ሚራስ - ميراث - Miras
🌟 አስገራሚ ቁርአናዊ ምክሮች 🌟 ጣፋጭ የነቢዩ ﷺ ሐዲሶች 🌟 የሰለፎች ጥበባዊ ንግግሮች 🌟 ጠቃሚ ምክረ ሐሳቦች 🌟 ጥዑም ቲላዋዎች 🌟ወሳኝ ዱሩሶች፣ፈታዋዎች፣በሱና መሻይኾች በድምጽ፣ በጹሁፍ.. በሚራስ የቴሌግራም ቻናል በየእለቱ እንደ ጅረት ይፈሳሉ። ኢንሻ አላህ !! ከዚህ ማዕድ ለመቋደስ 👉 @mirasss55 ለወንድማዊ ሀሳብ አስተያየት @Ibnu_Ayishah ይጠቀሙ
Mostrar más719
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+430 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ዶሪሑ (ቀብሩ) ለሚመጡ!
ካሽ አልያዙም? አይጨነቁ። ስለት በቪዛ ካርድ ማስገባት ይቻላል። ዘመኑን የዋጀ ቀልጣፋ አሰራር ተዘርግቷል፡)
ደንበኛ ክቡር ነውi
00:33
Video unavailableShow in Telegram
ያ ረብ! ቤትህን ናፍቀው ናፍቆታቸውን መወጣት ያልቻሉትን በሙሉ አንተው አግዛቸው ከወዳጃቸው ጋር መገናኛውን አግራላቸው ያ ረህማን!
قال العلامة الإتيوبي رحمه الله:-
عش في الدنيا بعقل شيخ، وقلب طفل، وهمة شاب.
Photo unavailableShow in Telegram
ለጠፋ ነገር ቅያሬ፣ ለራቀ ነገር ምትክ፣የማንንም ሰው ክፍተት ሟሟያ አትሁን።
ግማሹን ለማይሰጥህ ሰው ሙሉህን አትስጥ።
~
ለራስህ ቦታ ስጥ።
https://t.me/mirasss55
👍 2