ የፍልሰት መጽሐፍም የነበረ ይመስላል። በምዕ. 7 ደግሞ ስንክሳርን በመጥቀስ ያንንም እንደ ምንጭ በመጥቀስ የማርያምን ዕርገት ይተርካል። ስለ ደራሲዎቹ ከስማቸው ውጪ ከመጽሐፉ ውስጥ የምናገኝላቸው ነገር የለም። ስምና ማዕረግ ብቻ ‘አባ እገሌ’ተብሎ ከመጠቀሱ በቀር ሌላ ያለመኖሩ ምንጩን ሆን ተብሎ የተድበሰበሰ ያደርገዋል። ‘አባ እገሌ’ደግሞ የመነኩሴ ሁሉ መጠሪያ ነው። በማን ዘመን መንግሥት ወይም በማን ዘመነ ጵጵስና ነበሩ? የት ነበሩ? እነዚህ ሰዎች ሌላ ምን ጻፉ? ቢባል አጥጋቢ ቀርቶ የማያጠግብም ማስረጃ አይገኝም። ምናልባት ኖሮ ቢሆን ከዚያ በመንደርደር የዘመኑን ታሪካዊ ስነ መለኮት በመቃኘት ነባራዊ እውነታ መጨበጥ ይቻል ነበር፤ ወይም ሌላ የጻፏቸው ሥራዎች ቢኖሩ የሰዎቹን ስነ መለኮታዊ አቋም በንጽጽር መገምገም ይቻል ነበር። ግን እነዚህ ነገሮች የሉም። የዐረብኛው የምንጭ ጽሑፍም መቼ እንደተጻፈ የሚያረጋግጥ ውጪያዊ ምስክር ወይም ውስጣዊ ማስረጃ አይገኝለትም። ከመጽሐፉ መግቢያ እንደሚገመተው የመጀመሪያውን የጻፉት በዐረብኛ ሳይሆን አይቀርም። እንደሚገመተው ያልኩት ግዕዙ ተተረጎመ የተባለው ከዐረብኛ መሆኑ እንጂ የምንጭ ቋንቋው ዐረብኛ ይሁን ወይም ራሱ ዐረብኛው ከሌላ ቋንቋ የተተረጎመ መሆኑን ስለማይናገር ነው። ከሆነ ዐረብኛ የግብጽ ቋንቋ የሆነውና ቅብጥ ወደ ኋላ ተገፍቶ ከመነጋገሪያ ቋንቋነት የተወገደው ከእስልምናና የዐረቦች ወረራና መስፋፋት በኋላ ስለሆነ ከ8ኛው ምዕት ዓመት በኋላ ይሆናል ማለት ነው። እንግዲህ በዐረብኛ መጻፋቸውና የተገኘው ከግብጽ መሆኑ የኢትዮጵያና የግብጽ አብያተ ክርስቲያናትን ቁርኝት ተንተርሶ አገሩን ግብጽ፥ ዘመኑንም ከእስልምና ወረራ በኋላ ጀምሮ እስከ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን ባለው ጊዜ ነው ብሎ ሰፊ ግምት መቸር ይቻላል። በመቅድሙ የተነገረው ይህ የተተረጎመው መጽሐፍ የተገኘው ከመንበረ ማርቆስ መሆኑን ነው። ትርጉሙስ? ተአምረ ማርያም ተተረጎመ የተባለበት ዘመኑም ተጽፎአል። ግን ዋናው ከተጻፈ ከስንት ዘመናት በኋላ ስለመተርጎሙ ግምትም እንኳ መገመት አይቻልም። ተርጓሚዎቹ አባ ሚካኤልና አባ ገብርኤል የተባሉ ናቸው። አሁንም ከስማቸው ውጪ ስለሰዎቹ ከመጽሐፉ ውስጥ የምናገኘው ማንነታቸውን ገልጦ የሚያስረዳ ነገር የለም። ዘመኑስ? ተረጎሙት የተባለበት ጊዜ “ቆስጠንጢኖስ የተባለ ንጉሣችን በዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በነገሠም በ፯ ዓመት”ተብሎ ተጠቅሶአል። ቆስጠንጢኖስ ወይም ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ የነገሠው በኛ አቆጣጠር ከ፲፬፻፳፯-፲፬፻፷፩ ዓመተ ምሕረት ነው። የነገሠ 7ኛ ዓመቱ ፲፬፻፴፬ ዓ. ም. ነው ማለት ነው። በኋላ ላይ የምንጩን ድፍርስነት በተመለከተ አወዛጋቢና አጠያያቂ ነጥቦች አነሣለሁ። በአጭሩ ግን በመጽሐፉ ውስጥ ከተጻፈው የሚገኘው የተአምረ ማርያም ምንጭ፥ መነሻና የትርጉም ዘመን ይህ ነው። ክፍል ሦስት .....(3) የጸሐፊው / የጸሐፊዎቹ ባህርያት ፩]የተአምረ ማርያም ደራሲ እግዚአብሔርን የሚንቅ ሰው ነው። ይቀጥላል ........ Servant Mekete Debay ‌ሪስቶርሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv ⛪️⛪️⛪️🔥🔥🔥🔥.........🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌.......... https://t.me/Nn4F7fF https://t.me/Nn4F7fF
1761Loading...
