cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ethio Barcelona

በዚ ቻናል ስለ ስፔኑ ሀያል ክለብ ባርሴሎና የሚወጡ ሁሉንም መረጃዎች እንዲሁም እይታዎች ፣ ቀጥታ ጨዋታዎችን ያገኛሉ! Contact : @DAGI_Tz

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
8 995
Suscriptores
-224 horas
-407 días
-36730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
መርኮሲ ሎሬንቴ ፣አሌክስ ጋርስያ ፣ፓው ኩባርስ ከፍ EURO 2024 ስፔን ብሐራዊ ብዱን ወጭ ሆኗል ! -Fabrizio Romano @Barcelona_fans_ET @Barcelona_fans_ET
Mostrar todo...
🔥 1🤔 1
ኦሎምፒክ ስለሚጫወት ለኛ ጥሩ ዜና ነው🤷‍♂️
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ፓው ኩባርሲ ከ ስፔን ብሔራዊ ቡድን ተቀንሷል.
Mostrar todo...
4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የባየርን ሙኒክ ዶ/ር ሆልገር ብሮይች ክለቡን ሊለቁ ይችላሉ በፍሊክ ባየርን የአካል ብቃት ስራ ሀላፊነት ነበረው እና ከ2014 ጀምሮ ሲሰራ ነበር ኮንትራቱ ሰኔ 30 ላይ ያበቃል። - SkySportsDE @Barcelona_Fans_ET @Barcelona_Fans_ET
Mostrar todo...
👍 3
👏 7🔥 3
Photo unavailableShow in Telegram
❤️‍🔥🤩💫
Mostrar todo...
🥰 9👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ላፖርታ ማርክ ካሳዶን የሚወድለት ምክንያቶች፡- - በመልበሻ ክፍል ውስጥ የመሪነት ባህሪው - ጥንካሬው ፣ ስብዕናው እና ተዋጊነቱ - ሁለገብነቱ፣ የቀኝ ተከላካይ እና የተከላካይ አማካኝ መጫወት ይችላል - ለባርሴሎና ያለው ፍቅር 🏅 SPORT @Barcelona_Fans_ET @Barcelona_Fans_ET
Mostrar todo...
👍 11🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
Golden boy የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኗሉ ከእናዚህ እጩዎች ወስጥ ሶስቱ ከባርሴሎና መመረጥ ችሏል ፣ላሚን በአንደኝነት ስቀመጥ ፣ኩበርሲ 8፣ጋቪ 20ኛ ደረጃ መቀመጥ ችሏል። -Mundodeportivo @Barcelona_fans_ET @Barcelona_fans_ET
Mostrar todo...
👍 7
ላሚን ያማል ለስፔን ፍሪማውን አኑሮአል 🇪🇸❤💙 @Barcelona_fans_ET @Barcelona_fans_ET
Mostrar todo...
👍 4 1
00:58
Video unavailableShow in Telegram
Gavi ከጉዳቱ ቀስ በቃስበቀስ እያገገመ ነው!! !! @Barcelona_fans_ET @Barcelona_fans_ET
Mostrar todo...
4.87 MB
10