2 222
Suscriptores
-124 horas
+257 días
+1630 días
Archivo de publicaciones
2 222
ዛሬ የሚደረጉ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች !
ማታ 04:00 | ኳታር ከ ሲውዘርላንድ
ለሊት 07:00 | ብራዚል ከ ሞሮኮ
ለሊት 10:00 | ሄይቲ ከ ስኮትላንድ
እሁድ ጠዋት 01:00 - ኦስትሪያ ከ ቱርክ
ምሽት 04:00 ካናዳ ከ ቦሶኒያ
ለሊት 010:00 አሜሪካ ከ ፓራጓይ
👉GSEEK HD 1,2HD
👉24H Sport HD 1234HD
👉Blintersat 51.5 East
World Cup HD
📡Yahsat @ 52.5°East
🔐BISS: 25 85 AB 00 25 85 CD 00
📶12034.V.27500
👉ሀገሬ Tv
11105 H 45000
👉Yehsat 5.25
GRAND SPORT
11958 V 27500
👉Gem Sports HD
👉Programme National HD
ATN HD
👉📡NILESAT @ 7°West
📺TCHAD TV HD FTA
📶11603.H.27500
OnLine ስለሆንን ሁሉንም ሰርቨሮች በ 1 ደቂቃ ከኛ ማስሞላት ይችላሉ።
ለማስሞላት በ @Yesufsat
ይፃፉልን
2 222
VIP 2
አዲሱ VIP2 50D የሚለው Package
- VI P2 ፓኬጅ የማትጠቀሙ ከሆነ BEይን MAX ለ ዓለም ዋንጫ እንዲሰራ ያረገልናል!
- ነባር VIP ፓኬጅ የምትጠቀሙ ከሆነ ደሞ ለ 50 ቀናት ያራዝምላችኋል!
ይህንን Package ከኛ በአሪፍ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ።
2 222
💎⚽️አለም ዋንጫን በተሻለ ጥራት ወደናንተው ለማድረስ ሲባል በተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታ በማይኖርበት ጊዜ....
🛑📺:-3️⃣ አብዛኛውን ጊዜ ስርጭት የምትቋረጥ ሲሆን!
🛑📺:-2️⃣አልፎ አልፎ ስርጭቷን ታቋርጣለች!
🛑📺:-1️⃣ሁሌም በልዩ ምስል ጥራት 4⃣k ስርጭቷን ወደ እናንተው ማሰራጨት ትቀጥላለች!😍
2 222
ተደጋጋሚ ጥያቄ ስለሆነ ነው❇️ የሁሉም ሪሲቨሮች Master code እና Bisskey አገባብ
__
LS 1000 -2000-3000-4000-9200-9300
ባለ አንድ ፍላሽ ሪሲቨሮች ላይ
🌲 Bisskey _ በመጀመርያ Menu እንጫናለን። በመቀጠል Installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch Enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲 Master code 3503
_
Ls 9200_9300-1000-2000-3000-4000
Gold እና Smart ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey installation ላይ ሆነን 6666 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን በመቀጠል ቻናሉን full screen ላይ አድርገን ሪሞቱ ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 2020-3030-4040 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ሪሞት ላይ menu በመጫን ከዛን 8888 ስናደርግ Patch enabled ሲለን ሪሞቱ ላይ Goto የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 8888
_
Ls6-Ls7-Ls8-Ls9 ሪሲቨሮች ላይ
🌲Bisskey ለማስገባት Installation ላይ ሆነን 6666 በመጫን Patch enabled ሲለን ሪሞት ላይ አረንጓዴ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
Ls 1000++ሪሲቨር ላይ Bisskey ለማስገባት በመጀመርያ ሪሞት ላይ Menu ከዛን 8888 ወይም F1 + 333 መጫን Patch Enabled ሲለይ አረንጓድ በተን በመጫን መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
Ls 6060-8080-8585-9090
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 + 000 መጫን የዛኔ Patch enabled ሲለን F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Ls 9090-Ls 9090Mini HD
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 + 333 በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
RealStar 1010-5050
🌲Bisskey በመጀመርያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software እንጭናለን።በመቀጠል Installation ላይ Factory Defult በማድረግ 9876 በማስገባት ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
LEG N2R PLUS -N24 PRO-N24
🌲Bisskey ሪሞት ላይ Biss (ሠማያዊ)ውን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 1512
_
Supermax 2425 power plus-9300CAHD-9200CAHD-3000HD 3G-9700CA HD +++ -4300mini
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉን እንከፍትና በመቀጠል ሪሞት ላይ Slow +1111 ስንጫን Patch enabled ሲለን Page_ በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
__
SM 2425HD-2350-25600Brilliant -9700CA Gold Plus