05
ተአምረ    ማርያም ምንድነው   ነው? ክፍል አንድ ....(1) ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  አማኞች ተአምረ    ማርያም   የተባለው   መጽሐፍ   እንደ   ስያሜው ሁሉ   ማርያም   እንዳደረገቻቸው የሚነገሩ   የብዙ ተአምራት    መድብል   ነው።   ከተአምራቱ   በጣም   ጥቂቱን ሕጻኑ   ኢየሱስ ያደረጋቸው   ሲሆኑ   ብዙዎቹን   ማርያምና የማርያም   የተለያዩ   ስዕሎች   ናቸው   ያደረጉት።     አንዳንዱ ምዕራፍ   ምንም   ተአምርነት   የሌለበት፥   የተደረጉ   ነገሮች የተዘገቡበት    ዘገባ ቢሆኑም   በእያንዳንዱና   በሁሉም ምዕራፎች   መግቢያ   ወይም   እናት   ላይ   ማርያም ያደረገቻቸው    ተአምራት   እንደሆኑ   በቀይ   ቀለም   እየተጻፈ በአንቀጽ    ተቀምጦአል። ተአምር   ባልሆኑት   ላይ   በእናቱ   የማርያም   ተአምር   መሆኑን   መጻፉ   የግድ   መሆን ስላለበት    የተደረገ    ይመስላል።   ለምሳሌ፥   ሁለተኛው ተአምር   ወይም   ምዕራፍ   ማርያም ስለ   መጸነሷና   ስለ ልደቷ    የተነገረ    ሲሆን   ያው   የግዴታ   ልማድ   ሆኖ   ክብርት እመቤታችን   ያደረገችው   ተአምር   ተብሎ   ተጽፎአል።ይህ   ልማዳዊ   ብቻ   አጻጻፍ ካልሆነ   በቀር   እንደ   ምዕራፍ 2    መግቢያ   ማርያም   ገና   ከመጽጸነሷና   ከመወለዷ   በፊትም ተአምር   ታደርግ   ነበርና   ከልደቷ   በፊትም   ቀዳሚ ኅልውና   ነበራት   ማለትም   ሊሆን ነው። ከሆነ ዘላለማዊት ናት ሊሰኝም ነው ይህ ደግሞም ኑፋቄ ነው ።    👍👍👍👍👍👍👍👍 ✍servant  Mekete Debay ‌ሪስቶርሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv ⛪️⛪️⛪️🔥🔥🔥🔥.........🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌.......... ክፍል ሁለት ...(2) የመጽሐፉ ምንጭ / ደራሲው ማን ነው?  ይቀጥላል ..........👆👆👆👆👆 https://t.me/Nn4F7fF https://t.me/Nn4F7fF
1252Loading...
06
ለ ቻናል ባለቤቶች የተዘጋጀ መወያያ ግሩፕ ነው ሁላችንም ቻናል የለን ብቻ እንቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+tDFHTno0tDQ2MmZk
730Loading...
07
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
1180Loading...
08
Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ 10 minute left 👈👈👈
820Loading...
09
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
1410Loading...
10
የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች
830Loading...
11
የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች
180Loading...
12
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
320Loading...
13
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
430Loading...
14
የማንን ሙሉ አልበም ወይም ነጠላ ይፈልጋሉ የፈለጉትን የዘማሪ ስም ይምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
590Loading...
15
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
220Loading...
16
የማንን መዝሙር ይፈልጋሉ???
540Loading...
17
Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ እኔ እገዛለሁ በ @seer_lewi አነግሩኝ
190Loading...
18
Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ እኔ እገዛለሁ በ @EtCurrency አነግሩኝ
860Loading...
19
Media files
3052Loading...
20
Media files
3022Loading...
21
Media files
3052Loading...
22
Media files
3132Loading...
23
Media files
3053Loading...
24
Media files
3102Loading...
25
Media files
3102Loading...
26
Media files
3112Loading...
27
Media files
2503Loading...
28
Media files
2603Loading...
29
Media files
2932Loading...
30
Media files
2813Loading...
31
.                   ILAALI                     °°°°°°°°           ዘማሪ ይትባረክ ታምሩ           °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°   New Amazing Gospel Song         🎼  𝙟𝙤𝙞𝙣👇 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚  🎼   ➥ @Yemezimur_Maikel   ➥ @Yemezimur_Maikel
2831Loading...
32
በእየሱስ አዳኝነት ተምነለህ በ አማላጅነቱስ????????
1740Loading...
33
Notcoin በ እጥፍ ጨምሮአል እናም ልቀንስ ስለምችል ፈጥነችሁ ብትሻጡት መልካም ነው ወደ ብር መቀየር ያልቻለችው መቀየር የምትፈልጉት ከለችሁ አሁኑኑ መቀየር ትችላላችሁ እኔ እገዛለሁ በ @EtCurrency አነግሩኝ
290Loading...
34
https://t.me/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId1955662739 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
530Loading...
35
ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤ “ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው! ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው! ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! ይህን ቃል እንድትናገር የረዳህ ማን ነው? የማንስ መንፈስ በአንደበትህ ተጠቀመ? “ከውሆችና በውስጣቸው ከሚኖሩ በታች ያሉ፣ የሙታን መንፈስ በጭንቅ ላይ ናቸው። ሲኦል በእግዚአብሔር ፊት ዕራቍቷን ናት፤ የጥፋትንም ስፍራ የሚጋርድ የለም። የሰሜንን ሰማይ በሕዋው ላይ ዘረጋው፤ ምድርንም እንዲያው በባዶው ላይ አንጠለጠላት። ውሆችን በደመናዎቹ ይጠቀልላል፤ ክብደታቸውም ደመናዎቹን አይሸነቍርም። ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣ የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል። ለብርሃንና ለጨለማ ድንበር ይሆን ዘንድ፣ በውሆች ላይ የአድማስ ክበብ አበጀ። የሰማይ ምሰሶዎች ይንቀጠቀጣሉ፤ በተግሣጹም ይደነግጣሉ። በኀይሉ ባሕርን ያናውጣል፤ በጥበቡም ረዓብን ይቈራርጣል። በእስትንፋሱ ሰማያትን አጠራ፤ እጁም ተወርዋሪውን እባብ ወጋች። እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤ ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው! የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?”” ኢዮብ 26:1-14
3342Loading...
36
ብዙወቻችን የምናውቀው ነገር ግን የልተጠቀምንበትን ገንዘብ 🏦🤑 የምታገኙበትን መንገድ ለሰየቹ 👇👇ጀምር👇👇 የምለውን ተጭነችሁ ተከተሉኝ
550Loading...
37
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_joSAgyuDsj Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
1150Loading...
38
https://t.me/hamster_kombaT_bot/start?startapp=kentId6839563688
1290Loading...
39
የምትወዱት Tv መርጣችሁ ሙሉውን ፕሮግራም መከታተል ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇
820Loading...