🌲Bisskey ለማስገባት የምንፈልገውን ቻናል እነከፍታለን። በመቀጠል Ok ስንነካ የቻናል ዝርዝርዎች ሲመጡልን ሪሞቱ ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 3606
__
Eurostar 9200Gold plus Sd -9300-9600 Sd
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu እንጫናለን በመቀጠል 7777 ስነጫን መሙያ ሳጥን ይመጣልናል
🌲Master code 1004
_
SM 2550HD CA MINI
🌲Bisskey ለማስገባት መጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል Menu-Conditional -Access-Ca setting-key edit -Biss-ከዛን ok በመጫን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን Add ለማለት አረንጓድ በመጫን ከሞላን በዋላ ቀዩን ተጭነን save እናደርጋለን።
🌲Master code 3327 _3328_3329
_
IBOX 3030,3030S,3030S2
🌲Bisskey በመጀመርያ Update እናረጋለን። በመቀጠል ሪሞቱ ላይ e (የኢንተርኔት ምልክት ያለባትን)ስንነካ Patch menu open ሲለን Yes እንለዋለን ።ከዛን ወደ ዋላ በመውጣት AB የሚለውን በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876
_
Sm F18 ALL TYPE
🌲Bisskey ለማስገባት Update እናደርጋለን። በመቀጠል ሪሞት ላይ Page _ በመንካት ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -6000
__
SM 3500 3G HD
🌲Bisskey ለማስገባት Update በsoftware ካደረግን በዋላ F1 + 111 ስንነካ patch enabled ሲለን Page _ በመንካት ኮድ ማስገባት እንችላለን
🌲Master code 9876
____
NEw Star NR 4040
🌲Bisskey በመጀመርያ update ካደረግን በዋላ ቻናሉ ላይ በማድረግ red (ቀይ) በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
___
i MAX HD BOX
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Factory ማድረግ በመቀጠል A-B በተንን በመጫን ኮድ ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code
____
SR 4080 EXTREME
🌲Bisskey ለማስገባት update ካደረግን በዋላ Page _ በመጫን መሙላት እንችላለን።
___
CORONET HD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ ሠማያዊ በተን በመጫን ማስገባት እንችላለን።
🌲Master code 9876 -9999
____
HD WORLD RECIVERS
🌲Bisskey ለማስገባት ቻናሉ ላይ በማድረግ በመቀጠል ሪሞቱ ላይ 0000 በመጫን box ሲመጣልን ኮድ መሙላት እንችላለን።
____
TIGER HIGH CLASS V2
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ F1 333 በመጫን መሙላት እንችላለን።
_
STAR GOLD MINI
🌲Bisskey ለማስገባት ሪሞት ላይ Menu በመቀጠል 999 በመጫን ማስገባት እንችላለን።
_
FREE SAT RECIVERS
🌲Bisskey ቻናሉን እንከፍትና Menu በመቀጠል Conditional ላይ በመግባት Access የሚል አማራጭ ላይ በመሆን 6666 ኮድ መሙላት እንችላለን።
🌲Master code 6666
__
TIGER E12 HD ULTRA RF
🌲Bisskey ሪሞት ላይ F1 በመጫን መሙላት እንችላለን።
ይቀጥላል ......
2 222
2 222
🔥የ 2026 የአለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በነፃ ለማስተላለፍ በ Nilesat ፍቃድ ያገኙ ቻናሎች 👇👇👇
🖥TEST_CB
🛰 Nilesat 7°W | 11314 V 27500
🔑 28 4D 3C 84 6F 1A 5E E7
🖥MAKAN HD
🛰 Nilesat 7°W | 11631 V 27500
🖥Program National
🛰NileSat 7°W | 11680 H 27500
🔑 10 00 00 00 00 00 00 00
2 222
2 222
⚡️⚡️
አሁን ላይ D*TV በ🆒 በቅርብ እንደማይመለስ ያሳወቁ ሲሆን አዲስ ነገር ሲኖር ወድያው እማሳውቃችሁ ይሆናል‼️
👉እስከዛሁ በሌሎች አማራጮች መመልከት ትችላላችሁ‼️
ማንኛውንም ሰርቨር የፈጠነ ለማስሞላት ከፈለጉ👇👇
@yesufsat
⚡️ፍጥነት ➕ ታማኝነት💯 🟰 yesufsat
2 222
ነገ ሚጀምረውን የአለም ዋንጫሚያስተላልፉ ሌሎች ካሉ እናሳውቃለን 24hsport እና gseek እነሱም እደተጠበቁ ሆነው ነፃ ቻናሎች
🖥Persiana Sports
Yahsat
HD: 10762 V 27500
HD: 11420 V 27500
HD/SD: 10803 H 27500
🖥Persiana Sports 2
Yahsat
HD: 10762 H 30000
HD: 10803 H 27500
🖥Solh Sports HD
Yahsat
10845 V 27500
🖥GEM Sport
Yahsat 1A
HD: 12034 V 27500
SD: 11881 V 27500
🖥World Cup HD
Yahsat 1A
12034 V 27500
🖥ATN HD
🖥AF SPORT HD
Yahsat 1A
11938 H 27500
🖥Varzish-HD
🖥Football-HD
Yahsat 1A
11785 H 27500
2 222
🔥VIP2 Recharge
✅Unlocking between max and normal
✅Unlocking all directions like VIP1 sharing
✅Forever version 155 is required
✅Recharge via the following ID
@yesufsat
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