40
online ለሆናችሁ ብቻ በኢትዮጵያ 🇪🇹 ተወዳጅነትን ያገኙ የቴሌግራም ቻናል ላስተዋውቃችሁ ከ1ሺ በላይ ተከታይ ያለችው በ @seer_lewi አነግሩኝ
250Loading...
Repost from Heaven Army
🛑ሰላም ይብዛላችሁ ‼️ ⏰የቀጠሮ ሰዓታችን ደረሰ‼️ 📌ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የገላትያ ጥናታችንን ይቀላቀሉ!! ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/heavenarmyy?livestream=a2678248d6eb3a69d8 ⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️ ሄቨን አርሚ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
💢💢💢 Notcoin በተመጣጣኝ ዋጋ ልንገዛቹ መተናል notcoin ባሁን ሰዓት ተፈላጊነትን እያተረፈ የሚገኝ crypto currency እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ያሎትን notcoin መሸጥ ካሰቡ 👉አንዱን notcoin be 2.15 ሂሳብ እንገዛዎታለን::       🪙100 notcoin =215 ብር       🪙1000 notcoin= 2150 ብር       🪙10000 notcoin= 21,500 ብር እንገዛለን telegram wallet verify ማድረግ አልቻላችሁ ወይም tonkeeper ላይ notcoin ያላችሁ መሸጥ የምትፈልጉ 👉 Inbox me 👉 Inbox me ✅ በእነዚህ user name መጥታችሁ ስትገበያዩ ገንዘባችሁ 100% ይሰጣችኋል @EtCurrency ✅ ክፍያው እንደ ስምምነታችሁ ይፈፀማል
Mostrar todo...
51:46
Video unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
አላህን_ፈለኩት_ኢየሱስን_አገኘሁት_ምስክርነት_ከእስልምና_ወደ_ክርስትና_Nabeel_Qureshi_.mp4180.48 MB
👌 2
ተአምር ማርያም የመጽሐፉ ምንጭ / ደራሲው ማን ነው? ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  አማኞች ክፍል ሁለት ....(2) ተአምረ ማርያም በመጀመሪያ በግብጽ አገር ከመዓልቃ ከመንበረ ማርቆስ (እስክንድርያ ማለት ነው) የተገኘ በዐረብኛ ቋንቋ የተጻፈና በኋላ ወደ ግዕዝ ተተረጎመ የተባለ መጽሐፍ ነው። የጻፉት አባ አብርሃም፥ አባ ማርቆስና አባ ማቴዎስ የተባሉ [መነኮሳት] ሲሆኑ የጻፉትም ማርያም፥ አንዳንዴ ራሷ እየተገለጠች፥ ሌላ ጊዜ በሕልም፥ ሌላ ጊዜ በራእይ እየታየች እየተነጋገረቻቸው እንደሆነም በመቅድሙ ተጽፎአል። እነዚህ ሦስት መነኮሳት እነማን ስለመሆናቸው፥ መቼ ስለመኖራቸው፥ የት ስለመኖራቸው፥ የምን አገር ወይም የየትኛው ዐረብኛ ተናጋሪ አገር ሰዎች ስለመሆናቸው የሚናገርም ምንም ማብራሪያ በመጽሐፉ የለም። እነዚህ ጸሐፊዎች እነማን ናቸው ቢባል መታወቂያቸው ቢያንስ በመጽሐፉ ውስጥ የሚገኝ መሆን ነበረበት፤ ግን የለም። ስለዚህ ስለ ደራሲዎቹ የምናውቀው ከስማቸው በቀር ሌላ የለም። በምዕ. 1 ደቅስዮስ የተባለ ሰው ታሪኳን ሲሰበስብ እንደተገለጠችለትና ስለጻፈላት እንዳመሰገነችውም ተጠቅሶአል። ይህ ደቅስዮስ ሰብሳቢም ጸሐፊም ተብሎአልና እንደ ሰብሳቢ ብቻ ሳይሆን ከነአባ አብርሃም ጋር እንደ ጸሐፊም የሚቆጠር ነው። በምዕ. 6 ደግሞ አንድ ሰው ሌላ መጽሐፍ፥ የፍልሰት መጽሐፍ እንዳገኘ ይናገራል። ቁ. 23 ላይ ይህን የጻፈ ዮሐንስ ነውም ይላል። ቁ. 18 ላይ እርሱ ራሱ የጻፈውን ነገረኝም ይላል። ስለዚህ ከነአባ አብርሃም በፊት የተጻፈ ያውም ዮሐንስ የተባለው ሐዋርያው ዮሐንስ ከሆነ፥ በሐዋርያው ዮሐንስ የተጻፈ የፍልሰት መጽሐፍም የነበረ ይመስላል። በምዕ. 7 ደግሞ ስንክሳርን በመጥቀስ ያንንም እንደ ምንጭ በመጥቀስ የማርያምን ዕርገት ይተርካል። ስለ ደራሲዎቹ ከስማቸው ውጪ ከመጽሐፉ ውስጥ የምናገኝላቸው ነገር የለም። ስምና ማዕረግ ብቻ ‘አባ እገሌ’ተብሎ ከመጠቀሱ በቀር ሌላ ያለመኖሩ ምንጩን ሆን ተብሎ የተድበሰበሰ ያደርገዋል። ‘አባ እገሌ’ደግሞ የመነኩሴ ሁሉ መጠሪያ ነው። በማን ዘመን መንግሥት ወይም በማን ዘመነ ጵጵስና ነበሩ? የት ነበሩ? እነዚህ ሰዎች ሌላ ምን ጻፉ? ቢባል አጥጋቢ ቀርቶ የማያጠግብም ማስረጃ አይገኝም። ምናልባት ኖሮ ቢሆን ከዚያ በመንደርደር የዘመኑን ታሪካዊ ስነ መለኮት በመቃኘት ነባራዊ እውነታ መጨበጥ ይቻል ነበር፤ ወይም ሌላ የጻፏቸው ሥራዎች ቢኖሩ የሰዎቹን ስነ መለኮታዊ አቋም በንጽጽር መገምገም ይቻል ነበር። ግን እነዚህ ነገሮች የሉም። የዐረብኛው የምንጭ ጽሑፍም መቼ እንደተጻፈ የሚያረጋግጥ ውጪያዊ ምስክር ወይም ውስጣዊ ማስረጃ አይገኝለትም። ከመጽሐፉ መግቢያ እንደሚገመተው የመጀመሪያውን የጻፉት በዐረብኛ ሳይሆን አይቀርም። እንደሚገመተው ያልኩት ግዕዙ ተተረጎመ የተባለው ከዐረብኛ መሆኑ እንጂ የምንጭ ቋንቋው ዐረብኛ ይሁን ወይም ራሱ ዐረብኛው ከሌላ ቋንቋ የተተረጎመ መሆኑን ስለማይናገር ነው። ከሆነ ዐረብኛ የግብጽ ቋንቋ የሆነውና ቅብጥ ወደ ኋላ ተገፍቶ ከመነጋገሪያ ቋንቋነት የተወገደው ከእስልምናና የዐረቦች ወረራና መስፋፋት በኋላ ስለሆነ ከ8ኛው ምዕት ዓመት በኋላ ይሆናል ማለት ነው። እንግዲህ በዐረብኛ መጻፋቸውና የተገኘው ከግብጽ መሆኑ የኢትዮጵያና የግብጽ አብያተ ክርስቲያናትን ቁርኝት ተንተርሶ አገሩን ግብጽ፥ ዘመኑንም ከእስልምና ወረራ በኋላ ጀምሮ እስከ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመን ባለው ጊዜ ነው ብሎ ሰፊ ግምት መቸር ይቻላል። በመቅድሙ የተነገረው ይህ የተተረጎመው መጽሐፍ የተገኘው ከመንበረ ማርቆስ መሆኑን ነው። ትርጉሙስ? ተአምረ ማርያም ተተረጎመ የተባለበት ዘመኑም ተጽፎአል። ግን ዋናው ከተጻፈ ከስንት ዘመናት በኋላ ስለመተርጎሙ ግምትም እንኳ መገመት አይቻልም። ተርጓሚዎቹ አባ ሚካኤልና አባ ገብርኤል የተባሉ ናቸው። አሁንም ከስማቸው ውጪ ስለሰዎቹ ከመጽሐፉ ውስጥ የምናገኘው ማንነታቸውን ገልጦ የሚያስረዳ ነገር የለም። ዘመኑስ? ተረጎሙት የተባለበት ጊዜ “ቆስጠንጢኖስ የተባለ ንጉሣችን በዘርዓ ያዕቆብ ዘመን በነገሠም በ፯ ዓመት”ተብሎ ተጠቅሶአል። ቆስጠንጢኖስ ወይም ዐፄ ዘርዓ ያዕቆብ የነገሠው በኛ አቆጣጠር ከ፲፬፻፳፯-፲፬፻፷፩ ዓመተ ምሕረት ነው። የነገሠ 7ኛ ዓመቱ ፲፬፻፴፬ ዓ. ም. ነው ማለት ነው። በኋላ ላይ የምንጩን ድፍርስነት በተመለከተ አወዛጋቢና አጠያያቂ ነጥቦች አነሣለሁ። በአጭሩ ግን በመጽሐፉ ውስጥ ከተጻፈው የሚገኘው የተአምረ ማርያም ምንጭ፥ መነሻና የትርጉም ዘመን ይህ ነው። ክፍል ሦስት .....(3) የጸሐፊው / የጸሐፊዎቹ ባህርያት ፩]የተአምረ ማርያም ደራሲ እግዚአብሔርን የሚንቅ ሰው ነው። ይቀጥላል ........ Servant Mekete Debay ‌ሪስቶርሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv ⛪️⛪️⛪️🔥🔥🔥🔥.........🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌.......... https://t.me/Nn4F7fF https://t.me/Nn4F7fF
Mostrar todo...
‌ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌( RCM )TV

🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪 ‌ሪስቶሬሽን ማለት ማፍረስ ማለት አይደለም ይልቁን የፈረሰውን መገንባት መልሶ ማቆምማለት ነው ። አስተያየት ከልት መከተ ደባይ በ0979520917/0985107568 አላማ 1.የእግዚአብሔርን ቃል (የወንጌሉን) እውነት ። አገልግሎት ለመርዳት CBE 1000289887408

ተአምረ    ማርያም ምንድነው   ነው? ክፍል አንድ ....(1) ይድረስ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ  አማኞች ተአምረ    ማርያም   የተባለው   መጽሐፍ   እንደ   ስያሜው ሁሉ   ማርያም   እንዳደረገቻቸው የሚነገሩ   የብዙ ተአምራት    መድብል   ነው።   ከተአምራቱ   በጣም   ጥቂቱን ሕጻኑ   ኢየሱስ ያደረጋቸው   ሲሆኑ   ብዙዎቹን   ማርያምና የማርያም   የተለያዩ   ስዕሎች   ናቸው   ያደረጉት።     አንዳንዱ ምዕራፍ   ምንም   ተአምርነት   የሌለበት፥   የተደረጉ   ነገሮች የተዘገቡበት    ዘገባ ቢሆኑም   በእያንዳንዱና   በሁሉም ምዕራፎች   መግቢያ   ወይም   እናት   ላይ   ማርያም ያደረገቻቸው    ተአምራት   እንደሆኑ   በቀይ   ቀለም   እየተጻፈ በአንቀጽ    ተቀምጦአል። ተአምር   ባልሆኑት   ላይ   በእናቱ   የማርያም   ተአምር   መሆኑን   መጻፉ   የግድ   መሆን ስላለበት    የተደረገ    ይመስላል።   ለምሳሌ፥   ሁለተኛው ተአምር   ወይም   ምዕራፍ   ማርያም ስለ   መጸነሷና   ስለ ልደቷ    የተነገረ    ሲሆን   ያው   የግዴታ   ልማድ   ሆኖ   ክብርት እመቤታችን   ያደረገችው   ተአምር   ተብሎ   ተጽፎአል።ይህ   ልማዳዊ   ብቻ   አጻጻፍ ካልሆነ   በቀር   እንደ   ምዕራፍ 2    መግቢያ   ማርያም   ገና   ከመጽጸነሷና   ከመወለዷ   በፊትም ተአምር   ታደርግ   ነበርና   ከልደቷ   በፊትም   ቀዳሚ ኅልውና   ነበራት   ማለትም   ሊሆን ነው። ከሆነ ዘላለማዊት ናት ሊሰኝም ነው ይህ ደግሞም ኑፋቄ ነው ።    👍👍👍👍👍👍👍👍 ✍servant  Mekete Debay ‌ሪስቶርሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv ⛪️⛪️⛪️🔥🔥🔥🔥.........🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌.......... ክፍል ሁለት ...(2) የመጽሐፉ ምንጭ / ደራሲው ማን ነው?  ይቀጥላል ..........👆👆👆👆👆 https://t.me/Nn4F7fF https://t.me/Nn4F7fF
Mostrar todo...
‌ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪‌( RCM )TV

🇼‌🇪‌🇱‌🇱‌ 🇨‌🇴‌🇲‌🇪 ‌ሪስቶሬሽን ማለት ማፍረስ ማለት አይደለም ይልቁን የፈረሰውን መገንባት መልሶ ማቆምማለት ነው ። አስተያየት ከልት መከተ ደባይ በ0979520917/0985107568 አላማ 1.የእግዚአብሔርን ቃል (የወንጌሉን) እውነት ። አገልግሎት ለመርዳት CBE 1000289887408

ለ ቻናል ባለቤቶች የተዘጋጀ መወያያ ግሩፕ ነው ሁላችንም ቻናል የለን ብቻ እንቀላቀል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+tDFHTno0tDQ2MmZk
Mostrar todo...
Christian wave folder

꧁𓊈𒆜𝕝𝕖𝕨𝕚𒆜𓊉꧂ invites you to join this group on Telegram.

Photo unavailableShow in Telegram
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
Mostrar todo...
🎸🎸የመዝሙር🎷🎷
✝✝የስብከት☦☦
🛐🛐የጸሎት🛐🛐
🚸የወጣቶች 🚸
🔞🔞የምክር 🚷🚷
🈯️💹በተለየዩ ቋንቋዎች🈹🈲
🈴የአማርኛ 🈴
🅾Affan Oromo🅾
🈂የትግርኛ🈂
🛗በደቡብ ቋንቋዎች🛗
🚾Hadyyisa🛅
🆖ጉራግኛ🆖
🛜Kambatissa🛜
🈸Wolayitigna🈸
🉑Gamogna🉑
🈳Gediogna🈳
🌐🌐ሁሉንም አንድ ላይ🌐🌐
Billionaire 💰🤑 መሆን ከፈለጉ አንድ አስገረም መንገድ ልንገራችሁ ተጠቀሙበት 👇👇Step 1 👇👇 የምለውን በመጫን ይጀምሩ 10 minute left 👈👈👈
Mostrar todo...
Step 1
Photo unavailableShow in Telegram
👉ምን አይነት ቻናል ይፈልጋሉ? ‽🤔 👉What kind of channel do you want? ‽🤔 👉Chaanaalii akkamii barbaadda? ‽🤔 wave @seer_lewi
Mostrar todo...
🎸🎸የመዝሙር🎷🎷
✝✝የስብከት☦☦
🛐🛐የጸሎት🛐🛐
🚸የወጣቶች 🚸
🔞🔞የምክር 🚷🚷
🈯️💹በተለየዩ ቋንቋዎች🈹🈲
🈴የአማርኛ 🈴
🅾Affan Oromo🅾
🈂የትግርኛ🈂
🛗በደቡብ ቋንቋዎች🛗
🚾Hadyyisa🛅
🆖ጉራግኛ🆖
🛜Kambatissa🛜
🈸Wolayitigna🈸
🉑Gamogna🉑
🈳Gediogna🈳
🌐🌐ሁሉንም አንድ ላይ🌐🌐
Photo unavailableShow in Telegram
የፖርኖግራፊ እስራትን ለመስበር የሚረዱ አስር መንገዶች
Mostrar todo...
PART 1
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!